ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي الأمهرية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 795 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 302 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 574 في منطقة إثيوبيا.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 795 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -180، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 27.40‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.60‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 779 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 910 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 795
المشتركون
-424 ساعات
-247 أيام
-18030 أيام
أرشيف المشاركات
በህይወት ያለ አይታመንም.mp35.09 KB

🔖የከሽፋ ሽቡሀተ የቂርአት ፕሮግራም ተ      ጀ           መ                  ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ወንጀል ወንጀል ነዉ ወደዛ ለመመለስ መታሰብ የለበትም ።ሸይጧን አንዳዴ ያዳክማል አትመለስ አትመለሺ ብዙ ወንጀል ሰርተሀል ስለዚህ ምን ያደርግልሃል ከእንንድህ ብሎ ያዳክመናል። እጅ ልንሰጥ አይገባም ለአላህ የሚሳነዉ ነገር የለም ። ሁሉንም ወንጀል አላህ እምራለሁ ብሏል ሁለተኛ ላለመመለስ ወደ ወንጀሉ ቃል እንግባ አላህን እርዳታ እንጠይቀዉ። = t.me/https_Asselefya1

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ➃ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

አይንን መስበር.mp35.16 KB

‏قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله لا تكره شيئا إختاره الله ! قد يختار الله شيئا فيه مصلحة عظيمة لا تدري عنها أنت. شرح رياض الصالحين (3/309). =

🔖የከሽፋ ሽቡሀተ የቂርአት ፕሮግራም ተ      ጀ           መ                  ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ማስታወቂያ በቀኑ ክፍለ ጊዜ የጀመርነው ሲህር፣ የሰው አይን፣ ሀሰድና ተያያዥ ነጥቦች በተመለከተ የሚዳስሰው ኪታብ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 2:00 የሚጀምር ሲሆን በማታው ክፍለ ጊዜ እየቀራነው ያለው የከሽፋ ሽቡሀት ቂርአት ደግሞ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 የሚጀምር ይሆናል። ከሽፋ ሽቡሀት እያለቀ ስለሆነ በቦታው ሪሳለቱል ሂጃብ የተሰኘው ድንቅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። ፈዳኢሉል ቁርአን በሚል የጀመርነው ኪታብ ደግሞ ከሽፋ ሽቡሀት ካለቀ በኋላ ሪሳለቱል ሂጃብ ከመጀመራችን በፊት የምንጨርሰው ይሆናል። አላህ ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቀን።

ምሽታችሁ ያማረ ይሁን ስጦታ ዉሰዱ ! =
+5
ምሽታችሁ ያማረ ይሁን ስጦታ ዉሰዱ ! =

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ⓷ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

Repost from ፈዋኢድ
ቁርዓን ከመሀፈዝ በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ ። -ታላቁ ሙሀዲስ አልአላማ አብዱልሙህሲን አል አባድ ቁርዓን የሀፈዙት 50 አመት ካለፋቸዉ በኃላ ነዉ ። -የአንድ ወንድም እናቱ 70 አመት ከሞላት በኃላ ነዉ ሙሉ ቁርዓን የሸመደደችዉ بل ፈተናዉን "እጅግ በጣም ጥሩ" አምጥታ ነዉ ያለፈችዉ ።

የዲን ባለቤት የሆነችን ሴት አግባ ገንዘብ ከመጣ ታመሰግናለች! ሁኔታዎች ከተጣበቡ ደግሞ ትታገሳለች። ቻናል:- t.me/hafugraphics
የዲን ባለቤት የሆነችን ሴት አግባ ገንዘብ ከመጣ ታመሰግናለች! ሁኔታዎች ከተጣበቡ ደግሞ ትታገሳለች። ቻናል:- t.me/hafugraphics

