cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጦር ሜዳ

ምክንያቱም ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን -ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ -ከሥልጣናትና ከኀይላት -እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው። ኤፌ 6:12 *ጦር ሜዳ ውስጥ መሆኑን ያላወቀ ሰው ለውግያ የተዘጋጀ አይደለም፡፡ ሁሌ የተማረከ እና የተሸነፈ ነው፡፡ ሰለዚህ "የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ ኤፈ 6:13.... ... አስተያየት ካላችሁ @endyab

Show more
Advertising posts
738
Subscribers
-124 hours
+77 days
+2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

No one talks about how hard it is to walk faithfully with God. It's easy to post the verses and cute bible notes but there's a lifetime of spiritual warfare, losing friendships and being tempted and tested constantly throughout every day. It's not easy to be seperated from the world, but man it's so worth it. የክርስትና ሁለቱ ገጽታዎች ******************************* ©ከእግዚአብሔር ጋር በታማኝነት እና በቅድስና መጓዝ ምን ያህል ከባድ ነው🤔!!  ©ጥቅሶችን እና የሚያማምሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን መለጠፍ በጣም ቀላል ነው። ©ነገር ግን በየቀኑ ያለማቋረጥ እየተፈተኑ መኖር ፣ የልብ ስብረት፣መናቅ እና መሰደብ፣መገፍት እና ጓደኝነትን ማጣት ፣ መገለል እና ተቀባይነት ማጣት የእለት ተለት እና የህይወት ዘመን መንፈሳዊ ጦርነት ነው። ©በአለም ውስጥ ሆኖ ከአለም መለያየት ቀላል አይደለም። ©ደስ የምለው ነገር ግን ይህ ጦርነት የረከሰ ሳይሆን #በጣም #ዋጋ ያለበት ፣ ወርደት ሳይሆን #ክብር ያለበት ፣ ሰላም እና እውነተኛ ደስታ ያለበት ነው። * * @በዓለም ወርደት እንጂ ክብር የለም። @በኃጢአት ባዶነት እና ሰላም ማጣት እንጂ ደስታ የለም። @ከሰይጣን ጋራ ወርደት እንጂ ክብር የለም። @ክርስትና የወሬ እና የንግግር ጉዳይ ሳይሆን የኃይል እና በተግባር የመኖር ጉዳይ ነው። **************************************** #ክርስትና #ይኖራል (ጠብቆ ሲነበብ)።
Show all...
Repost from ጦር ሜዳ
ኢያሱ 24:14-16 እግዚአብሔርን #ብቻ #አምልኩ። ....... #እግዚአብሔርን #ማምለክ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣........ #የምታመልኩትን #ዛሬውኑ #ምረጡ፤ ........ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።” ***** -የቀድሞ አባቶቻችሁ ከወንዙ ማዶና በግብፅ ያመለኳቸውን አማልክት #ከእናንተ #አርቁ፤ -ራስወዳድነትን #ከእናንተ #አርቁ፤ -አለመታዘዝን #ከእናንተ #አርቁ፤ -አስመሳይነትን #ከእናንተ #አርቁ፤ -ሴሰኝነትንና ዝሙት #ከእናንተ #አርቁ፤ **** ** *** .........#እግዚአብሔርን #ብቻ #አምልኩ። ....... .......... ** * ** -15 #እግዚአብሔርን #ማምለክ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ -ለእግ/ር መታዘዝ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ -መቀደስ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ -ከኃጢአት መራቅ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ -በመንፈስ መመላለስ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ -ለእግ/ር መገዛት #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ -በጠባቡ መንገድ መሄድ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ -በፍቅር መመላለስ #የማያስፈልግ #መስሎ #ከታያችሁ ግን፣ **** ** *  -የቀድሞ አባቶቻችሁ ከወንዙ ማዶ ካመለኳቸው አማልክት ወይም በምድራቸው የምትኖሩባቸው አሞራውያን ከሚያመልኳቸው አማልክት ታመልኩ #እንደሆነ -ዓለምን #ታመልኩ #እንደሆነ -እንደ ሥጋ ፈቃድ መኖር ትፈልጉ #እንደሆነ -በዝሙት መመላለስን ትፈልጉ #እንደሆነ -በአስመሳይነት መመላለስን ትፈልጉ #እንደሆነ -በጥላቻ መመላለስን ትፈልጉ #እንደሆነ ******* ***** ******  #የምታመልኩትን #ዛሬውኑ #ምረጡ፤ ** * ** እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።”
Show all...
" እንሆ ህይወትንና ሞትን በረከትንና ርግማንን በፊትህ እንዳስቀመጥኩ ዛሬ ሰማይና ምድር አድርጌ እጠራብሃለው። እንግዲህ አንተ እና ልጆችህ በሕይወት እንድትኖሩ ሕይወትን ምረጥ፤ ይኸውም አምላክህን እግዚአብሔርን እንድትወድ፣ቃሉን እንድታደምጥና፣ ከእርሱም ጋር እንድትጣበቅ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር ህይወትህ ነው።" ዘዳግም 30:19-20
Show all...
⚠Waring:-⚠በአእምሮህ ስተምታስበው ነገር ተጠንቀቅ⚠ ************************************ #ሀሳቡን ስትዘራው #ተግባሩን ታጭዳለህ #ተግባሩን ስትዘራው #ልምምድ ሆኖ ታጭዳለህ #ልምምዱን ስትዘራው #ባህሪ ሆኖ ታጭዳለህ #ባህሪህን ስትዘራው #ዛላለምህን ታጭዳለህ ******************* Sow a thought, reap an action; Sow an action, reap a habit. Sow a habit, reap a character. Sow a character, reap a destiny.
Show all...