💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 856 subscribers, ranking 6 282 in the Religion & Spirituality category and 2 561 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 856 subscribers.
According to the latest data from 23 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -196 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.02%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.06% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 052 views. Within the first day, a publication typically gains 840 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 24 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
በረመዷን ያልቶበትን መች ነዉ የምንቶብተዉ?
🤞በረመዷን ያልተቀየርን መች ነዉ የምንቀየር ?
« ጀግና ሁን ! ጠንካራ ሁን! ማንኛዉም ወንጀል ለአላህ ስትል ተወዉ!
﴿وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يجعَل لَهُ مَخرجًا ويَرزُقهُ مِن حَيثُ لا يَحتسِبُ﴾
╭┈──── •🪴•
╰┈➢ሰሑር ማለት የለሊቱ ሁለት ሦሥተኛ ካለፈ በኋላ ጀምሮ የሱብሒ ጊዜ እስኪገባ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል ነገዉን ለመፆም በሚል ኒያ የሚበላ የምግብ ስያሜ ነው። ሑክሙ (ፍርዱ) ሰሑርን መብላት የጠበቀ ሱና ነው።
عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال النبي ﷺ:( تسحرو فإن في السحور بركاة ) رواه البخاري في صحيحه في كتاب الصوم.
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል: (ሰሑርን ብሉ በሰሑር ውስጥ በረከት አለና።
🛑👉የሰሑር በረካዎች፦
1/ ከሰሑር በረካዎች መካከል ኣንዱ እና ዋናው የአላህን መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ትዕዛዝ መፈፀም ሲሆን በተጨማሪም፦
2/ በዒባዳ (አምልኮ) አፈፃፀም ላይ እንድንበረታ ያግዛል።
3/ የመፆምን ግዴታነት ያለ ድካም ለመፈፀም ይረዳል።
4/ የሰውነታችን ሃይል እና ብርታት እንደተጠበቀ እንዲቆይ ያደርጋል።
5/ አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከላይ ከእኛ ቅርብ ወደ ሆነው ሰማይ ወርዶ ማነው (ጠይቆኝ የምሰጠው፣ ምህረቴንም ፈልጎ የምምረው) ብሎ የሚጠይቅበት ወቅት ላይ መሆኑ።
6/ ሰሑርን አዘግይቶ መብላት በረካውን የተሟላ ስለሚያደርገው የተወደደ ተግባር ይሆናል።
=
https://t.me/https_Asselefya1በሰላት አት–ተራዊሕ (ሰላት አል—ለይል) አፈፃፀም (አሰጋገድ) ዙሪያ ብዙ እና የተለያዩ መንገዶች የመጡ ሲሆን እነሱንም ሁላቸውንም ማለት በሚቻል ሁኔታ ኢብኑል ቀይዪም የተባሉ ታላቅ ዓሊም (ዛዱል መዓድ) በተባለ ኪታባቸው 1/311 ላይ አስፍረዋቸዋል። እዚህ ግን የምናሰፍረው በአላህ ፍቃድ የተሻለውን፣ የቀለለውን እና የተወደደውን ነው። ተራዊሕን (ሰላት አል–ለይልን) ከዒሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ የሱብሒ ሰላት ጊዜ እስኪገባ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል ሁሉንም በኣንድ ጊዜ ወይም አፈራርቆ፣ በህብረት (በጀማዓ) ወይም በተናጠል፣ ድምፅ ከፍ አድርጎ ወይም በዝግታ መስገድ የሚቻል ሲሆን፣ ስለ አሰጋገዱ ደግሞ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ
ዓንሃ ባሳለፍነው (የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በረመዳንም ሆነ ከረመዳን ውጭ ከአስራ አንድ ረክዓ አይጨምሩም ነበር።) ብላ ባወራችው ሐዲሥ ላይ ቀጥላ የሚከተለውን ብላለች፦
