cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል 📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን 📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK 📃 ለ መወያያ @COTMp 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Show more
Advertising posts
26 658
Subscribers
+524 hours
+907 days
+52230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
👉አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ ነው! 🚧ለ2030ው የዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ መሆኑ ተገለጸ። ✳️በስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የ2030ው ዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ለማገናኘት ታቅዷል ተብሏል። 🔰ሞሮኮ እና ስፔን በጋራ የባቡር ትራንስፖርት መስመሩን ለመገንባት ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል። ❇️የግንባታው ወጪ በሁለቱ ሀገራት ይሸፈናል የተባለ ሲሆን ግንባታው በቅርቡ እንደሚጀመር የይሮ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል፡፡ ☄ስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ የ2030 የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት ለፊፋ ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ @etconp
1 7242Loading...
02
👉የዱባዮ ቡርጂ አል አረብ ጂሜይራህ፣ በአለማችን ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች መካከል አንዱ ነው። ✳️ይህ ሆቴል ከአለማችን ሠማይ ጠቀስ ሆቴሎችም በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። 🚧ይሁን እንጂ፣ ከዚህ ረጅም ሕንፃ ውስጥ 39 ከመቶ የሚሆነው የሕንፃው አናት ክፍል ጥቅም አልባ (non occupied) ሲሆን፣ ሕንፃውን ለመገንባት 7.6 ቢሊየን ዳላር ወጪ ተደርጓል። 🔰ቡርጂ አል አረብ፣ ያረፈው በሰው ሰራሽ ደሴት ላይ ከመሆኑም በላይ፣ ሕንፃው ከመሬት ጋር የሚገናኘው በድልድይ ነው። @etconp
2 1971Loading...
03
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ! 🔰የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሳምንት የተሰኘውና በማኅበራችን፣ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀው ፕሮግራም ከግንቦት 15 – 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት በሥፍራው ተገኝተው የዚህ ታላቅ ኹነት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር @etconp
2 6345Loading...
04
Media files
3 1647Loading...
05
👉Different Methods of Compaction of Concrete ✳️Compaction is an important process after placing of concrete. ✳️Compaction reduces the percentage of air voids in the concrete, thus it can increase the strength of concrete over a large extent. ✳️Scientific studies show that about 1 % of air voids can decrease the compressive strength by 6 % Such air voids should be avoided as you know that the concrete is the main material which takes the compressive load in the structural members. 🚧Different methods of compaction of concrete You can do compaction of concrete by two methods, hand compaction and mechanical compaction. 📌1.Hand Compaction You may have already seen hand compaction in various places because it is a widely used compaction method in construction works. ⏺Nowadays it is used only for small construction works and unimportant or temporary construction works. ❇️The different types of hand compaction of concrete are given below. ✅A. Rodding ⏺Rodding is a method of poking concrete with a rod. The rod used for poking has a length of 2m and 16mm diameter. The thickness of layers of poking varies from 15 to 20mm. ✅B.Tamping ⏺Tamping is a method in which the top surface of the concrete is tamped or beaten by a wooden cross section road. ⏺Tamping is mainly used for the construction of roof slabs and pavements. By tamping, you can achieve levelling and compaction at the same time. ✅C. Ramming ⏺It is not used for the compaction in reinforced concrete works or upper storeys floors. ⏺Widely used for the compaction of ground floors. 📌2.Mechanical Compaction ⏺In mechanical compaction, vibrators are used. The vibrators can vibrate within the fresh concrete so that proper compaction occurs without any air voids. ⏺While compaction, the air bubbles in the concrete comes out at the top surface and it expells immediately. @etconp
3 22619Loading...
06
Media files
3 3068Loading...
07
👉ሻንጋይ ታዎር 🔰ሻንጋይ ታዎር 128 ወለል ያለው ረጅምና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ሲሆን ቁመቱም 632 ሜትር ይደርሳል፣ ከግማሽ ኪሎ ሜትር በላይ እንደ ማለት ነው። 🚧የሻንጋይ ታዎር ቁመት በአለማችን ከሚገኙ ሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች ጋር ሲወዳደር በሁለተኝነት ደረጃ ላይ ይገኛል። @etconp
3 7215Loading...
