💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 795 subscribers, ranking 6 302 in the Religion & Spirituality category and 2 574 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 795 subscribers.
According to the latest data from 05 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -180 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 27.40%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.60% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 779 views. Within the first day, a publication typically gains 910 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
ሁሉንም ወንጀል አላህ እምራለሁ ብሏል ሁለተኛ ላለመመለስ ወደ ወንጀሉ ቃል እንግባ አላህን እርዳታ እንጠይቀዉ።
=
t.me/https_Asselefya1በቀኑ ክፍለ ጊዜ የጀመርነው ሲህር፣ የሰው አይን፣ ሀሰድና ተያያዥ ነጥቦች በተመለከተ የሚዳስሰው ኪታብ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 2:00 የሚጀምር ሲሆን
በማታው ክፍለ ጊዜ እየቀራነው ያለው የከሽፋ ሽቡሀት ቂርአት ደግሞ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 የሚጀምር ይሆናል።
ከሽፋ ሽቡሀት እያለቀ ስለሆነ በቦታው ሪሳለቱል ሂጃብ የተሰኘው ድንቅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።
ፈዳኢሉል ቁርአን በሚል የጀመርነው ኪታብ ደግሞ ከሽፋ ሽቡሀት ካለቀ በኋላ ሪሳለቱል ሂጃብ ከመጀመራችን በፊት የምንጨርሰው ይሆናል።
አላህ ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቀን።ቀን ላይ የተለያዩ ነገሮችን እየሰሙ እንጉርጉሮዎቹን እየሰሙ መንዙማ እየሰሙ የሰዉ ወሬ እየሰሙ የአለም ዜና እየሰሙ ማላያእኒ እየሰሙ አንጅ ጁዝ ቁርአን ለመስመት አንድ ሰፈሀ ቁርአን ጨርሶ ለመስማት ጊዜ የሌላቸዉ ሰዎች ብዙ ናቸዉ። ማን እንደፃፈዉ የማይታወቅ የተለቃቀመ ፀሁፍ ከዛ ከዚህ የሚገባዉን ገልጠዉ ያዉም ገንዘብ ከፍለዉ ዳታ ሞልተዉ እያወረዱ እያነበቡ ስልካቸዉ ላይ በነፃ የተጫነ የቁርአን ገፀ ገልጠዉ መስጅድ በገቡበት 30" 20ደቂቃ ቁጭ ብለዉ ቁርአን ገልጠዉ መቅራት የማይፈልጉ ሰዎች አሉ። √ ሌላ ወሬ ይቀራሉ ያነባሉ ያስተላልፋሉ ከቁርአን ግን ድርሻ የላቸዉም። «ቁርአን እንድህ ብሏል ሲባሉ አይደነግጡም ፀሀፊ እገሌ እንድህ ብሏል ደራሲ እገሌ እንድህ ብሏል ሲባሉ ግን አይናቸዉ ይሰፋል ጆሮቸዉ ያቀረቅራሉ ለሰዉ ንግግር የሚሰጡትን ያክል ቦታ «ለቁርአን የማይሰጡ ሰዎች አሉ። «ለሰዉ ፍርድ የሚሰጡት ቦታ ለቁርአን ፍርድ የማይሰጡ ሰዎች አሉ።»
=
t.me/https_Asselefya1መልካምን ነገር ጥቂትም ቢሆን ከመፈፀም፤ መጥፎን ነገርም ጥቂትም ቢሆን ከመራቅ ችላ ሊል አይገባውም።
ምክኒያቱም፤ አላህ በየትኛው መልካም ስራው
ምህረትን እንደሚለግሰው፤ በየትኛው ወንጀልም እንደሚቆጣበት አያውቅምና!»
ኢብኑ ሐጀር አል ዓስቀላኒይ (አልፈትህ 11/321)
=
t.me/https_Asselefya1