ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 856 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 856 名订阅者。

根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 052 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 856
订阅者
-324 小时
-607 天
-19630 天
帖子存档
ተጠቀሙ የአላህ ባሮች ሆይ.... =

🤞በረመዷን ያልቶበትን መች ነዉ የምንቶብተዉ? 🤞በረመዷን ያልተቀየርን መች ነዉ የምንቀየር ? « ጀግና ሁን ! ጠንካራ ሁን! ማንኛዉም ወንጀል ለአላህ ስትል ተወዉ! ﴿وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يجعَل لَهُ مَخرجًا ويَرزُقهُ مِن حَيثُ لا يَحتسِبُ﴾ ╭┈──── •🪴• ╰┈➢

በስራ ማጣት የተንገላታችሁ እህቶቼ አብሽሩልኝ 🌹

በርግጥም ከችግር በኋላ… ከአነስ ቢን ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿النَّصْرُ مع الصَّبْرِ، و الفَرَجُ مع الكَرْبِ، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا﴾ “ድል የሚገኘው ከትዕግስት ጋር ነው። ግልግል የሚገኝው ከጭንቅ በኋላ ነው። በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ! ከችግር በኋላ ምቾት አለ።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2382 =

በርግጥም ከችግር በኋላ… ከአነስ ቢን ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿النَّصْرُ مع الصَّبْرِ، و الفَرَجُ مع الكَرْبِ، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا﴾ “ድል የሚገኘው ከትዕግስት ጋር ነው። ግልግል የሚገኝው ከጭንቅ በኋላ ነው። በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ! ከችግር በኋላ ምቾት አለ።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2382 =

ስራ ተቀደመ ሌላ ሲመጣ እለጥፋለሁ እናንተም ማፈላለጋችሁ አትዘናጉ ሀቂቃ በስራ እጦት ጭንቀት ያሉ እህቶች እፎይ እናስብላቸዉ እስኪ ! አቀዋለሁ ሕመሙ ይባኛል በሰዉ ሀገር ስራ እጦት 💧 አብሽሩ ግን ሁሉም ያልፋል ታገሱ ብቻ መጨረሻዉ ያማረ የሚሆን! ማንኛዉም ሀገር ስራ ሲኖር አሳዉቁኝ ከታች ባለዉ ቦት ፦ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

ኹጥባ ረመዳንን እንዴት እንጠቀምበት ክፍል 22 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ዱባይ ፦ አጂማን ስራ አለ ልብ በሉ ስራው ለኒቃቢስት ነው ረጋያለች ኒቃቢስት 🤞 ለቀደመ እድሉ ይጠቀም፦ @Ass_Selefyaa1bot ብዙ ስራ ፈተዉ ለቆዬ ቢሆን ይመረጣል ! =

🛑👉ተከታታይ ስንለቅ የነበረ ረመዷን የተመለከቱ አጠር መጠን ያሉ ፀሁፎች ስብስብ  ! የረመዷን ወር አቀባበል  ➀↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23827 t.me/https_Asselefya1/23827 የረመዷን ወር አቀባበል  ➁↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23853 t.me/https_Asselefya1/23853 የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23857 t.me/https_Asselefya1/23857 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23937 t.me/https_Asselefya1/23937 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23951 t.me/https_Asselefya1/23951 የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል t.me/https_Asselefya1/23990 t.me/https_Asselefya1/23990 የጨረቃ  ልዩነት  ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23993 t.me/https_Asselefya1/23993 ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24011 t.me/https_Asselefya1/24011 ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24024 t.me/https_Asselefya1/24024 ሶላተ ተራዊሕ  አኳኋኗ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24039 t.me/https_Asselefya1/24039 ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24044 t.me/https_Asselefya1/24044      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•   ሼር በማድረግ  የኸይር ሰበብ ይሁኑ !      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

،በድጋሜ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ እንጠናከር ኸይር ነገሮች ላይ እንበርታ በዚ የሚያደርጉን እንቀንስ እንጣል ሙሉ ልባችን ስብስብ አድርገን የተባረ ወራችን እንጠቀምበት ! በተለይ የቁርአን ወር ነዉ ባገኘነዉ አጋጣሚ እሱን እንቅራ እናድምጥ ዱአ እናብዛ አብሽሩ ጠንክሩልን ጠቃሚ የሚያነቃቁ ነገሮቾ እኔም እለጣጥፋለሁ ኢንሻ አላህ አላህ ሁላችንም ተጠቃሚዎች ያድርገን 🤲 ||

