cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል 📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን 📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK 📃 ለ መወያያ @COTMp 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Show more
Advertising posts
26 488Subscribers
+1424 hours
+2107 days
+55530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉ውድ ቤተሰቦቻችን ምርጥ የ SAP ሶፍትዌር ቲቶርያል በ YOUTUBE ቻናላችን እንደጀመርን ይታወቃል 🌟እንሆ SAP 2000 በ ኣማርኛ ክፍል 3 አሁን ለቀነዋል ✳️በ ክፍል 3 የዳስነው Roof በ SAP እንዴት ዲዛይን እንደሚደረግ ነው 🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ https://www.youtube.com/@ETHIOCONp 🖱Amharic SAP 2000 Tuetorial Part 3 👇 https://youtu.be/QJIJl2qqXI0
Show all...
Amharic SAP 2000 Tuetorial Part 3

👍 3
👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪዉን ለማዘመን የኪነ-ህንጻ (አርክቴክቸር) ባለሙያዎች ማህበር የበኩላቸውን ድርሻ  ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። ❇️በፈጣን ዕደገት ላይ የሚገኘውን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪዉን ለማዘመን የኢትዮጵያ የአርክቴክቸር የሙያ ማህበር አባላትና ሙያተኞች የበኩላቸውን ድርሻ  ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ✳️የማህበሩ አባላትና ይመለከተኛል የሚሉ ባለሙያዎች እየተገናኙ ዘርፉን ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ እንዲሁም ችግር ፈች ጥናቶችንና የእርስበርስ ልምዶችና ተሞክሮአቸውን ማካፈል ያስችላቸው ዘንድ በሚኒስትር መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ የተከፈተው  አኮ ቡና ውስጥ ማህበሩ በሚፈልገው መልክ እንዲጠቀምበት  እንደተፈቀደለት ተናግረዋል፡፡ ✳️ማህበሩ ለሀገር ግንባታና ለከተሜነት መስፋፋት እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን የጠቀሱት ሚ/ር ዴኤታው በተለይ መሀንዲሶች፣ ፕላነሮች እና አርክቴክቶች በሚኒስቴር መ/ቤቱ አቅራቢያ የሚሰባሰቡበት ቋሚ ቦታ መገኘቱ  ሀገር ከዘርፉ ባለሙያዎች የምትፈልገውን ሁሉ ያለምንም ችግር እንድትጠቀም ያስችላታል ብለዋል፡፡ Via Ministry of Urban and Infrastructure @etconp
Show all...
👍 3 2
🏗 DF construction ♻️ Our working activities list ✅ General contractor ✅ General finished work /interior design ✅ Furniture works ✅ Any construction materials supplier ✅ Construction Mashonery rent ✅ Design and supervision work ✅ Consulting on land property You can contact us via ☎️ 0923763281 ☎️ 0932264369
Show all...
👍 1🙏 1
Maybe it’s structural failure that’s why we see ruins of the building 📍 next to dembel @etconp
Show all...
🙏 2👍 1
Q) After casting an ordinary cement concrete on drying ?Anonymous voting
  • Expands
  • Mix
  • Shrinks
  • None of these
0 votes
👍 8
Shear strength of a soil is a unique function ofAnonymous voting
  • a) effective stress only
  • b) total stress only
  • c) both effective stress and total stress
  • d) none of the above
0 votes
👍 11
👉የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን እድሳት በገንዘብ እጥረት ሳቢያ እየተጓተተ ሲሆን ለማጠናቀቅ 85 ሚልየን ብር ያስፈልጋል 🚧በኢትዮጵያ የፓትሪያርክ ሹመት የሚፈጸምበቱ በቸኛ ስፍራ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የህንፃ እድሳት እንዲጠናቀቅ 85 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። ✳️የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደር ሰበካ ጉባዔ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የህንፃ እድሳቱ እስካሁን 75 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን 90 ሚሊዮን ብር ገደማ እንደፈጀ ተጠቁሟል። ❇️የቤተ ክርስቲያኗ የእድሳት ሂደት ለ16 ወራት ያህል ጥናት ሲደረግበት ቆይቶ "በቅርስ እድሳት ልምድ ካለው" ቫርኔሮ ከተባለ ድርጅት ጋር በ172 ሚሊዮን ብር የሥራ ውል መጀመሩን አዲስ ማለዳ ከመግለጫው ተረድታለች። 📌በዚህ የእድሳት ሂደት ከውጪ ለሚገቡ እቃዎች የውጭ ምንዛሪ እጥረት እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኗ ከፍተኛ ገቢ ታገኛለች በሚል ግምት ህብረተሰቡ ለመርዳት ፍቃደኝነት አለማሳየታቸው እንደ ተግዳሮት ተጠቅሰዋል። ✳️ድጋፍ የሚሰበሰብባቸው መንገዶችም እንደቀጠሉ ነው። 🚧እድሳቱ ከተጀመረ አንድ ዓመት ከግማሽ ገደማ ያስቆጠረ ሲሆን መጋቢት 30 ቀን 2016 እንደሚጠናቀቅ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በገንዘብ እጥረት ሳቢያ ለሦስት ወራት እንዲራዘም መደረጉን አዲስ ማለዳ ከታደመችበት መግለጫ ሰምታለች። 🔰የቤተ ክስርስቲያኗ አስተዳዳሪ ሊቀ ስልጣን ቆሞስ አባ ሲራክ አድማሱ እንደገለጹት እድሳቱ ከኢትዮጵያ ቅርስና ጥበቃ ህጋዊ ፈቃድ አግኝቶ የሚታደስ መሆኑን ጠቁመው በግንባታ ሂደት ያጋጠመ ችግር የለም ብለዋል። ☄የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን በ1924 ከተመሰረተ ጀምሮ ከ90 ዓመታት በላይ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። @etconp
Show all...
