en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 009 subscribers, ranking 6 118 in the Religion & Spirituality category and 2 454 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 009 subscribers.

According to the latest data from 01 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -117 over the last 30 days and by -9 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.98%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 500 views. Within the first day, a publication typically gains 851 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 02 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 009
Subscribers
-924 hours
-407 days
-11730 days
Posts Archive
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

"የመጀመሪያዋ ሚስት ምላሽና የወንዱ የጥንቃቄ እርምጃ" ​1. የ"FBI" ምርመራና ድንገተኛ ፍተሻ ​ወንዱ ገና ለሁለተኛ ለማግባት ሲያስብ (እንኳን ገና አግብቶ)፣ ሚስትየው ውስጥ ያለው "ስድስተኛ ስሜት" ይነቃል። ​ድንገት ባልየው ሽቶ መቀየር ሲጀምር ወይም ስልኩን ይዞ ሽንት ቤት መቆየት ሲያበዛ፣ ሚስት "Detective" (መርማሪ) ትሆናለች። "ዛሬ ምነው አምሮብሃል? የት ነው ስብሰባው? አዲሷ የሱቅ ሰራተኛ ስሟ ማን ነበር?" የሚሉ ጥያቄዎች እንደ ክላሽንኮቭ ጥይት ይዘንባሉ። ​2. "የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ" ​ጉዳዩ በይፋ ሲታወቅ የሚመጣው የመጀመሪያው እርምጃ "የምግብ ማዕቀብ" ነው። ​ትላንት "የኔ ጀግና፣ ምን ልስራልህ?" ትል  የነበረችው ሚስት፣ ዛሬ "የደገምክበት ቤት ሄደህ ብላ!" ትለዋለች። ​እዚህ ጋር ወንዱ "ፍትሐዊ ነኝ" ለማለት የሁለቱንም ቤት ምግብ እየበላ "የሆድ መጨናነቅ" (Indigestion) በሽታ ተጠቂ ይሆናል። ሆዱ እየገፋ ሲሄድ "ፍትህ የከበደው ለካ ለዚህ ነው" ብሎ ማሰብ ይጀምራል። ​3. "የውድድር መድረክ" (The Cold War) ​ሁለተኛዋ ሚስት ስትመጣ፣ የመጀመሪያዋ ሚስት ሁለት ዓይነት ስልት ትጠቀማለች፡- ​ስልት ሀ (ጥቃት)፦ "እሷ ምን ትበልጣለች?" በሚል ስሜት በየቀኑ አዳዲስ ልብስ መግዛት፣ ፀጉር ቤት መመላለስና ቤቱን በሽቶ ማጥለቅ። ቤቱ ልክ እንደ "የፋሽን ትዕይንት" ይሆናል። ​ስልት ለ (ስነ-ልቦናዊ ጦርነት)፦ ባልየው ሁለተኛዋ ቤት በሚሄድበት ቀን፣ "ልጁ ታሟል"፣ "መብራት ጠፋ" ወይም "የቧንቧ ውሃ ፈሰሰ" የሚሉ ድንገተኛ ስልኮች ይበዛሉ። ወንዱ "ሚዛኑን" እጠብቃለሁ ሲል "የአደጋ ጊዜ ሰራተኛ" ሆኖ ያርፈዋል። ​4. የወንዱ "የከረሜላ ፖለቲካ" ​ወንዱ ሁለቱንም ለማስደሰት የሚጠቀምበት ታክቲክ "ስጦታን ማመሳሰል" ነው። ​ለአንዷ ወርቅ ከገዛ፣ ለሌላኛዋም ግዴታው ነው። ​ለጥንቃቄ ሲል ግን ለሁለቱም "አንቺ እኮ ልዩ ነሽ፣ ላንቺ ብቻ ነው የገዛሁት" የሚል አባባል ይጠቀማል። ችግሩ ግን ሁለቱ ሚስቶች ድንገት ገበያ ላይ ተገናኝተው ተመሳሳይ ሐብል አድርገው ሲያዩ ነው—ያኔ ወንዱ "የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት" እንደሚፈለግ ሰው መሰወር ይኖርበታል። ​በእርግጥ ሁለተኛ ማግባት "መብት" ቢሆንም፣ የሚጠይቀው "ትዕግስት" ግን ከብረት ይበረታል። ​የመጀመሪያዋ ሚስት፦  "ቤቴን አላስነካም" በሚል ቅናትና ፍቅር መሃል ትዋዥቃለች። ​ወንዱ፦ በሁለት ተራራ መሃል እንዳለ ተጓዥ፣ "እኩልነትን" ለመጠበቅ ሲሮጥ እድሜው ያልፋል። ​የወጉ ማሳረጊያ፦ የሁለተኛ ሚስት ጉዳይ በሸሪዓ የታዘዘው ለሰላም እንጂ ለጦርነት አይደለም። ስለዚህ "ፍትህን" በኪስህ ብቻ ሳይሆን በልብህም ይዘህ ካልተነሳህ፣ ውጤቱ "ሁለት ሚስት" ሳይሆን "ሁለት ራስ ምታት" ሊሆንብህ ይችላል! ​ منقول