08
👉ባሕርዳርን ስማርት ሲቲ ለማድረግ ሥራዎች የ55 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክትን በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ 🔰የባህር ዳር ከተማን ሁለንተናዊ ዕድገትና ለውጥ በማፋጠን የማኀበረሰብ ተጠቃሚነት ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች በማኀበረሰቡና በባለሀብቱ ርብርብ እየተከናወኑ መሆኑን የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናግረዋል። 🚧በዚህ መሠረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ፈጥኖ በመግባት ሙሉ ግቢውን መልሶ ለማልማት ያመች ዘንድ የ55 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞ በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው። ✳️ከንቲባው ለዚህም ማሳያ በርካታ የሆነ ህዝብ የሚገለገልበትን የከንቲባ ቢሮን ጨምሮ፣ ሌሎች ተቋማት የሚገኙበትን ግቢ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና መሰል የአገልግሎት መስጫ መሠረተ ልማቶች የተሟላ በማድረግ ምቹና ተስማሚ የሆነ የሥራ አካባቢ በመፍጠር የተቀላጠፈ ህዝባዊ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው ብለዋል። @etconp
3 5694Loading...
09
Intercon Construction Materials       👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants) ● Concrete Repair, Grout    ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat ● External finishes (Quartz paint, Contextra), ● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints) ● Floor hardener, Epoxy, Self-level               ● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 or 0961955559 Address: Signal, around signal mall
3 4761Loading...
10
👉የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንፃ ግንባታ ተጀመረ 🚧የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኮሪደር ልማት የፈረሰውን አራዳ ሕንፃ አካባቢ በአዲስ መልክ ለመገንባት የሁለገብ ሕንፃ ግንባታን አስጀምሯል፡፡ ✳️በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስን ጨምሮ ሊቀነ ጳጳሳት ተገኝተዋል ✳️በመልሶ ግንባታው ባለ 4 ወለል ሕንፃ ውብ በሆነ መልኩ እንደሚሠራ እና ግንባታውም በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ወራት እንደሚጠናቀቅ ተገልፆል። @etconp
3 6632Loading...
11
በኬንያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በምትገኝ አንዲት ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ግድብ ተንዶ በትንሹ የ42 ሰዎች ህይወት አለፈ ኃይለኛ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ለግድቡ መናድ ምክንያት ሲሆን በርካታ ቤቶችን ጠራርጎ መውሰዱን የአካባቢው ባለስልጣናት ዐስታውቀዋል። በአደጋው በርካታ መንገዶች ተቆራርጠዋል፤ በህይወት የተረፉ ሰዎች ከተገኙ በሚልም የህይወት አድን ሰራተኞች በአካባቢው መሰማራታቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። የኑኩሩ ግዛት አስተዳዳሪ ሱዛን ኪሂካ እንዳሉት  42 ሰዎች መሞታቸው ተረጋግጧል። ነገር ግን አሁንም ድረስ በደለል ተውጠው ገና ያልተገኙ በርካታ ሰዎች በመኖራቸው የሟቾች ቁጥር በእጅጉ ሊያሻቅብ ይችላል። ኤል ኒኖ ያስከተለው የአየር ንብረት ለውጥ በኬንያ በዚህ ዓመት በመጋቢት እና ሚያዝያ ወራት ከተለመደው የዝናብ መጠን በላይ እንዲዘንብ አስገድዷል። ኃይለኛ ዝናብ ባስተናገዱ አካባቢዎች በተከሰቱ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋዎች የሟቾችን ቁጥር ከ140 በላይ አድርሷል፤ ከ130 ሺ በላይ ሰዎችን ከቤት ንብረታቸው አፈናቅሏል። የጎርፍ መጥለቅለቁ በበርካታ አካባቢዎች መንገዶችን ጨምሮ በመሰረተ ልማቶች ላይም ብርቱ ጉዳት ማድረሱን ነው ዘገባው ያመለከተው። ይህንኑ ተከትሎ በእረፍት ላይ የነበሩ ትምህርት ቤቶች መከፈት ከሚገባቸው ቀን እንዲያስተላልፉ የሀገሪቱ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።
3 6502Loading...