👍 8 3🕊 3
👉በአዲስ አበባ 1.5 ሚሊዮን የቤት እጥረት መኖሩ ተነገረ 📌አልሚዎች በየአመቱ 200 እና ከዚያ በላይ ቤቶች እየገነቡ የከተማዋ የቤት ችግር መቅረፍ አይቻልም ተብሏል በመሆኑም ባለሀብቶች በቤት ልማት ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ የከተማ አስተዳደሩ ጠይቋል። ✳️በቤት ልማት መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ከተማ አስተዳደሩ ማበረታቻ እንደሚያደርግም አስታውቋል። ❇️የአዲስ አበባ ከተማ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ግርማ ሰይፊ እንደተናገሩት በከተማው ያለው የቤት ፍላጎት እና አቅርቦቱ የተመጣጠነ አይደለም ብለዋል። ❇️ከተማዋ በልማት ምክንያት በርካታ ቤቶች በልማት እያፈረሰች ከመሆኑ ጋር በተያያዘም የቤት ፍላጎቱ እየጨመረ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ❇️ከፍተኛ ፍላጎት የሚታይበት የቤት ችግር ለመቅረፍ ከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ አማራጮች እያቀረበ ይገኛልም ብለዋል። 🚧የሪልዕስቴት አልሚዎች በአመት 200 እና ከዚያ በላይ ቤት እየሰሩ የከተማው የቤት ፍላጎት ማሟላት አይቻልም ሲሉም ተናግረዋል። ⏺ባለሀብቶች ከሪል ዕስቴት ከፍ ብለው በቤት ልማት ውስጥ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ጠይቀዋል። ⏺ከዚህ በፊት በዘርፉ የነበሩ ማነቆዎች ከተማ አስተዳደሩ እየቀረፈ እንደሚገኝ የተናገሩት ኮሚሽነር ግርማ ባለሀብቶች ዕድሉን መጠቀም አለባቸው ብለዋል። ✳️ኮሚሽነሩ ይህንን ያሉት በቤት ልማት ዘርፍ ላይ የተሰማራው ዋልያ ሆምስ ባዘጋጀው መድረክ ነው። 🚧ዋልያ ሆምስ በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች የገነባቸው ቤቶች በተመለከተ የማስተዋወቂያ ዝግጅት አድርጓል። 🔰ኩባኒያው ኡቡንቱ ዴሉክስ አፓርትመንት እና አጃንባ ቪላስ የተሰኙ ሁለት ፕሮጀክቶቹ ለዘርፉ ተዋናዮች እና ለመንግስት ሀላፊዎች አስተዋዉቋል። 🚧የዋልያ ሆምስ አፓርትመንቶች የሚገኙት በላንቻና በቅሎ ቤት አካባቢ መሆኑ ተነግሯል። @etconp
Show all...
👍 6
INTERCON Construction Materials      👉 Authorized agent of MC (Conmix) and Weber  ● Concrete Admixtures ● Concrete Repair Mortar ● Bonding Agent      ● Self-level, Floor hardener, Epoxy ● Grout        ● Quartz Paint ● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Waterproofing chemicals and Materials (Cementitious, Crystalline, Acrylic, Sealants, Membrane) ● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 or 0961955559 Address: Signal, around signal mall
Show all...
👍 2