en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 938 subscribers, ranking 6 200 in the Religion & Spirituality category and 2 504 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 938 subscribers.

According to the latest data from 11 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -136 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.70%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 168 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 12 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 938
Subscribers
No data24 hours
-377 days
-13630 days
Posts Archive
☞የወንጀል ቅጣት! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ     =

እይታን አለመቆጣጠር ስንት ጣጣ አምጥቷል?! ~ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ وقد جعل الله سبحانه العين مرآة القلب، فإذا غض العبد بصره غض القلب
እይታን አለመቆጣጠር ስንት ጣጣ አምጥቷል?! ~ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ وقد جعل الله سبحانه العين مرآة القلب، فإذا غض العبد بصره غض القلبُ شهوتَه وإرادته، وإذا أطلق بصره أطلق القلب شهوته. "አላህ - ጥራት ይገባውና - አይንን የልብ መስታዎት አድርጎታል። አንድ ባሪያ አይኑን ሲሰብር ልብ አጉል ስሜትና መሻቱን ይሰብራል። አይኑን ሲለቅ ደግሞ ልብ ስሜቱን ይለቃል።" [ረውዶቱል ሙሒቢን፡ 92] Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

የባል ፍቅር የሚገለፀዉ በተግባር ነዉ። በፀሁፍ በፕሮፋይል አይደለም። ቤት ሌላ ሴት ፕሮፋይል ላይ ሌላ ሴት የሚያጫዉታችሁ ግን ምናችሁ የሚያማችሁ ?? ባልሽ ቤት ላይ ሰብስበሽ ፍቅርሽ ለሱ ብቻ በተግባር አሳይዉ ከፈለግሺም በደብዳቤ ፀፈሽ ስጭዉ ለእሱ እሱ ያንብበዉ ወይ አንብቢለት! ለሚድያ አንብቡልኝ አትበያ አሃ ያገባሺዉ እሱን እንጅ የሚድያ ሰዉ ሁላ አይደለምኮ !! =

ከልብህ በል፦ .አላህ ሆይ ምራኝ .አላህ ሆይ አግዘኝ አላህ ሆይ ልቤን አስፋልኝ ነገሮቼ ሁሉ አግራልኝ =

አሁንም ገንዘብ ደስታን አያመጣም ነው የምትሉት ታድያ…¡¿ |•|t.me/AbuSufiyan_Albenan

«እንደት ቢያስመርሩት ነው በሩ ላይ ይህን የፃፈው? فراق البعص يستحق سجدة شكر.. ➥የአንዳንድ ሰዎች መለያየት የምስጋና ስግደት ይገባዋል። t.me/nuredinal_arebi
«እንደት ቢያስመርሩት ነው በሩ ላይ ይህን የፃፈው? فراق البعص يستحق سجدة شكر.. ➥የአንዳንድ ሰዎች መለያየት የምስጋና ስግደት ይገባዋል። t.me/nuredinal_arebi

በጣም ያስደነቀኝ ስለሆነ ከዩቱብ አዉርጄ ያካፈልኳችሁ ተጠቀሙበት 🖐

"አሁኑኑ አለባበሳችሁ ቀይሩ !! ጠቃሚ ነጥብ ተዳሷል ሙሉ በትኩረት አድምጡት ! "ጥንቅቅ ያለሽ ሴት ሁኚ ቤት ዉስጥም! =

~አገባሽ አይደል? በቃ እንኳንም ሀላሉን አላህ ወፈቀሽ አልሀምዱ ሊላህ በይ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን እንዲወፍቅሽ ዱአ አድርጊ ።የባልሽን ሀቅ በአግባቡ ተወጪ አለቀ ! ሚድያ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለትን ምን አመጣው ። የእሱ ብቻ ፣የሱ ናፋቂ ፣የሱ ምርኮኛ፣የሱ ብቸኛ፣የሱ ሱሰኛ፣የሱ ንግስት ምናምን ብሎ መለጠፋ ምን ጥቅም ይሰጣል? በቃ ይሄን ለሱ በይው ።አንዳንዷማ ጭራሽ ናፈቅከኝ ብላ ፕሮፋይል፣እስቶሪ ላይ ትለጥፋለች እህ! እና እኛ ምን እናድርግ? ለሱ በውስጥ ናፈቅከኝ ሀቢቢ በውይው.።ሚድያ ላይ ማውጣትሽ ለኛ መንገርሽ አይጠቅምሽም ። ለአይንም ጥሩ አይደለም። ፍቅር በሚስጥር ሲሆን ምንኛ ያምር?? 👌አቡ ሀፍሷ @AbuHafsuaImam

