💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 009 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 454 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 009 名订阅者。
根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 500 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 009
订阅者
-924 小时
-407 天
-11730 天
帖子存档
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
"የመጀመሪያዋ ሚስት ምላሽና የወንዱ የጥንቃቄ እርምጃ"
1. የ"FBI" ምርመራና ድንገተኛ ፍተሻ
ወንዱ ገና ለሁለተኛ ለማግባት ሲያስብ (እንኳን ገና አግብቶ)፣ ሚስትየው ውስጥ ያለው "ስድስተኛ ስሜት" ይነቃል።
ድንገት ባልየው ሽቶ መቀየር ሲጀምር ወይም ስልኩን ይዞ ሽንት ቤት መቆየት ሲያበዛ፣ ሚስት "Detective" (መርማሪ) ትሆናለች። "ዛሬ ምነው አምሮብሃል? የት ነው ስብሰባው? አዲሷ የሱቅ ሰራተኛ ስሟ ማን ነበር?" የሚሉ ጥያቄዎች እንደ ክላሽንኮቭ ጥይት ይዘንባሉ።
2. "የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ"
ጉዳዩ በይፋ ሲታወቅ የሚመጣው የመጀመሪያው እርምጃ "የምግብ ማዕቀብ" ነው።
ትላንት "የኔ ጀግና፣ ምን ልስራልህ?" ትል የነበረችው ሚስት፣ ዛሬ "የደገምክበት ቤት ሄደህ ብላ!" ትለዋለች።
እዚህ ጋር ወንዱ "ፍትሐዊ ነኝ" ለማለት የሁለቱንም ቤት ምግብ እየበላ "የሆድ መጨናነቅ" (Indigestion) በሽታ ተጠቂ ይሆናል። ሆዱ እየገፋ ሲሄድ "ፍትህ የከበደው ለካ ለዚህ ነው" ብሎ ማሰብ ይጀምራል።
3. "የውድድር መድረክ" (The Cold War)
ሁለተኛዋ ሚስት ስትመጣ፣ የመጀመሪያዋ ሚስት ሁለት ዓይነት ስልት ትጠቀማለች፡-
ስልት ሀ (ጥቃት)፦ "እሷ ምን ትበልጣለች?" በሚል ስሜት በየቀኑ አዳዲስ ልብስ መግዛት፣ ፀጉር ቤት መመላለስና ቤቱን በሽቶ ማጥለቅ። ቤቱ ልክ እንደ "የፋሽን ትዕይንት" ይሆናል።
ስልት ለ (ስነ-ልቦናዊ ጦርነት)፦ ባልየው ሁለተኛዋ ቤት በሚሄድበት ቀን፣ "ልጁ ታሟል"፣ "መብራት ጠፋ" ወይም "የቧንቧ ውሃ ፈሰሰ" የሚሉ ድንገተኛ ስልኮች ይበዛሉ። ወንዱ "ሚዛኑን" እጠብቃለሁ ሲል "የአደጋ ጊዜ ሰራተኛ" ሆኖ ያርፈዋል።
4. የወንዱ "የከረሜላ ፖለቲካ"
ወንዱ ሁለቱንም ለማስደሰት የሚጠቀምበት ታክቲክ "ስጦታን ማመሳሰል" ነው።
ለአንዷ ወርቅ ከገዛ፣ ለሌላኛዋም ግዴታው ነው።
ለጥንቃቄ ሲል ግን ለሁለቱም "አንቺ እኮ ልዩ ነሽ፣ ላንቺ ብቻ ነው የገዛሁት" የሚል አባባል ይጠቀማል። ችግሩ ግን ሁለቱ ሚስቶች ድንገት ገበያ ላይ ተገናኝተው ተመሳሳይ ሐብል አድርገው ሲያዩ ነው—ያኔ ወንዱ "የዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት" እንደሚፈለግ ሰው መሰወር ይኖርበታል።
በእርግጥ ሁለተኛ ማግባት "መብት" ቢሆንም፣ የሚጠይቀው "ትዕግስት" ግን ከብረት ይበረታል።
የመጀመሪያዋ ሚስት፦ "ቤቴን አላስነካም" በሚል ቅናትና ፍቅር መሃል ትዋዥቃለች።
ወንዱ፦ በሁለት ተራራ መሃል እንዳለ ተጓዥ፣ "እኩልነትን" ለመጠበቅ ሲሮጥ እድሜው ያልፋል።
የወጉ ማሳረጊያ፦ የሁለተኛ ሚስት ጉዳይ በሸሪዓ የታዘዘው ለሰላም እንጂ ለጦርነት አይደለም። ስለዚህ "ፍትህን" በኪስህ ብቻ ሳይሆን በልብህም ይዘህ ካልተነሳህ፣ ውጤቱ "ሁለት ሚስት" ሳይሆን "ሁለት ራስ ምታት" ሊሆንብህ ይችላል!