12
👉በመዲናዋ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ 🚧በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ንጋት ላይ በጣለው ዝናብ ሳቢያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወረገኑ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል። 🔰የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸውን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ ግንባታዎች ሕብረተሰቡን ለጎርፍ አደጋ እንደሚያጋልጡ በጥናት መለየቱ ተገልጿል፡፡ ✳️ይህንን የአደጋ ስጋትና ተጋላጭነት በመሠረታዊነት የሚፈቱ ፕላኑን የጠበቁ ዘላቂ የመፍትሄ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝም ተጠቁሟል፡፡ 🚧በመሆኑም ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳያጋጥሙ ከከተማ አስተዳደሩ እና ከእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሚተላለፉ የጥንቃቄ መልዕክቶች ተግባራዊ እንዲደረጉ ጥሪ መቅረቡን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ Via FBC @etconp
3 8723Loading...
13
Media files
3 6455Loading...
14
/Volumetric
10Loading...
15
1. What is the Young's modulus and its units ? E = Longitudinal stress / Longitudinal strain Units - N/m² 2. What is the Bulk modulus and its units ? K = Direct stress /Volumetric strain Units - N/m² 3. What is the Rigidity modulus and its units ? G = Shear stress / Shear strain. Units - N/m² 4. What is the Poissons ratio and its units ? m = Lateral strain / Longitudinal strain. Units - No units @etconp Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/ X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
4 20026Loading...
16
Media files
3 93410Loading...
17
X-Ray vision of collapse simulation @etconp Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/ X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
3 7523Loading...
18
Tilted skyscraper 🏙️ collapses in an #earthquake @etconp Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/ X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
3 4356Loading...
19
Media files
3 3928Loading...
20
👉አዲስ የተገነባውን የመቄዶንያ ህንፃ ለማጠናቀቅ 1.7 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተነገረ። "ሚያዚያን ለመቄዶንያ" በተሰኘ መርሃ ግብር በዚህ ወር የኢትዮ ቴሌኮም ማህበራዊ ትስስር ገፆችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል ኢትዮ ቴሌኮም ገቢ አንደሚያደርግ አቶ ቢኒያም በለጠ ተናግሯል። የተገልጋዮችን ቁጥር 17,500 ወደ 20,000 ለማድረስ እና ሆስፒታል እንዲሆን በማሰብ በ3.5 ቢሊዮን ብር በመገንባት ላይ ያለው ባለ 15 ወለል ያለው ሕንፃ በተጀመረ በ3 ዓመት ውስጥ 2 ቤዝመንት፤ ግራውንድ እና 12 ፎቅ ወደ ላይ በመገንባት በሶስት ዓመት ተኩል የሕንፃው ግንባታውን ወደ ማጠናቀቁ ተቃርበናል ተብሏል። በአሁን ወቅት ህንፃውን ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ ወደ 1.7 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ አቶ ቢነያም ተናግሯል። መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን በተለይም ደግሞ እራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ፣ መመገብ እና መፀዳዳት የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ የሆኑና የሰው ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አረጋውያንንና አዕምሮ ሕሙማንን ከወደቁበት ጎዳና ላይ በማንሳት 7,500 በላይ የሚሆኑ ተረጂዎችን በአዲስ አበባ፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፤ ሻሽመኔ፣ አደዋ፤ ባህርዳር፣ ሐረር፤ ጋምቤላ እና ጎሬ፣ መቱ፣ ጂማ፤ ሰንዳፋ በኬ፣ ሐዋሳ፣ አሶሳ፣ ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ አምቦ፣ ኮረም፣ ሰመራ፣ ሰቆጣ፣ አምደወርቅ፣ ላሊበላ፣ አዲስ ዘመን፤ አምቦ እና አርባምንጭን ጨምሮ በአጠቃላይ በ25 ከተሞች ውስጥ እየስራ ይገኛል። በቀጣይ ወሊሶ፣ በሱልልታ፣ ሰበታ፣ ደብረ ብርሃን፤ ሆሳዕና፣ ዲላ፣ ጂግጂጋ፣ እና በሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችን ለመስራት ከወዲሁ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በኢትዮ ቴሌኮም የትስስር ገፆች ላይ በሚቀላቀሉ አዳዲስ ተከታዮች ወይም (Follower) ብዛት 30 ብር እና በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ እርዳታ ስለሚደረግልን ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ሊንክዲን፣ ዩትዩብ፣ ቲክቶክ ይፋዊ የትስስር ገፆች ፎሎው እና ሼር በማድረግ መቄዶንያን ያግዙ! ተብሏል። @etconp
3 8602Loading...