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! «الليلة (⓵)  رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ⓵ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله ──────⊹⊱✫⊰⊹──────

🛑👉ሰሑር፦  ሰሑር ማለት የለሊቱ ሁለት ሦሥተኛ ካለፈ በኋላ ጀምሮ የሱብሒ ጊዜ እስኪገባ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል ነገዉን ለመፆም በሚል ኒያ የሚበላ የምግብ ስያሜ ነው። ሑክሙ (ፍርዱ) ሰሑርን መብላት የጠበቀ ሱና ነው። عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال النبي ﷺ:( تسحرو  فإن في السحور  بركاة ) رواه البخاري  في صحيحه في كتاب  الصوم. የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል: (ሰሑርን ብሉ በሰሑር ውስጥ በረከት አለና። 🛑👉የሰሑር በረካዎች፦ 1/ ከሰሑር በረካዎች መካከል ኣንዱ እና ዋናው የአላህን መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ትዕዛዝ መፈፀም ሲሆን በተጨማሪም፦ 2/ በዒባዳ (አምልኮ) አፈፃፀም ላይ እንድንበረታ ያግዛል። 3/ የመፆምን ግዴታነት ያለ ድካም ለመፈፀም ይረዳል። 4/ የሰውነታችን ሃይል እና ብርታት እንደተጠበቀ እንዲቆይ ያደርጋል። 5/ አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከላይ ከእኛ ቅርብ ወደ ሆነው ሰማይ ወርዶ ማነው (ጠይቆኝ የምሰጠው፣ ምህረቴንም ፈልጎ የምምረው) ብሎ የሚጠይቅበት ወቅት ላይ መሆኑ። 6/ ሰሑርን አዘግይቶ መብላት በረካውን የተሟላ ስለሚያደርገው የተወደደ ተግባር ይሆናል። = https://t.me/https_Asselefya1

