cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል 📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን 📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK 📃 ለ መወያያ @COTMp 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

نمایش بیشتر
Advertising posts
26 615مشترکین
+2524 ساعت
+1167 روز
+58430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👉የዓለም አቀፉን እግርኳስ ፌዴሬሽን (FIFA) እና የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (CAF) ደረጃን አሟልቶ እየተገነባ የሚገኘው የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም @etconp
نمایش همه...
3
👉5ኛ አመታዊ የኪነህንጻ  አውደርዕይ 🔰አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር መርሀግብር ተማሪዎች 🚧በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ AAS (Association of Architecture Students) ማህበር ያዘጋጀው 5ኛው አመታዊ የኪነ ህንፃ አውደ ርዕይ ትላንት ሚያዝያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም "ኪነህንጻ በአመታቶች መካከል" በሚል መሪ ቃል ተጀምሯል። ✳️በተማሪዎች የተሰሩ የኪነህንጻ ፣ የውስጥ ፣የገጸመሬት፣  የቤት እቃዎች እንዲሁም  የምርት ንድፎች፣ ቁስምስሎች፣ የጥበብ ስራዎች፣ ስእሎች፣ ወካይ ምስሎች (renderings), ወዘተ...  በአውደርዕዩ ይቀርባሉ። ❇️አውደርዕዩ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2016 ዓም ድረስ የሚቆይ ሲሆን በተጋበዙ እንግዶች ሴሚናሮችን ጨምሮ የተለያዩ መርሃ ግብሮች የሚኖሩ ሲሆን  በዩኒቨርስቲዎች መካከል የሚደረጉ  የንድፍ ውድድሮች እና ሌሎችም ትምህርታዊ ክንውኖች ተዘጋጅተዋል። 📌ሁላችሁም ተጋብዛችኋል❤️ @etconp
نمایش همه...
#ADVERTISNMENT 🌟Our working activities list 🚧General contractor 🚧general finished work /interior design 🚧furniture works 🚧any construction materials supplier 📞 +251932264369 or 0923763281
نمایش همه...
👉እንወያይ ✅በመዲናይቱ አዲስ አበባም ሆነ በተቀረው የሀገሪቱ ክፍል ባሉ ትልል ከተሞች የሚገነቡ ህንጻዎች በቁጥርም ሆነ በመጠን እጅጉን እየጨመሩ መምጣታቸው ይታያል። 🔰በሀገሪቱ ለመኖሪያም ሆነ ለተለያዩ ግልጋሎቶች የሚውሉ የህንጻ ግንባታዎች ከምንግዜውም ይልቅ እየጨመሩ መምጣታቸውን ተከትሎ ከግንባታ እና ተያያዝ እንeቅስቃሴዎች ጋር ተያይዞ በሚከሰቱ የደህንነት ችግሮች የበርካታ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ እና የንብረት ውድመት ሲከተልም ይታያል ፤ ይሰማል። ❇️ከሰሞኑ እንኳ አዲስ አበባ ውስጥ ለግንባታ የተከማቸ አፈርና ድንጋይ አንድ ቤት ላይ ተደርምሶ የሁለት ቤተሰብ አባላት የሆኑ የሰባት ሰዎችን ህይወት ነጥቋል። 📌የህንጻ ግንባታ ጥራታቸውን ባለመጠበቅ የሚገጥሙ መደረመስን ጨምሮ ለበርካታ ሰዎች ህልፈት እና የንብረት ውድመት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች በተለያዩ ጊዜያት ተዘግበዋል። ⏺ከህንጻ ግንባታ ጋር ተያይዘው ለሚከሰቱ አደጋዎች በግንባታ ወቅት የሚደርስ አደጋን ለመከላከል የወጡ ህጎች አለመተግበራቸው በምክንያትነት ከሚቀርቡ ጉዳዮች አንዱ ሲሆን ግንባታዎችን በርካሽ ግብአት እና የሰው ኃይል ለመገንባት የሚደረጉ ጥረቶች ደግሞ ደረጃቸውን የጠበቁ ህንጻዎች እንዳይገነቡ ከማድረግ አልፎ ለከፋ የሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራም ሲዳርግ እየታየ ነው። ⏺አሁን አሁን ደግሞ በመንግስትም ይሁን በግል በአጠቃላይ ሀገሪቱ የግንባታ ፍላጎት እጅጉን እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ በመስኩ ተገቢው ክትትል እና ቁጥጥር ካልተደረገ ችግሩ አሳሳቢ ሆኖ እንደሚቀጥል መገመት አያዳግትም። ☄ለመሆኑ በየአካባቢያችሁ የሚከናወኑ ግንባታዎች ምን ያህል ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው ? የግንባታ ደህንነት ባለመጠበቁ የገጠማችሁ ችግር ይኖር ይሆን ? ዘላቂ መፍትሄውስ ምን ይሁን ትላላችሁ ፤ ሃሳባችሁን አካፍሉን ፤ ተወያዩበትም። https://t.me/COTMp
نمایش همه...
ETCONp Discussion

✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው። ✋This is discussion group of @etconp . 🔖ማሳሰብያ ... . ⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ማስታወቂያ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም! . 📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @etconpworks ፃፉልን። እናመሰግናለን🙏

