uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 271 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 114-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 370-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 271 obunachiga ega bo‘ldi.

06 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -5 ga, so‘nggi 24 soatda esa -2 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 16.49% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.85% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 353 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 263 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 07 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 271
Obunachilar
-224 soatlar
+127 kunlar
-530 kunlar
Postlar arxiv
فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ مِمَّ خُلِقَ «ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡ خُلِقَ مِن مَّاءٍ دَافِقٍ «ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡ يَخْرُجُ مِن بَيْنِ الصُّلْبِ وَالتَّرَائِبِ «ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡ إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌ «እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡ يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُ «ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡ فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ «ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡ = t.me/https_Asselefya1

የመከረህ ሁሉ ይወድሃል ማለት አይደለም‥ የኢብሊስ ምክር የነቢዩላህ አደም ጥፋት ነበረች ። منقول =

~ ከባሏ በላይ አጅ ነብይ ወንድ የምትንከባከብ ጊዜ የምትሰጥ ሴት የበለጠ ደረቅ የለም። እናም በዚህ ድርቅና ተግባር የተጠቃችሁ ቶሎ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! የሚያዛልቅ ጉዳይ አይደለም እየሄዳችሁበት ያለ መንገድ ! አጉል ቦታ ይሰብራችኋል ! =

ማድረግ አለብኝ በዛ ላይ ማድረግ እችላለሁ ግን አላደረኩትም አትበይ። አለብኝ እችላለሁ አደርጋለሁ በሚል ቀይሪዉ። = t.me/https_Asselefya1

....ስማ.. ባገኘኸው ቦታ ብቀል በጣሉህ ቦታ አብብ እና አስገርማቸው። አንድ ሆነህ ወድቀህ ሺ ሆነህ ተነስ እንጂ ለማንም ሁሌም ሁሉ ነገር አይመችም ። t.me/nuredinal_arebi t.me/nu
....ስማ.. ባገኘኸው ቦታ ብቀል በጣሉህ ቦታ አብብ እና አስገርማቸው። አንድ ሆነህ ወድቀህ ሺ ሆነህ ተነስ እንጂ ለማንም ሁሌም ሁሉ ነገር አይመችም ። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

سقم القلب يُفسد إدراكه وإرادته؛ كما يُفسد سقم الفم طعم المأكل والمشرب، فابتغوا صحَّة قلوبكم؛ لتسلم أفهامكم، وتقوى عقولكم، وتك
سقم القلب يُفسد إدراكه وإرادته؛ كما يُفسد سقم الفم طعم المأكل والمشرب، فابتغوا صحَّة قلوبكم؛ لتسلم أفهامكم، وتقوى عقولكم، وتكون لكم بصيرةٌ نافذةٌ تفرِّقون بها بين الحقِّ والباطل. #تغريد_العصيمي

~ በነፍስህ ላይ አትመካ ከአላህ ፍጥረቶች በአንዳቸዉም አትመካ! መመካትህን ሁሉንም በአላህ ላይ አድርግ ! =

አለን ቤተሰብወደ ገጠር ጓራ ብለን ነዉ አትገረሙም ከከተማ 30 ደቂቃ ወጣ ያልን ግን ብርድ አለ ገጠሩ ከተማ ሙቀቱ ላኢላ ሀኢለሏህ ! =

+2
መልካም ምሺት ተጋበዙልኝ 🤝

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ አልከሚሴ 2, ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር 3, ኡዝታዝ አቡል ዐባስ 4, ኡስታዝ አቡ ሙስሊም 5, ኡስታዝ አቡ ሱፊያን 6, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- "ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻነል:- Telegram - https://t.me/IbnuMunewor Tiktok - https://www.tiktok.com/@user6176579049887?_t=ZM-8xIiezVty6A&_r=1