cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል 📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን 📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK 📃 ለ መወያያ @COTMp 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Больше
Рекламные посты
26 658
Подписчики
+524 часа
+907 дней
+52230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ ነው! 🚧ለ2030ው የዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ መሆኑ ተገለጸ። ✳️በስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የ2030ው ዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ለማገናኘት ታቅዷል ተብሏል። 🔰ሞሮኮ እና ስፔን በጋራ የባቡር ትራንስፖርት መስመሩን ለመገንባት ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል። ❇️የግንባታው ወጪ በሁለቱ ሀገራት ይሸፈናል የተባለ ሲሆን ግንባታው በቅርቡ እንደሚጀመር የይሮ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል፡፡ ☄ስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ የ2030 የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት ለፊፋ ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ @etconp
Показать все...
👍 10😁 1
👉የዱባዮ ቡርጂ አል አረብ ጂሜይራህ፣ በአለማችን ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች መካከል አንዱ ነው። ✳️ይህ ሆቴል ከአለማችን ሠማይ ጠቀስ ሆቴሎችም በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። 🚧ይሁን እንጂ፣ ከዚህ ረጅም ሕንፃ ውስጥ 39 ከመቶ የሚሆነው የሕንፃው አናት ክፍል ጥቅም አልባ (non occupied) ሲሆን፣ ሕንፃውን ለመገንባት 7.6 ቢሊየን ዳላር ወጪ ተደርጓል። 🔰ቡርጂ አል አረብ፣ ያረፈው በሰው ሰራሽ ደሴት ላይ ከመሆኑም በላይ፣ ሕንፃው ከመሬት ጋር የሚገናኘው በድልድይ ነው። @etconp
Показать все...
👍 3🥰 3
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ! 🔰የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሳምንት የተሰኘውና በማኅበራችን፣ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀው ፕሮግራም ከግንቦት 15 – 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት በሥፍራው ተገኝተው የዚህ ታላቅ ኹነት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር @etconp
Показать все...
🙏 5👍 4
What is the approximate cost of the complete labour a percentage of the rate of the total cost of the buildung ?Anonymous voting
  • 0.1
  • 0.4
  • 0.25
  • 0.025
0 votes
👍 17 3🙏 2
👉Different Methods of Compaction of Concrete ✳️Compaction is an important process after placing of concrete. ✳️Compaction reduces the percentage of air voids in the concrete, thus it can increase the strength of concrete over a large extent. ✳️Scientific studies show that about 1 % of air voids can decrease the compressive strength by 6 % Such air voids should be avoided as you know that the concrete is the main material which takes the compressive load in the structural members. 🚧Different methods of compaction of concrete You can do compaction of concrete by two methods, hand compaction and mechanical compaction. 📌1.Hand Compaction You may have already seen hand compaction in various places because it is a widely used compaction method in construction works. ⏺Nowadays it is used only for small construction works and unimportant or temporary construction works. ❇️The different types of hand compaction of concrete are given below. ✅A. Rodding ⏺Rodding is a method of poking concrete with a rod. The rod used for poking has a length of 2m and 16mm diameter. The thickness of layers of poking varies from 15 to 20mm. ✅B.Tamping ⏺Tamping is a method in which the top surface of the concrete is tamped or beaten by a wooden cross section road. ⏺Tamping is mainly used for the construction of roof slabs and pavements. By tamping, you can achieve levelling and compaction at the same time. ✅C. Ramming ⏺It is not used for the compaction in reinforced concrete works or upper storeys floors. ⏺Widely used for the compaction of ground floors. 📌2.Mechanical Compaction ⏺In mechanical compaction, vibrators are used. The vibrators can vibrate within the fresh concrete so that proper compaction occurs without any air voids. ⏺While compaction, the air bubbles in the concrete comes out at the top surface and it expells immediately. @etconp
Показать все...
👍 15 2
What is the purpose of the truss in a truss bridge?Anonymous voting
  • a) To provide additional support to the bridge deck
  • b) To distribute the load of the bridge
  • c) To resist compression forces
  • d) All of the above
0 votes
👍 12😢 7🏆 2
👉ሻንጋይ ታዎር 🔰ሻንጋይ ታዎር 128 ወለል ያለው ረጅምና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ሲሆን ቁመቱም 632 ሜትር ይደርሳል፣ ከግማሽ ኪሎ ሜትር በላይ እንደ ማለት ነው። 🚧የሻንጋይ ታዎር ቁመት በአለማችን ከሚገኙ ሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች ጋር ሲወዳደር በሁለተኝነት ደረጃ ላይ ይገኛል። @etconp
Показать все...
11👍 5
👉ባሕርዳርን ስማርት ሲቲ ለማድረግ ሥራዎች የ55 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክትን በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ 🔰የባህር ዳር ከተማን ሁለንተናዊ ዕድገትና ለውጥ በማፋጠን የማኀበረሰብ ተጠቃሚነት ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች በማኀበረሰቡና በባለሀብቱ ርብርብ እየተከናወኑ መሆኑን የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናግረዋል። 🚧በዚህ መሠረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ፈጥኖ በመግባት ሙሉ ግቢውን መልሶ ለማልማት ያመች ዘንድ የ55 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞ በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው። ✳️ከንቲባው ለዚህም ማሳያ በርካታ የሆነ ህዝብ የሚገለገልበትን የከንቲባ ቢሮን ጨምሮ፣ ሌሎች ተቋማት የሚገኙበትን ግቢ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና መሰል የአገልግሎት መስጫ መሠረተ ልማቶች የተሟላ በማድረግ ምቹና ተስማሚ የሆነ የሥራ አካባቢ በመፍጠር የተቀላጠፈ ህዝባዊ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው ብለዋል። @etconp
Показать все...
👍 8 3😁 2🙏 1
Intercon Construction Materials       👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants) ● Concrete Repair, Grout    ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat ● External finishes (Quartz paint, Contextra), ● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints) ● Floor hardener, Epoxy, Self-level               ● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 or 0961955559 Address: Signal, around signal mall
Показать все...
👍 4
👉የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንፃ ግንባታ ተጀመረ 🚧የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኮሪደር ልማት የፈረሰውን አራዳ ሕንፃ አካባቢ በአዲስ መልክ ለመገንባት የሁለገብ ሕንፃ ግንባታን አስጀምሯል፡፡ ✳️በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስን ጨምሮ ሊቀነ ጳጳሳት ተገኝተዋል ✳️በመልሶ ግንባታው ባለ 4 ወለል ሕንፃ ውብ በሆነ መልኩ እንደሚሠራ እና ግንባታውም በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ወራት እንደሚጠናቀቅ ተገልፆል። @etconp
Показать все...
7👍 4