es
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 286 suscriptores, ocupando la posición 6 159 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 357 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 286 suscriptores.

Según los últimos datos del 25 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -60, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 16.73%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 8.18% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 2 390 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 168 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 27 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 286
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-6030 días
Archivo de publicaciones
القارئ_صالح_الصاهود_الحمد_ل5.48 MB

~ አይገርማችሁም እኛ ቤት ዛሬ ልጃችን 9ወር ሞልቷት የመዉለጃዋ ቀን ነበረ ሀኪም ቤት ከጧት ጀምሮ እስከ አሁን ሌሊቱ ድረስ በምጥ ህመም ስቃይ ስትሰቃይ ያመሸች እና ያ ሀሳብ ይዞኝ እያለ ስልኬ ከፍቸ ወደ ሚድያ ገባ አልኩ " ግን የባሰ የሀገሬ ህዝብ በርሀብ ሲሰቃይ አይኔ አየ ልቤ ቆሰለ አይኔም እንባ መጣ በዚህ ዉጥንቅጥ ስሜት አለን....በመጨረሻም የቤታችን ልጅ በሰላም ተገላገለች የሴት እናት ሆነች ቤታችን በደስታ ሞላ ግን የሀገሬ ህዝብ ስቃይ ልቤ እንደተከዘ ነዉ.... ብቻ የዱኒያ ነገር ግርም ይላል.... አንዱ ያገባል፣ አንዱ ይሞታል ፣አንዱ ይወልዳል ፣ አንዱ ይራባል......ሁለ ነገሯ ድካም.... አላህ በረሀብ የሚሰቃዬ ወገኖቻችን እሱ ይድረስላቸዉ.....! #ታኅሣሥ:14/4/2018 =

~ የአላህ ትግራይ ላይ የተከሰተዉ ነገር እንዴት ነዉ የሚያም 💧💧 የሀገር ችግር ቀድሞ በግጥሞቹ በድምፀ በፀሁፍ ግንባር ቀደም የሚያካፍለን t.me/nuredinal_arebi ወንድማችን ኑረድን አል አረብ ነበር "አላህ አፈያህ ያድርገዉ = =

~ ሀያእ(አይን አፋርነት) የሴት ልጅ ዉበቷ ነዉ።

~ ነፍስህን ተረጋጊ በላት! እረፍት ስጪኝ እስኪ ሰከን በይ በላት! ተቅበዘበዘች ተልከፈከፈች ለሀጯን አዝረከረከች!  እውነት ነው! ያዙኝ ልቀቁኝ ብላ ተኮፈሰች። የያሁትን ሁሉ ካልነከስኩ ብላ እንደ እብድ ውሻ አለከለከች። እናም ረጋ በይ በላት! منقول =

7,000 ገብቷል ቀጥሉ ሼር ወደ 8,000 ! ስንት ጠቃሚ ነገር የሚለቀቅበት ተከታታይ የለም ዝም ብሎ ነገር የሚለጠፍበት ብዛቱ¿ በሉ ኸይሩ ላይ እንበርታ🙌
7,000 ገብቷል ቀጥሉ ሼር ወደ 8,000 ! ስንት ጠቃሚ ነገር የሚለቀቅበት ተከታታይ የለም ዝም ብሎ ነገር የሚለጠፍበት ብዛቱ¿ በሉ ኸይሩ ላይ እንበርታ🙌

ወደ ዋትሳፕ ግሩፖች መልቀቅ የምትፈልጉ ልቀቁ ሜጋባይቱ ስለተቀነሰ ይሄድላችኋል 👌

« ونسألُكَ سِعةَ الصّدر ، وَالصَبــر على البــلاء ،وَالسّلامَة فِي الدّيـن. «አላህ ሆይ ሰፊ ልብ፣ በመከራ ውስጥ ትዕግስት፣ እና በዲን  ውስጥ ደህንነትን እንለምንሃለን።» =

🛑👉 አልፈሽዋል እኮ ! « ያሳለፍሻቸዉ ግዜያት ወደኋላ ዞር ብለሽ ብታያቸው   በራስሽ ትገረሚያለሽ! ብዙ ነገራቶችን አሳክተሻል አደርገዋለሁ አልፈዋለው ብለሽ ያሰብሺዉ  ሁሉ አልፈሽ ለዚህ ግዜ በቅተሻል  አልሃምዱሊላህ ነገንም አላህን ይዘሽ ታልፊያለሽ እናም አትፍሪ ! » =