.....የምናደርገው ልክ ነውን⁉️ ---------------------------- ወንድነት አይደለም አቡ-ፉላን መባል፡ ሚስት ማግባት ብቻ ሁሌ አያደርግም ባል፡ መልክና ቁመና ሁሌ አይሰጥም ሀሴት፡ ፀባይሽ ከከፋ አንች አትባይም ሴት፡ እስኪ ቁም ለሰከንድ ራስህን ፈትሽ፡ ሐቁ ሲነገርህ ተጋፈጥ አትሽሽ፡ ራስሽን ተመልከች በይ አስተውይ አንችም፡ ነገር ከማቀበል ለዚችም ለዛችም፡ በሀይማኖትሽ ላይ ለምን አትበረችም.⁉️ ምን እንኳን ቢሟላ የማንነቱ አፅም፡ አሊም ዳዒ ሆኖ በስም ቢገለፅም፡ በክፋት ተክኖ ግፍ ስለሚፈፅም፡ በፕሮፋይል ውበት ሰው አይገለፅም‼️ ማንነታችን የገባን አልመሰለኝም፡ ለፆታዊ ልዩነታችን የምንሰጠው ትርጉም አልገባኝም። ወንድ ማለት አቡ-ፉላን መባል አይደለም። ሴት ማለት ውጫዊ ገፅታም አይደለም። ለሁሉም ግልፅ ነው ለፀሀይ ጨረቃው፡ ይታወቃል ሀቁ ለድንጋይ ለጭቃው፡ በፆታ አይለይም ሰው የመሆን ላንቃው፡ ሞራል ነው ሰውነት ይሄው ነው ሐቂቃው፡ الرجولة أدب وليس لقب والأنوثة حياء وليس أزياء ወንድነት በጎነት እንጂ ማዕረግ አይደለም። ሴትነት ጨዋነት እንጂ ፋሽን አይደለም። ......ኑር..... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

✅ አላህ ለወፈቀው ነጋዴ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿التاجرُ الأمينُ الصَّدوقُ المسلمُ: مع [النَّبِيِّينَ، والصِّدِّيقينَ، و] الشُّهَداءِ يومَ القيامةِ﴾ ~“ታማኝና እውነተኛ ነጋዴ በእለተ ትንሳዔ ከነቢያት ከእውነተኞችና ከሰመአታት ጋር ነው የሚሆነው።” ✅📚 ሲልሲለቱ አሰሂሃ: 3453 t.me/https_Asselfya

رضا النَّاس غايةٌ لا تُدرك، والسَّعي في هدايتهم حسنةٌ لا تُترك. #تغريد_العصيمي
رضا النَّاس غايةٌ لا تُدرك، والسَّعي في هدايتهم حسنةٌ لا تُترك. #تغريد_العصيمي

ثلاثةِ الأصولِ  وأدِلتِهَا الأصْلُ  الثاني ∶وَتَفْسِرُ الِّذِي يُوَضِّحُهَا .....   ∙ ክፍል  ❽ = t.me/https_Asselefya1/25946

እኔ ከ5ቱ 4ቱ አለብኝ ህእ መቸም መፍትሄ በቀጣይ አይተን እንገላገላለን ከሱስ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ¡

የስልክ ሱስ እንዳለብህ የሚያሳዬ 5 አደገኛ ምልክቶች ! ከ5 ስንት አገኛችሁ ¿¡ =