💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 963 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 049,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 441 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 963 名订阅者。
根据 07 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 061 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 963
订阅者
-324 小时
-477 天
-11730 天
帖子存档
يَنْبَغِي عَلَى الْمَرْأَة أَنْ تَعْتَنِي عِنَايَةً دَقِيقَة بِهَذِه الْأَرْبَع!
- الشيخ #عبدالرزاق_البدر نفع الله به
ወደፊት ብቻ!
~
ተውሒድ እና ሱናን ለማሰራጨት፣ ከሐቅ ለመከላከል፣ ሺርክንና ቢድዐን፣ ባጢልን ለመዋጋት መፍራትም፣ መቀዝቀዝም አያስፈልግም። ከሐቅ ጎን ለመቆም በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይሉኝታ አይያዘን። ወደ ሐቅ ለመጣራት መፍዘዝ፣ መቀዝቀዝ ፈፅሞ አይገባም። ቢድዐንም፣ የቢድዐ ሰዎችንም ታገሉ። ለነሱ ጩኸትና ስም ማጥፋት አትፍረክረኩ። እነሱ ባጢልን ይዘው ያላፈሩትን አትፈሩ። አላህን ይዛችሁ ወደፊት ብቻ!! ቀላል የሚመስሉን ጥረቶች በትብብር ፍሬ ያፈራሉ፣ ኢንሻአላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
አንዳንድ ሰው እንደ አገር ነው፣ ሲለዩት ሆድ ያስብሳል፣ አንዳንዱ ደግሞ እንደሩሕ ነው፣ ከሱ መለየት ሞት ነው። ሌላው ደግሞ እንደበሽታ ነው፣ ከሱ መራቅ ሕይወት ነው።
منقول
=
~ ኸይር ነገር ላይ ብርቱ የሆኑ ወዳጆች ማብዛት ብዙ ጥቅም እንጅ ጉዳት የለዉም። አላህ ሆይ ኸይር ላይ ዘዉታሪ ወዳጆች አብዛልን 🤲
=
الصَبر عَلَى أقدَارِ الله المُؤلِمَة..!!
- الشيخ عبد الرزاق البدر. 🎙
🔖 ቀጥ ማለቻ መንገድ ❗️
አንድን ሰዉ ካየህ፦ የአላህን ኪታብ የሚያልቅ (ከፍ የሚያደርግ) የመልእክተኛዉ ﷺ ሱና የሚያልቅ (ከፍ የሚያደርግ) ከዛም መረጃ የሚያደርግ አላህ እንዲህ አለ፣ መልእክተኛዉ ﷺ እንዲህ አሉ
የሚል ከሆነ ይሄ ትልቅ የኸይር ምልክት ነዉ ፣ መመራትም ነዉ ፣ መስተካከልም፣ ቀጥ ማለትም ነዉ።
ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ:-
በናንተ ዉስጥ ሁለት ነገሮችን ትቻለው
ከነርሱም ቡሃላ አትጠሙም፣
የአሏህ ኪታብ እና የኔ ሱና።
📚صحيح الجامع( ٢٢٩٣٧)
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1 📸 ነፍስያህን ታገል ነፃ ትወጣለህ❗️አለዚያ ትከስራለህ፣ ትጠፋለህ !
🎙الشيخ عبد الله القصير رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ይሄን ትልቅ የአላህ ችሮታ አስተንትን፦
ለራስህ በምትበላዉ ምግብ አጅር አለህ፣ ለቤተሰቦችህ፣ ለሰራተኞችህ በምትመግበዉ ሁሉ አጅር አለህ።
تأمل هذا الفضل العظيم من الله تأكل الطعام ويكتب لك صدقة ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1انشراح الصَّدر، وطمأنينة القلب، وثبات الفؤاد، وسكينة النَّفس، وقوة الرُّوح، وجلالة المطلب، وشرف الغاية، وسمو الأدب، ورفعة الخُلق، ورُشد العقل: نِعمٌ من وجدها فقد أُوتي خيرًا كثيرًا، ومن فقدها مسَّه وَهَنٌ يُضعف سيره إلى الله، وربما اجتالته شياطين الثَّقلين فلم يصل إلى رضاه.
#تغريد_العصيمي
﴿اللَّهُمَّ إنِّي أسْأَلُكَ الهُدى والتُّقى، والعَفافَ والغِنى.
“አላህ ሆይ!
መቀናትን፣ ጥንቅቁነትን፣ ጥብቅነትንና ራስን መቻልን እጠይቅሃለው።”
=🔖 የተብቃቃች ነፍስ ምልክቱ፦ በዚች ዱኒያ ላይ ከሞቀኝነት ፣ ከበቀል፣ የሌሎች ገንዘብ የማይመለከት ነዉ። ነገር ግን ሁሌም አላህ ዘንድ ያለን የሚመለከት ነዉ። ጥግ የደረሰ ጥረትን ሊጥር ነዉ! ትክክለኛ አላህ በሚያስወድደዉ በንግግር፣ በተግባር በሚፈፀማቸዉ ነገሮች በሙሉ። አላህ ያደረገልህን ነገር ዉደድ ከሰወች ሁሉ የተብቃቃህ ትሆናለህ!
🎙للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله
=
t.me/https_Asselefya1
«
አላህ ውብ ነገር ሊሰጠን ሲል ውብ መስሎ የታየንን ይወስድብናል !»
=
t.me/https_Asselefya1Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ደርሶች
1) ሹሩጡ ሶላት
2) ሪያዱ ሷሊሒን
3) ኪታቡ ተውሒድ
4) ኪታቡ ተውሒድ
5) ሒስኑል ሙስሊም
6) ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ
7) አልአርበዑነ ነወዊያህ
8) አልቀዋዒዱል አርበዕ
9) ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ
10) ዶላሉ ጀመዐቲል አሕባሽ
11) ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ
12) ሠላሠቱል ኡሱል
13) አልቀዋዒዱል አርበዕ
14) ሹሩጡ ሶላት
15) አልዐቂደቱል ዋሲጢያ
16) ዑምደቱል አሕካም
