💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 795 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 302,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 795 名订阅者。
根据 05 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -180,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.60% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 779 次浏览,首日通常累积 910 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 795
订阅者
-424 小时
-247 天
-18030 天
帖子存档
🔖የከሽፋ ሽቡሀተ የቂርአት ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
ወንጀል ወንጀል ነዉ ወደዛ ለመመለስ መታሰብ የለበትም ።ሸይጧን አንዳዴ ያዳክማል አትመለስ አትመለሺ ብዙ ወንጀል ሰርተሀል ስለዚህ ምን ያደርግልሃል ከእንንድህ ብሎ ያዳክመናል። እጅ ልንሰጥ አይገባም ለአላህ የሚሳነዉ ነገር የለም ።
ሁሉንም ወንጀል አላህ እምራለሁ ብሏል ሁለተኛ ላለመመለስ ወደ ወንጀሉ ቃል እንግባ አላህን እርዳታ እንጠይቀዉ።
=
t.me/https_Asselefya1🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
➛ክፍል ➃
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله
لا تكره شيئا إختاره الله !
قد يختار الله شيئا فيه مصلحة عظيمة لا تدري عنها أنت.
شرح رياض الصالحين (3/309).
=
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖የከሽፋ ሽቡሀተ የቂርአት ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ማስታወቂያ
በቀኑ ክፍለ ጊዜ የጀመርነው ሲህር፣ የሰው አይን፣ ሀሰድና ተያያዥ ነጥቦች በተመለከተ የሚዳስሰው ኪታብ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 2:00 የሚጀምር ሲሆን
በማታው ክፍለ ጊዜ እየቀራነው ያለው የከሽፋ ሽቡሀት ቂርአት ደግሞ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 የሚጀምር ይሆናል።
ከሽፋ ሽቡሀት እያለቀ ስለሆነ በቦታው ሪሳለቱል ሂጃብ የተሰኘው ድንቅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።
ፈዳኢሉል ቁርአን በሚል የጀመርነው ኪታብ ደግሞ ከሽፋ ሽቡሀት ካለቀ በኋላ ሪሳለቱል ሂጃብ ከመጀመራችን በፊት የምንጨርሰው ይሆናል።
አላህ ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቀን።🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
➛ክፍል ⓷
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from ፈዋኢድ
ቁርዓን ከመሀፈዝ በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ ።
-ታላቁ ሙሀዲስ አልአላማ አብዱልሙህሲን አል አባድ ቁርዓን የሀፈዙት 50 አመት ካለፋቸዉ በኃላ ነዉ ።
-የአንድ ወንድም እናቱ 70 አመት ከሞላት በኃላ ነዉ ሙሉ ቁርዓን የሸመደደችዉ بل ፈተናዉን "እጅግ በጣም ጥሩ" አምጥታ ነዉ ያለፈችዉ ።
የዲን ባለቤት የሆነችን ሴት አግባ ገንዘብ ከመጣ ታመሰግናለች! ሁኔታዎች ከተጣበቡ ደግሞ ትታገሳለች።
ቻናል:- t.me/hafugraphics
«
ቀን ላይ የተለያዩ ነገሮችን እየሰሙ እንጉርጉሮዎቹን እየሰሙ መንዙማ እየሰሙ የሰዉ ወሬ እየሰሙ የአለም ዜና እየሰሙ ማላያእኒ እየሰሙ አንጅ ጁዝ ቁርአን ለመስመት አንድ ሰፈሀ ቁርአን ጨርሶ ለመስማት ጊዜ የሌላቸዉ ሰዎች ብዙ ናቸዉ። ማን እንደፃፈዉ የማይታወቅ የተለቃቀመ ፀሁፍ ከዛ ከዚህ የሚገባዉን ገልጠዉ ያዉም ገንዘብ ከፍለዉ ዳታ ሞልተዉ እያወረዱ እያነበቡ ስልካቸዉ ላይ በነፃ የተጫነ የቁርአን ገፀ ገልጠዉ መስጅድ በገቡበት 30" 20ደቂቃ ቁጭ ብለዉ ቁርአን ገልጠዉ መቅራት የማይፈልጉ ሰዎች አሉ። √ ሌላ ወሬ ይቀራሉ ያነባሉ ያስተላልፋሉ ከቁርአን ግን ድርሻ የላቸዉም። «ቁርአን እንድህ ብሏል ሲባሉ አይደነግጡም ፀሀፊ እገሌ እንድህ ብሏል ደራሲ እገሌ እንድህ ብሏል ሲባሉ ግን አይናቸዉ ይሰፋል ጆሮቸዉ ያቀረቅራሉ ለሰዉ ንግግር የሚሰጡትን ያክል ቦታ «ለቁርአን የማይሰጡ ሰዎች አሉ። «ለሰዉ ፍርድ የሚሰጡት ቦታ ለቁርአን ፍርድ የማይሰጡ ሰዎች አሉ።»
=
t.me/https_Asselefya1ቻናል ላይ ትለጥፌለሽ በዉስጥ ግን መልእክት አታይም አትመልሺም ? የብዙዎች ጥያቄ ያ ጀመአ ቻናል ላይ መለጠፍና መልእክት አይቶ መመለስ አንድ አይደለምኮ ይለያያል። ምሳሌ ቻናል ላይ ያነበብኩት ወይ በራሴ የሟጨርኩት ያደመጥኩት ገባ ብዬ ለጠፍ ለጠፍ አድርጌ እወጣለሁ ቀላል ነዉ መልእክት ግን ሪከርድ ከሆነ ግደታ ቁጭ ብዬ ማድመጥ ፀሁፍም ከሆነ እንደዘዉ ቁጭ ብዬ ማንበብ ያስፈልጋል የፈለጋችሁት ሀሳብ ለመመለስ ስለዚህ ተረዱኝ እባካችሁን ሲመቻችልኝ የምመልስላችሁ እና አትበሳጩ አትቆጡ ዋ ! ቢመቸኝ እመልሳለሁኮ ደግሞ ከላይ ባለፈ ተናግሬለሁ የበፊት ቦታዬ አይደለሑም ብዬ። ከአንድ ሁለተዬ ተናግሬለሁ ደግሜ አልናገርም እንደፈለጋችሁ መሆን ትችላላችሁ ስድብም ሆነ ግልምጫ ባላዬ የማልፋችሁ ሁኔታዬ እኔ ስለማቅ እሽ። ተቸገርን እኮ ጎበዝ የራሱ ብቻ እንጅ የሰዉ ችግር የሚረዳ ጠፋ !!
✍ቢንት አራጋዉ
=
t.me/https_Asselefya1
«ወንድነት ብሎ ማለት» ብዙዎች እንደሚያስቡት ሚስትህ አንተን መፍራቷ አይደለም።
«ወንድነት ማለት» ሰላም እንደሆነች አልሰማት ሲላት ለመሸሸግ ወዳንተ ስትጠጋ ነው። ይህ ነው ወንድነት!!
➛ወንድሜ ለሚስትህ ፀሃይ ሳይሆን ጥላ ሁንላት!
«ማንኛውም ሰው...
መልካምን ነገር ጥቂትም ቢሆን ከመፈፀም፤ መጥፎን ነገርም ጥቂትም ቢሆን ከመራቅ ችላ ሊል አይገባውም።
ምክኒያቱም፤ አላህ በየትኛው መልካም ስራው
ምህረትን እንደሚለግሰው፤ በየትኛው ወንጀልም እንደሚቆጣበት አያውቅምና!»
ኢብኑ ሐጀር አል ዓስቀላኒይ (አልፈትህ 11/321)
=
t.me/https_Asselefya1