21
Intercon Construction Materials       👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants) ● Concrete Repair, Grout    ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat ● External finishes (Quartz paint, Contextra), ● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints) ● Floor hardener, Epoxy, Self-level               ● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 or 0961955559 Address: Signal, around signal mall
3 5886Loading...
22
Name the type of slab !! @etconp Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/ X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
1 5470Loading...
23
Media files
3 6017Loading...
24
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር በመሆን የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ ✳️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርኃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ። 🔰ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች መሆናቸውን ገልጸዋል። ✳️ከንቲባዋ የግንባታ ተገቢ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ስራ ለገባው ጊፍት ሪል እስቴት በነዋሪዎቹ ስም ምስጋና አቅርበዋል። 🚧የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችሉ አዳዲስ አማራጮችን ከህግና አሰራር ጋር በማጣጣም ተግባራዊ በማድረግ አዲስ አበባን ምቹ የስራና የመኖሪያ ከተማ ለማድረግ መስራታችንን ቀጥለናል ሲሉም አክለዋል። @etconp
4 0155Loading...
25
“... ኮንትራክተሮችና ባለንብረቶች አደጋ አጋጥሞ ስንደርስ እንኳ #ቦታው_ላይ_አይገኙም ” - አቶ ንጋቱ ማሞ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን፥ በከተማው በአደጋ የሚከሰት ሞት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ አንጻር ዘንድሮ መጨመሩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። በብዛት የሞት አደጋ እየደረሰባቸው ያሉት ደግሞ የቀን ሠራተኞች መሆናቸውን ጠቁሟል። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነተ ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ምን አሉ ? - “ ከተማው ውስጥ ብዙ የግንባታ ሥራዎች ይከናወናሉ። በተለይ አሁን ሕይወታቸውን እያጡ ያሉት በኮንክትራክሽን / በግንባታ ዘርፉ ያሉ የቀን ሠራተኞች ናቸው። ” - “ የቀን ሠራተኞች በኮንስትራክሽን ዘርፉ ላይ ብዙ ጊዜ ጉልበታቸውን ነው ይዘው የሚገቡት፤ አደጋ ሊያጋጥም ይችላል የሚል ቴክኒካል እውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ የላቸውም።  እንዴት የሥራ ላይ አደጋን መከላከል እንደሚችሉ ስለጠና እንኳ አይሰጥም። ” - “ ' #የቀን_ሠራተኞች_እንፈልጋለን ' የሚሉ ማስታወቂያዎችን የኮንስትራክሽን ሳይቶች ላይ እናያለን። በዚያው ሥራ ያጣ መንገደኛ ይገባል ግን ሥራውን ለመከናውን ምን ሊያጋጥም ይችላል ? ብሎ አስቀድሞ የመገመት እውቀት አይኖርም። ” - “ ኮንትራክተሮችና ባለንብረቶች ላይ ትልቁ ኃላፊነት ይወድቃል። እነርሱ ደግሞ በሚፈለገው ደረጃ ለዘርፉ ትኩረት እየሰጡ አይደለም። አደጋ አጋጥሞ ስንደርስ እንኳ #ቦታው_ላይ_አይገኙም። ” - “ ፈቃድ ከወሰዱ በኋላ ግንባታው እስኪጠናቀቅ የደህንነት መርሆዎችን ያለመከተል ሁኔታ አለ። ” Q. መፍትሄውን ምንድነው ? - “ መፍትሄውማ ፈቃድ ሰጪው አካልም ፈቃድ ከሰጠ በኋላ በየጊዜው ጠብቅ ቁጥጥር በማድረግ ለአደጋ የተጋለጡ አሰራሮችን እየለዩ በህንጻ አዋጁ መሠረት እርምጃዎችን ቶሎ ቶሎ መውሰድ ያስፈልጋል። ” ሰሞኑን የ7 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የድንጋይ እና አፈር ናዳ አደጋ በኮንስትራክሽን ሥራ ላይ ባሉ ሠራተኞች ላይ ባለመድረሱ ለየት ያለ ቢሆንም ይህንኑ አደጋ ጨምሮ በ2016 ዓ/ም እስካሁን 12 ሰዎች በተለያዩ ጊዜዎችና አደጋዎች ሞተዋል። የሟቾች ቁጥር ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር ጨምሯል። Via Tikvah Ethiopia @etconp
3 7742Loading...