يصلي أربعا فلا تسل عن حسنهن وطولهن، ثم يصلي أربعا فلا تسل عن حسنهن وطولهن, ثم يصلي ثلاثا
«አራት (ረክዓዎችን) ይሰግዳሉ። ስለ ውበታቸውም ሆነ ርዝመታቸው እንዳትጠይቅ። ቀጥሎም አራት (ረክዓዎችን) ይሰግዳሉ። ስለ ውበታቸውም ሆነ ርዝመታቸው እንዳትጠይቅ። ቀጥሎም ሶስት (ረክዓዎችን) ይሰግዳሉ።» በዚህ ሐዲሥ ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም «አራት ረክዓዎችን ይሰግዳሉ» እንዲሁም (ሶስት ረክዓዎችን ይሰግዳሉ) በማለት የፈለገችው በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ አከታትለው አራት ረክዓዎችን ከሰገዱ በኋላ ዕረፍት ይወስዳሉ። ቀጥለውም በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ አራት ረክዓዎችን ይሰግዱና ያርፋሉ። ቀጥለውም ሁለት ረክዓ ሰግደው ካሰላመቱ በኋላ ዊትር ኣንድ ረክዓ በመስገድ ያጠናቅቃሉ ማለት ፈልጋ ነው። ይህንንም የሚጠቁመው ኢማሙ አሕመድ «ሙስነድ» በተባለ ኪታባቸው በቁጥር 24461 ላይ ዓኢሻ ራሷ የሚከተለውን ማለቷን ዘግበዋል፦
عن عروة ، عن عائشة قالت: كان النبي ﷺ يصلي ما بين صلاة العشاء الأخرة إلى الفجر إحدى عشر ركعة يسلم في كل أثنيني. ويوتر بواحدة ) اخرجه الإمام أحمد في مسنده برقم :24461
«የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከዒሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ ፈጅር ጊዜ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል አስራ ኣንድ ረክዓዎችን (አስሩን) በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ ይሰግዱና ቀጥለው ዊትር ኣንድ ረክዓ በመስገድ ያጠናቅቁ ነበር።»
ይህንንም ይበልጥ የሚያጠናክረው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ለሊት ሰላት አሰጋገድ ተጠይቀው የሚከተለውን በማለት መልስ መስጠታቸው ነው።
عن عبد الله بن عمر قال : رجل فقال يا رسول الله كيف صلاة اليل قال رسول الله ﷺ (صلاة اليل مثنى مثنى فإذا خفت الصباح فأوتر بواحدة ) فقيل لابن عمر ما مثنى مثنى قال أن يسلم في كل ركعتين . (رواه الإمام مسلم في صحيحه في كتاب صلاة المسافرين .)
ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዓንሁማ ኣንድ ሰው ቆመና የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የለሊት ሰላት አሰጋገድ እንዴት ነው? ብሎ ጠየቀ። ኣለ። የአላህም መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም «የለሊት ሰላት አሰጋገድ በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ መስገድ ነው። ሱብሒ ይገባብኛል ብለህ የፈራህ ከሆነ በኣንድ ረክዓ ዊትር አድርግ። ኣሉ።»
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=
https://t.me/https_Asselefya1ዘንድሮም አምናዉ ያለንበት ቦታ አለን አልሃምዱሊላሂ በሰላም በጤና ለዚህ ዉድ የተከበረ ወር ላደረሰን አላህ ወሩ ከሚጠቀሙበት ያድርገን ! ወሩ ለመድረስ እየተመኙ ሞት ቀድሟቸዉ የሄዱ አሉ ወሩ ለመፆም እየተጠባበቁ ህመም ገጥሟቸዉ ያልቻሉ አሉ እኛን መርጦ ለዚህ አበቃን አልሃምዱሊላሂ ! አብሽሩ የኔ ስደተኛ እህቶች ሁሉም ያልፋል እኛ ካሰብነዉ አላህ የመረጠልን መልካም ነዉ። አትከፉ አትዘኑ አላህ የመረጠዉን ዉደዱ! ትረጋጋላችሁ ሰላም ታገኛላችሁ! ለሁላችሁም መልካም የኢባዳህወር ተመኘሁላችሁ በመልካም ዱዓ አንረሳሳ......!
✍️بنت أراغاو الجامية
=