አንዳንድ ሴቶች ተረጋጉ እንጂ! ግን በጤናችሁ ነው ወይስ ታማችሇል! በየ እስቶሪው በፖሮፋይል ሀላል ሂወቴ እያላችሁ የምትጃጃሉት ፍቅራችሁን ለባላችሁ ለመግለፅ ሳይሆን የሚድያ ሰው እንዲያውቅላችሁ ነው ። እሽ ታወቀና ምንድነው ጥቅሙ የባልሽን ፍቅር ለመግለፅ ቢሆን ማ ሚድያ ባልወጣሽ ነበር ! ይህ ይታወቅልኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ። እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ሲጋቡ አገር ይወቅልን ይሉና ሲጣሉ ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩት ነገር ነው ሁሉም በልክ ይሁን ለማለት ነው። ✍ኡሙ ዑበይዳ t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech

አንዳንድ ሴቶች ተረጋጉ እንጁ! ግን በጤናችሁ ነው ወይስ ታማችሇል! በየ እስቶራው በፖሮፋይል ሀላል ሂወቴ እያላችሁ የምትጃጃሉት ፍቅራችሁን ለባላችሁ ለመግለፅ ሳይሆን የሚድያ ሰው እንዳውቅላችሁ ነው ። እሽ ታወቀና ምድነው ጥቅሙ የባልሽን ፍቅር ለመግለፅ ቢሆን ማ ሚድያ ባልወጣሽ ነበር ! ይህ ይታወቅልኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ። እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ሲጋብ አገር ይወቅልን ይሉና ሲጣሉ ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩት ነገር ነው ሁሉም በልክ ይሁን ለማለት ነው። ✍ኡሙ ዑበይዳ t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech

ጊዜችሁ ተጠቀሙ ዝም ብላችሁ ሚድያ ለሚድያ በከንቱ አትዙሩ ተጠቀሙ 👐

በዚህ ግቡ ሴቶች ጋር የሌላችሁ

🛑👉ቀጥታ ስርጭት               ተስሒሑ ቲላዋ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ     መ           ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ኢብኑ ተይሚያ ሳምንታዊ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ስአቱ ጠብቆ ሊጀመር ነዉ ኑ ግሩፕ ያላችሁ ሴቶችዬ🙌

በትዳራቸውና በአጠቃላይ የህይወት መስተናብር ላይ በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ እዩኝ እዩኝ ያበዛሉ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ ሁሌም ደስተኛና ያማረ ህይወትን እየኖሩ እንደሆነ ለሰዎች ለማሳየት
በትዳራቸውና በአጠቃላይ የህይወት መስተናብር ላይ በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ እዩኝ እዩኝ ያበዛሉ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ ሁሌም ደስተኛና ያማረ ህይወትን እየኖሩ እንደሆነ ለሰዎች ለማሳየት የማይሄዱት ርቀት የለም፣ ያርቀት ክብራቸውንና ማንነታቸውንም የሚያሸጣቸው ቢሆንም እንኳ፣በዚች አለም ላይ የሰው ልጅ  እንደ እራሱ ማንነት መኖርን ሲያቆም በአካል የሞተ ጉዑዝ ነገር ሆኖ ይቀራል!! ♛... https://t.me/Qudwatii1

iPhone 11pro max ፈገግ ብላችሁ እደሩ 🙌
iPhone 11pro max ፈገግ ብላችሁ እደሩ 🙌

▶️ወንጀል ላደከማት ነፍስ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9076638e15deef94b7