26
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
3 6310Loading...
27
👉የዓለም አቀፉን እግርኳስ ፌዴሬሽን (FIFA) እና የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (CAF) ደረጃን አሟልቶ እየተገነባ የሚገኘው የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም @etconp
3 8545Loading...
28
👉5ኛ አመታዊ የኪነህንጻ  አውደርዕይ 🔰አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር መርሀግብር ተማሪዎች 🚧በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ AAS (Association of Architecture Students) ማህበር ያዘጋጀው 5ኛው አመታዊ የኪነ ህንፃ አውደ ርዕይ ትላንት ሚያዝያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም "ኪነህንጻ በአመታቶች መካከል" በሚል መሪ ቃል ተጀምሯል። ✳️በተማሪዎች የተሰሩ የኪነህንጻ ፣ የውስጥ ፣የገጸመሬት፣  የቤት እቃዎች እንዲሁም  የምርት ንድፎች፣ ቁስምስሎች፣ የጥበብ ስራዎች፣ ስእሎች፣ ወካይ ምስሎች (renderings), ወዘተ...  በአውደርዕዩ ይቀርባሉ። ❇️አውደርዕዩ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2016 ዓም ድረስ የሚቆይ ሲሆን በተጋበዙ እንግዶች ሴሚናሮችን ጨምሮ የተለያዩ መርሃ ግብሮች የሚኖሩ ሲሆን  በዩኒቨርስቲዎች መካከል የሚደረጉ  የንድፍ ውድድሮች እና ሌሎችም ትምህርታዊ ክንውኖች ተዘጋጅተዋል። 📌ሁላችሁም ተጋብዛችኋል❤️ @etconp
4 2902Loading...
29
#ADVERTISNMENT 🌟Our working activities list 🚧General contractor 🚧general finished work /interior design 🚧furniture works 🚧any construction materials supplier 📞 +251932264369 or 0923763281
6420Loading...
30
👉እንወያይ ✅በመዲናይቱ አዲስ አበባም ሆነ በተቀረው የሀገሪቱ ክፍል ባሉ ትልል ከተሞች የሚገነቡ ህንጻዎች በቁጥርም ሆነ በመጠን እጅጉን እየጨመሩ መምጣታቸው ይታያል። 🔰በሀገሪቱ ለመኖሪያም ሆነ ለተለያዩ ግልጋሎቶች የሚውሉ የህንጻ ግንባታዎች ከምንግዜውም ይልቅ እየጨመሩ መምጣታቸውን ተከትሎ ከግንባታ እና ተያያዝ እንeቅስቃሴዎች ጋር ተያይዞ በሚከሰቱ የደህንነት ችግሮች የበርካታ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ እና የንብረት ውድመት ሲከተልም ይታያል ፤ ይሰማል። ❇️ከሰሞኑ እንኳ አዲስ አበባ ውስጥ ለግንባታ የተከማቸ አፈርና ድንጋይ አንድ ቤት ላይ ተደርምሶ የሁለት ቤተሰብ አባላት የሆኑ የሰባት ሰዎችን ህይወት ነጥቋል። 📌የህንጻ ግንባታ ጥራታቸውን ባለመጠበቅ የሚገጥሙ መደረመስን ጨምሮ ለበርካታ ሰዎች ህልፈት እና የንብረት ውድመት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች በተለያዩ ጊዜያት ተዘግበዋል። ⏺ከህንጻ ግንባታ ጋር ተያይዘው ለሚከሰቱ አደጋዎች በግንባታ ወቅት የሚደርስ አደጋን ለመከላከል የወጡ ህጎች አለመተግበራቸው በምክንያትነት ከሚቀርቡ ጉዳዮች አንዱ ሲሆን ግንባታዎችን በርካሽ ግብአት እና የሰው ኃይል ለመገንባት የሚደረጉ ጥረቶች ደግሞ ደረጃቸውን የጠበቁ ህንጻዎች እንዳይገነቡ ከማድረግ አልፎ ለከፋ የሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራም ሲዳርግ እየታየ ነው። ⏺አሁን አሁን ደግሞ በመንግስትም ይሁን በግል በአጠቃላይ ሀገሪቱ የግንባታ ፍላጎት እጅጉን እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ በመስኩ ተገቢው ክትትል እና ቁጥጥር ካልተደረገ ችግሩ አሳሳቢ ሆኖ እንደሚቀጥል መገመት አያዳግትም። ☄ለመሆኑ በየአካባቢያችሁ የሚከናወኑ ግንባታዎች ምን ያህል ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው ? የግንባታ ደህንነት ባለመጠበቁ የገጠማችሁ ችግር ይኖር ይሆን ? ዘላቂ መፍትሄውስ ምን ይሁን ትላላችሁ ፤ ሃሳባችሁን አካፍሉን ፤ ተወያዩበትም። https://t.me/COTMp