«ቀን ላይ የተለያዩ ነገሮችን እየሰሙ እንጉርጉሮዎቹን እየሰሙ መንዙማ እየሰሙ የሰዉ ወሬ እየሰሙ የአለም ዜና እየሰሙ ማላያእኒ እየሰሙ አንጅ ጁዝ ቁርአን ለመስመት አንድ ሰፈሀ ቁርአን ጨርሶ ለመስማት ጊዜ የሌላቸዉ ሰዎች ብዙ ናቸዉ። ማን እንደፃፈዉ የማይታወቅ የተለቃቀመ ፀሁፍ ከዛ ከዚህ የሚገባዉን ገልጠዉ ያዉም ገንዘብ ከፍለዉ ዳታ ሞልተዉ እያወረዱ እያነበቡ ስልካቸዉ ላይ በነፃ የተጫነ የቁርአን ገፀ ገልጠዉ መስጅድ በገቡበት 30" 20ደቂቃ ቁጭ ብለዉ ቁርአን ገልጠዉ መቅራት የማይፈልጉ ሰዎች አሉ። √ ሌላ ወሬ ይቀራሉ ያነባሉ ያስተላልፋሉ ከቁርአን ግን ድርሻ የላቸዉም። «ቁርአን እንድህ ብሏል ሲባሉ አይደነግጡም ፀሀፊ እገሌ እንድህ ብሏል ደራሲ እገሌ እንድህ ብሏል ሲባሉ ግን አይናቸዉ ይሰፋል ጆሮቸዉ ያቀረቅራሉ ለሰዉ ንግግር የሚሰጡትን ያክል ቦታ «ለቁርአን የማይሰጡ ሰዎች አሉ። «ለሰዉ ፍርድ የሚሰጡት ቦታ ለቁርአን ፍርድ የማይሰጡ ሰዎች አሉ።» = t.me/https_Asselefya1

➾ስንትና ስንት በእንባ ብቻ የሚገለፁ በጥልቀት የተደበቁ ህመሞች አሉ።

ቻናል ላይ ትለጥፌለሽ በዉስጥ ግን መልእክት አታይም አትመልሺም ? የብዙዎች ጥያቄ ያ ጀመአ ቻናል ላይ መለጠፍና መልእክት አይቶ መመለስ አንድ አይደለምኮ ይለያያል። ምሳሌ ቻናል ላይ ያነበብኩት ወይ በራሴ የሟጨርኩት ያደመጥኩት ገባ ብዬ ለጠፍ ለጠፍ አድርጌ እወጣለሁ ቀላል ነዉ መልእክት ግን ሪከርድ ከሆነ ግደታ ቁጭ ብዬ ማድመጥ ፀሁፍም ከሆነ እንደዘዉ ቁጭ ብዬ ማንበብ ያስፈልጋል የፈለጋችሁት ሀሳብ ለመመለስ ስለዚህ ተረዱኝ እባካችሁን ሲመቻችልኝ የምመልስላችሁ እና አትበሳጩ አትቆጡ ዋ ! ቢመቸኝ እመልሳለሁኮ ደግሞ ከላይ ባለፈ ተናግሬለሁ የበፊት ቦታዬ አይደለሑም ብዬ። ከአንድ ሁለተዬ ተናግሬለሁ ደግሜ አልናገርም እንደፈለጋችሁ መሆን ትችላላችሁ ስድብም ሆነ ግልምጫ ባላዬ የማልፋችሁ ሁኔታዬ እኔ ስለማቅ እሽ። ተቸገርን እኮ ጎበዝ የራሱ ብቻ እንጅ የሰዉ ችግር የሚረዳ ጠፋ !! ✍ቢንት አራጋዉ = t.me/https_Asselefya1

«ወንድነት ብሎ ማለት» ብዙዎች እንደሚያስቡት ሚስትህ አንተን መፍራቷ አይደለም። «ወንድነት ማለት» ሰላም እንደሆነች አልሰማት ሲላት ለመሸሸግ ወዳንተ ስትጠጋ ነው። ይህ ነው ወንድነት!! ➛ወንድሜ ለሚስትህ ፀሃይ ሳይሆን ጥላ ሁንላት!

«ማንኛውም ሰው... መልካምን ነገር ጥቂትም ቢሆን ከመፈፀም፤ መጥፎን ነገርም ጥቂትም ቢሆን ከመራቅ ችላ ሊል አይገባውም። ምክኒያቱም፤ አላህ በየትኛው መልካም ስራው ምህረትን እንደሚለግሰው፤ በየትኛው ወንጀልም እንደሚቆጣበት አያውቅምና!» ኢብኑ ሐጀር አል ዓስቀላኒይ (አልፈትህ 11/321) = t.me/https_Asselefya1