منقول

Repost from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
አንዳንድ ሴቶች ተረጋጉ እንጂ!
ግን በጤናችሁ ነው ወይስ ታማችሇል!
በየ እስቶሪው በፖሮፋይል ሀላል ሂወቴ እያላችሁ የምትጃጃሉት ፍቅራችሁን ለባላችሁ ለመግለፅ ሳይሆን የሚድያ ሰው እንዲያውቅላችሁ ነው ። እሽ ታወቀና ምንድነው ጥቅሙ የባልሽን ፍቅር ለመግለፅ ቢሆን ማ ሚድያ ባልወጣሽ ነበር !
ይህ ይታወቅልኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ።
እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ሲጋቡ አገር ይወቅልን ይሉና ሲጣሉ ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩት ነገር ነው ሁሉም በልክ ይሁን ለማለት ነው።
✍ኡሙ ዑበይዳ
t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
Repost from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
አንዳንድ ሴቶች ተረጋጉ እንጁ!
ግን በጤናችሁ ነው ወይስ ታማችሇል!
በየ እስቶራው በፖሮፋይል ሀላል ሂወቴ እያላችሁ የምትጃጃሉት ፍቅራችሁን ለባላችሁ ለመግለፅ ሳይሆን የሚድያ ሰው እንዳውቅላችሁ ነው ። እሽ ታወቀና ምድነው ጥቅሙ የባልሽን ፍቅር ለመግለፅ ቢሆን ማ ሚድያ ባልወጣሽ ነበር !
ይህ ይታወቅልኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ።
እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ሲጋብ አገር ይወቅልን ይሉና ሲጣሉ ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩት ነገር ነው ሁሉም በልክ ይሁን ለማለት ነው።
✍ኡሙ ዑበይዳ
t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት
ተስሒሑ ቲላዋ
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
ኢብኑ ተይሚያ ሳምንታዊ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ስአቱ ጠብቆ ሊጀመር ነዉ ኑ ግሩፕ ያላችሁ ሴቶችዬ🙌
Repost from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
በትዳራቸውና በአጠቃላይ የህይወት መስተናብር ላይ በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ እዩኝ እዩኝ ያበዛሉ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ ሁሌም ደስተኛና ያማረ ህይወትን እየኖሩ እንደሆነ ለሰዎች ለማሳየት የማይሄዱት ርቀት የለም፣ ያርቀት ክብራቸውንና ማንነታቸውንም የሚያሸጣቸው ቢሆንም እንኳ፣በዚች አለም ላይ የሰው ልጅ እንደ እራሱ ማንነት መኖርን ሲያቆም በአካል የሞተ ጉዑዝ ነገር ሆኖ ይቀራል!!
♛...
https://t.me/Qudwatii1
Repost from ስለ ቀልባችን
▶️ወንጀል ላደከማት ነፍስ!
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9076638e15deef94b7