3 6424Loading...
31
Intercon Construction Materials       👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants) ● Concrete Repair, Grout    ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat ● External finishes (Quartz paint, Contextra), ● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints) ● Floor hardener, Epoxy, Self-level               ● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 or 0961955559 Address: Signal, around signal mall
3 7603Loading...
32
👉ድንቅ ዜና 🚧የአለማችን ትልቁ 3D ፕሪንተር ሙሉ የመኖሪያ ቤት በራሱ ፕሪንት ማድረጉ ተገለፀ። 💫በአሜሪካ ሜን ዩኒቨርስቲ ዉስጥ የተሰራው ይህ ፕሪንተር ከውስጡ በሚወጣ ቴርም ፕላስቲክ ፖሊመር አማካኝነት ግዙፍ ቤቶችን የመስራት አቅም አለው ተብሏል። 💥ቴክኖሎጂው በዚህ ከቀጠለ በቅርብ አመታት ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በማሽን ፕሪንት የተደረገ የመኖሪያ መንደር ማየታችን አይቀሬ ይመስላል። የዜና ምንጭ AP @etconp
2 0934Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
👉አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ ነው! 🚧ለ2030ው የዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ መሆኑ ተገለጸ። ✳️በስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የ2030ው ዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ለማገናኘት ታቅዷል ተብሏል። 🔰ሞሮኮ እና ስፔን በጋራ የባቡር ትራንስፖርት መስመሩን ለመገንባት ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል። ❇️የግንባታው ወጪ በሁለቱ ሀገራት ይሸፈናል የተባለ ሲሆን ግንባታው በቅርቡ እንደሚጀመር የይሮ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል፡፡ ☄ስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ የ2030 የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት ለፊፋ ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ @etconp
Show all...
👍 10😁 1
👉የዱባዮ ቡርጂ አል አረብ ጂሜይራህ፣ በአለማችን ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች መካከል አንዱ ነው። ✳️ይህ ሆቴል ከአለማችን ሠማይ ጠቀስ ሆቴሎችም በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። 🚧ይሁን እንጂ፣ ከዚህ ረጅም ሕንፃ ውስጥ 39 ከመቶ የሚሆነው የሕንፃው አናት ክፍል ጥቅም አልባ (non occupied) ሲሆን፣ ሕንፃውን ለመገንባት 7.6 ቢሊየን ዳላር ወጪ ተደርጓል። 🔰ቡርጂ አል አረብ፣ ያረፈው በሰው ሰራሽ ደሴት ላይ ከመሆኑም በላይ፣ ሕንፃው ከመሬት ጋር የሚገናኘው በድልድይ ነው። @etconp
Show all...
👍 3🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ! 🔰የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሳምንት የተሰኘውና በማኅበራችን፣ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀው ፕሮግራም ከግንቦት 15 – 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት በሥፍራው ተገኝተው የዚህ ታላቅ ኹነት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር @etconp
Show all...