3👍 1
Intercon Construction Materials       👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants) ● Concrete Repair, Grout    ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat ● External finishes (Quartz paint, Contextra), ● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints) ● Floor hardener, Epoxy, Self-level               ● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 or 0961955559 Address: Signal, around signal mall
نمایش همه...
👍 2
👉ድንቅ ዜና 🚧የአለማችን ትልቁ 3D ፕሪንተር ሙሉ የመኖሪያ ቤት በራሱ ፕሪንት ማድረጉ ተገለፀ። 💫በአሜሪካ ሜን ዩኒቨርስቲ ዉስጥ የተሰራው ይህ ፕሪንተር ከውስጡ በሚወጣ ቴርም ፕላስቲክ ፖሊመር አማካኝነት ግዙፍ ቤቶችን የመስራት አቅም አለው ተብሏል። 💥ቴክኖሎጂው በዚህ ከቀጠለ በቅርብ አመታት ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በማሽን ፕሪንት የተደረገ የመኖሪያ መንደር ማየታችን አይቀሬ ይመስላል። የዜና ምንጭ AP @etconp
نمایش همه...
👉በቤት ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የታዩ የጥራትና የፍጥነት ልምዶች መጎልበት ይገባቸዋል ተባለ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ረገድ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው የፌዴራል ተቋማት ሱፐርቪዥን ቡድን÷ የኮርፖሬሽኑን ዋና መሥሪያ ቤት፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና የቤቶች ልማት ፕሮጀክቶችን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክቷል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል÷ ተቋሙን ከችግር በማውጣት ትርፋማና ተወዳዳሪ ማድረግ እንደተቻለ ተናግረዋል፡፡ በሪፎርሙ ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር፣ ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት የማስፈፀም አቅምን ማሳደግ መቻሉን ገልፀዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የቤቶችን የይዞታ ካርታ በማዘጋጀት፣ ለቤቶች መለያ ምልክት በመለጠፍ፣ ጂ.ፒ.ኤስ እና ወደ ጉግል ካርታ በማስገባት የኮርፖሬሽኑን የቤት አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻል መቻላቸውን ጠቁመዋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር)÷ በኮርፖሬሽኑ የተጀመረው የቤቶች የመረጃ አያያዝ ሥርዓት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጠቁመዋል። ከቤቶች ልማት ጎን ለጎን በቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገነባው የብሎኬት እና የኮንክሪት ማምረቻ ፋብሪካ የዘርፉን ችግር ከመፍታት ባለፈ ለኢንዱስትሪው ተሞክሮ የሚሆን ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ታምራት ሙሉ በበኩላቸው÷ የኮርፖሬሽኑ የቤቶች ግንባታ ተሞክሮ የሚወሰድበት መሆኑን ገልፀው፤ በግንባታ ሂደት የሚሳተፉ አካላት ጥምረት እንዲጠናከር አመልክተዋል። @etconp
نمایش همه...
3👍 2
👉what is Real estate? ✳️Real estate is defined as the land and any #permanent #structures, like a home, or improvements attached to the land, whether #natural or #man-made. It is a form of #real #property, which is #tangible and can be owned, sold, or leased. Real estate can be #categorized into five main types: residential, commercial, industrial, raw land, and special use. #Residential real estate includes properties used for living, such as single-family homes and apartments. #Commercial real estate is used for business purposes, including office buildings, shopping centers, and restaurants. #Industrial real estate is used for manufacturing, production, and storage. #Raw #land is undeveloped property, and #special use real estate includes properties like schools, government buildings, and parks. @etconp
نمایش همه...
👍 11 2👏 1
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
نمایش همه...
👍 3
👉BASIC CRITERIA FOR CONSTRUCTION BUILDING DESIGN 🚧FUNCTIONALITY ✳️It must meet the intended purpose and accommodate the activities that will take place within it. This includes considerations such as the layout of spaces, ease of movement, accessibility, and the integration of necessary infrastructure and utilities. 🚧SAFETY AND STRUCTURAL INTEGRITY ✳️Safety is of utmost importance in construction building design. The structure must be designed to withstand external forces, such as wind, earthquakes, and other potential hazards. Structural integrity involves considering factors such as load-bearing capacity, stability, and the use of appropriate materials and construction techniques to ensure the building's safety over its lifespan. 🚧AESTHETICS AND VISUAL APPEAL ✳️The visual appeal of a building is an important aspect of its design. Aesthetics involve the overall form, proportion, materials, colors, and architectural style. A well-designed building not only functions efficiently but also contributes to the visual harmony and character of its surroundings. 🚧SUSTAINABILITY AND ENVIRONMENTAL CONSIDERATIONS ✳️With a growing focus on sustainability, construction building design should incorporate environmentally friendly practices. This includes the use of energy-efficient materials, sustainable construction techniques, and the integration of renewable energy sources. Designers should also consider factors such as water efficiency, waste management, and the building's overall environmental impact. 🚧COST-EFFECTIVENESS ✳️Cost-effectiveness is a crucial criterion in construction building design. The design must balance the desired functionality, safety, aesthetics, and sustainability within the available budget. Designers should consider factors such as material costs, construction methods, maintenance requirements, and long-term operational costs to ensure the building's economic viability. 🚧USER EXPERIENCE AND COMFORT ✳️The design should prioritize the comfort and well-being of the building's occupants. This includes considerations such as natural lighting, ventilation, acoustics, temperature control, and interior ergonomics. Creating a pleasant and comfortable environment enhances the overall user experience and contributes to the building's functionality and productivity. 🚧REGULATORY COMPLIANCE ✳️Building design must comply with local building codes, regulations, and zoning requirements. Designers need to be aware of and adhere to the specific regulations related to structural integrity, fire safety, accessibility, and environmental standards. Compliance with these regulations ensures the building meets legal requirements and ensures the safety and well-being of its occupants. 🚧FUTURE ADAPTABILITY AND FLEXIBILITY ✳️Building design should also consider future adaptability and flexibility. As needs and technologies evolve, the building should be able to accommodate changes or expansions without significant modifications or disruptions. Via Fares Filmon @etconp
نمایش همه...
👍 15