የአላህ ለካ ብዙ የፈታችሁ አላችሁ አላህ የእርዚቅ በሩ ይክፈትላችሁ በዚህ በተባረ ወር ያረብ =

ሪያድ የጀመአ ስራ አለ አንድ ሰዉ ያናግረኝ ⎷ ቀድሞ ለመጣ ፦ @Ass_Selefyaa1bot

🛑👉የሰላተ አትተራዊሕ አኳኋኗ፦ በሰላት አት–ተራዊሕ (ሰላት አል—ለይል) አፈፃፀም (አሰጋገድ) ዙሪያ ብዙ እና የተለያዩ መንገዶች የመጡ ሲሆን እነሱንም ሁላቸውንም ማለት በሚቻል ሁኔታ ኢብኑል ቀይዪም የተባሉ ታላቅ ዓሊም (ዛዱል መዓድ) በተባለ ኪታባቸው 1/311 ላይ አስፍረዋቸዋል። እዚህ ግን የምናሰፍረው በአላህ ፍቃድ የተሻለውን፣ የቀለለውን እና የተወደደውን ነው። ተራዊሕን (ሰላት አል–ለይልን) ከዒሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ የሱብሒ ሰላት ጊዜ እስኪገባ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል ሁሉንም በኣንድ ጊዜ ወይም አፈራርቆ፣ በህብረት (በጀማዓ) ወይም በተናጠል፣ ድምፅ ከፍ አድርጎ ወይም በዝግታ መስገድ የሚቻል ሲሆን፣ ስለ አሰጋገዱ ደግሞ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ ባሳለፍነው (የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በረመዳንም ሆነ ከረመዳን ውጭ ከአስራ አንድ ረክዓ አይጨምሩም ነበር።) ብላ ባወራችው ሐዲሥ ላይ ቀጥላ የሚከተለውን ብላለች፦ يصلي أربعا فلا تسل عن حسنهن وطولهن، ثم يصلي أربعا فلا تسل  عن حسنهن وطولهن, ثم يصلي ثلاثا «አራት (ረክዓዎችን) ይሰግዳሉ። ስለ ውበታቸውም ሆነ ርዝመታቸው እንዳትጠይቅ። ቀጥሎም አራት (ረክዓዎችን) ይሰግዳሉ። ስለ ውበታቸውም ሆነ ርዝመታቸው እንዳትጠይቅ። ቀጥሎም ሶስት (ረክዓዎችን) ይሰግዳሉ።» በዚህ ሐዲሥ ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም «አራት ረክዓዎችን ይሰግዳሉ» እንዲሁም (ሶስት ረክዓዎችን ይሰግዳሉ) በማለት የፈለገችው በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ አከታትለው አራት ረክዓዎችን ከሰገዱ በኋላ ዕረፍት ይወስዳሉ። ቀጥለውም በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ አራት ረክዓዎችን ይሰግዱና ያርፋሉ። ቀጥለውም ሁለት ረክዓ ሰግደው ካሰላመቱ በኋላ ዊትር ኣንድ ረክዓ በመስገድ ያጠናቅቃሉ ማለት ፈልጋ ነው። ይህንንም የሚጠቁመው ኢማሙ አሕመድ «ሙስነድ» በተባለ ኪታባቸው በቁጥር 24461 ላይ ዓኢሻ ራሷ የሚከተለውን ማለቷን ዘግበዋል፦ عن عروة ، عن عائشة قالت:  كان النبي ﷺ يصلي  ما بين صلاة العشاء  الأخرة  إلى الفجر  إحدى عشر ركعة  يسلم في كل أثنيني. ويوتر بواحدة ) اخرجه الإمام أحمد في مسنده برقم :24461 «የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከዒሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ ፈጅር ጊዜ ድረስ ባለው የጊዜ መሃል አስራ ኣንድ ረክዓዎችን (አስሩን) በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ ይሰግዱና ቀጥለው ዊትር ኣንድ ረክዓ በመስገድ ያጠናቅቁ ነበር።» ይህንንም ይበልጥ የሚያጠናክረው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ለሊት ሰላት አሰጋገድ ተጠይቀው የሚከተለውን በማለት መልስ መስጠታቸው ነው። عن عبد الله  بن عمر قال  : رجل  فقال يا رسول الله  كيف صلاة  اليل قال رسول الله ﷺ  (صلاة اليل  مثنى مثنى   فإذا خفت  الصباح فأوتر  بواحدة ) فقيل لابن عمر ما مثنى  مثنى  قال أن يسلم  في كل ركعتين .  (رواه الإمام مسلم في صحيحه في  كتاب صلاة المسافرين .) ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዓንሁማ ኣንድ ሰው ቆመና የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የለሊት ሰላት አሰጋገድ እንዴት ነው? ብሎ ጠየቀ። ኣለ። የአላህም መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም «የለሊት ሰላት አሰጋገድ በየሁለት ረክዓ እያሰላመቱ መስገድ ነው። ሱብሒ ይገባብኛል ብለህ የፈራህ ከሆነ በኣንድ ረክዓ ዊትር አድርግ። ኣሉ።» ይ     ቀ          ጥ                ላ                    ል = https://t.me/https_Asselefya1

"ደዉሉ ቤተሰብ ጋር አበሽሯቸዉ በኢባዳ እንድጠነክሩ ምከሩ ! ግን ከቶ እንባ እንደት ያስወራል ናፍቆት💧 =

🛑👉ምኞት ነበረን ፦ የዛሬ አመት ከቤተሰብ አብሮ የእናት አባት ፊት እያዩ በእነሱ እቅፍ ሁኖ ከጎረቤት ከዘመድ አዝማዱ ሰብሰብ ብሎ መፆም ግን ከኛ ምኞት አላህ ለኛ የመረጠልን የተሻለ ነዉ። ዘንድሮም አምናዉ ያለንበት ቦታ አለን አልሃምዱሊላሂ በሰላም በጤና ለዚህ ዉድ የተከበረ ወር ላደረሰን አላህ ወሩ ከሚጠቀሙበት ያድርገን ! ወሩ ለመድረስ እየተመኙ ሞት ቀድሟቸዉ የሄዱ አሉ ወሩ ለመፆም እየተጠባበቁ ህመም ገጥሟቸዉ ያልቻሉ አሉ እኛን መርጦ ለዚህ አበቃን አልሃምዱሊላሂ ! አብሽሩ የኔ ስደተኛ እህቶች ሁሉም ያልፋል እኛ ካሰብነዉ አላህ የመረጠልን መልካም ነዉ። አትከፉ አትዘኑ አላህ የመረጠዉን ዉደዱ! ትረጋጋላችሁ ሰላም ታገኛላችሁ! ለሁላችሁም መልካም የኢባዳህወር ተመኘሁላችሁ በመልካም ዱዓ አንረሳሳ......! ✍️بنت أراغاو الجامية =