🙏 5👍 4
What is the approximate cost of the complete labour a percentage of the rate of the total cost of the buildung ?Anonymous voting
  • 0.1
  • 0.4
  • 0.25
  • 0.025
0 votes
👍 17❤ 3🙏 2
👉Different Methods of Compaction of Concrete ✳️Compaction is an important process after placing of concrete. ✳️Compaction reduces the percentage of air voids in the concrete, thus it can increase the strength of concrete over a large extent. ✳️Scientific studies show that about 1 % of air voids can decrease the compressive strength by 6 % Such air voids should be avoided as you know that the concrete is the main material which takes the compressive load in the structural members. 🚧Different methods of compaction of concrete You can do compaction of concrete by two methods, hand compaction and mechanical compaction. 📌1.Hand Compaction You may have already seen hand compaction in various places because it is a widely used compaction method in construction works. ⏺Nowadays it is used only for small construction works and unimportant or temporary construction works. ❇️The different types of hand compaction of concrete are given below. ✅A. Rodding ⏺Rodding is a method of poking concrete with a rod. The rod used for poking has a length of 2m and 16mm diameter. The thickness of layers of poking varies from 15 to 20mm. ✅B.Tamping ⏺Tamping is a method in which the top surface of the concrete is tamped or beaten by a wooden cross section road. ⏺Tamping is mainly used for the construction of roof slabs and pavements. By tamping, you can achieve levelling and compaction at the same time. ✅C. Ramming ⏺It is not used for the compaction in reinforced concrete works or upper storeys floors. ⏺Widely used for the compaction of ground floors. 📌2.Mechanical Compaction ⏺In mechanical compaction, vibrators are used. The vibrators can vibrate within the fresh concrete so that proper compaction occurs without any air voids. ⏺While compaction, the air bubbles in the concrete comes out at the top surface and it expells immediately. @etconp
Show all...
👍 15❤ 2
What is the purpose of the truss in a truss bridge?Anonymous voting
  • a) To provide additional support to the bridge deck
  • b) To distribute the load of the bridge
  • c) To resist compression forces
  • d) All of the above
0 votes
👍 12😢 7🏆 2
Photo unavailableShow in Telegram
👉ሻንጋይ ታዎር 🔰ሻንጋይ ታዎር 128 ወለል ያለው ረጅምና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ሲሆን ቁመቱም 632 ሜትር ይደርሳል፣ ከግማሽ ኪሎ ሜትር በላይ እንደ ማለት ነው። 🚧የሻንጋይ ታዎር ቁመት በአለማችን ከሚገኙ ሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች ጋር ሲወዳደር በሁለተኝነት ደረጃ ላይ ይገኛል። @etconp
Show all...
❤ 11👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
👉ባሕርዳርን ስማርት ሲቲ ለማድረግ ሥራዎች የ55 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክትን በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ 🔰የባህር ዳር ከተማን ሁለንተናዊ ዕድገትና ለውጥ በማፋጠን የማኀበረሰብ ተጠቃሚነት ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች በማኀበረሰቡና በባለሀብቱ ርብርብ እየተከናወኑ መሆኑን የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናግረዋል። 🚧በዚህ መሠረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ፈጥኖ በመግባት ሙሉ ግቢውን መልሶ ለማልማት ያመች ዘንድ የ55 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞ በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው። ✳️ከንቲባው ለዚህም ማሳያ በርካታ የሆነ ህዝብ የሚገለገልበትን የከንቲባ ቢሮን ጨምሮ፣ ሌሎች ተቋማት የሚገኙበትን ግቢ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና መሰል የአገልግሎት መስጫ መሠረተ ልማቶች የተሟላ በማድረግ ምቹና ተስማሚ የሆነ የሥራ አካባቢ በመፍጠር የተቀላጠፈ ህዝባዊ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው ብለዋል። @etconp
Show all...
👍 8❤ 3😁 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Intercon Construction Materials       👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants) ● Concrete Repair, Grout    ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat ● External finishes (Quartz paint, Contextra), ● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints) ● Floor hardener, Epoxy, Self-level               ● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 or 0961955559 Address: Signal, around signal mall
Show all...
👍 4

❤ 7👍 5