fa
Feedback
ጦር ሜዳ

ጦር ሜዳ

رفتن به کانال در Telegram

ምክንያቱም ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን -ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ -ከሥልጣናትና ከኀይላት -እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው። ኤፌ 6:12 *ጦር ሜዳ ውስጥ መሆኑን ያላወቀ ሰው ለውግያ የተዘጋጀ አይደለም፡፡ ሁሌ የተማረከ እና የተሸነፈ ነው፡፡ ሰለዚህ "የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ ኤፈ 6:13.... ... አስተያየት ካላችሁ @endyab

نمایش بیشتر
1 193
مشترکین
+524 ساعت
-47 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+37
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+40
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+50
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+31
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+95
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+54
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+41
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+200
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
24 سپتامبر+5
23 سپتامبر0
22 سپتامبر+1
21 سپتامبر+2
20 سپتامبر0
19 سپتامبر0
18 سپتامبر+1
17 سپتامبر+2
16 سپتامبر+1
15 سپتامبر+3
14 سپتامبر0
13 سپتامبر+4
12 سپتامبر+1
11 سپتامبر+1
10 سپتامبر0
09 سپتامبر+2
08 سپتامبر+2
07 سپتامبر+2
06 سپتامبر0
05 سپتامبر+2
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+3
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
❓ ኢየሱስ ምን አለ? 📌 ስለ እምነት ብቻ 📌 ስለ “ጌታ ሆይ” ስለማለት 📌 ስለ የአብን ፈቃድ ስለማድረግ 📌 ስለ መታዘዝ 📖 ሉቃስ 6፥46 «“እኔ የምለውን አታደርጉም፤ ታዲያ ለምን፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ’ ትሉኛላችሁ?”» 😳 ኢየሱስ ራሱ ይህን ጥያቄ ጠየቀ። 👉 “ጌታ ሆይ” ማለት ብቻ በቂ ነው? 👉 ወይስ እርሱ የሚለውን ማድረግ ያስፈልጋል? --- 🔥 ኢየሱስ ሌላ ቦታ ደግሞ ምን አለ? 📖 ማቴዎስ 7፥21 «“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።”» ❗ ኢየሱስ እዚህ ላይ ምን እያለ ነው? ❌ “ጌታ ሆይ” የሚለኝ ሁሉ... ✅ “የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ” --- ❤️ ኢየሱስ ስለ መውደድስ ምን አለ? 📖 ዮሐንስ 14፥15 «“ብትወዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ።”» እዚህም ኢየሱስ እኔን መውደዳችሁ የምታወቀው በመታዘዛችሁ ነው ይለናል። --- 🔥 እንግዲህ ዋናው ውይይት፦ ❓ በኢየሱስ ማመን ብቻ ወይስ የአብን ፈቃድ ማድረግ/መታዘዝ? ኢየሱስ ራሱ ምን አለ? «“ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ” ትሉኛላችሁ፥ እኔ የምለውን ግን አታደርጉም።» «“የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ” እንጂ።» «“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ።”» --- 🤔 እንወያይ ❓ “የአብ ፈቃድ” ምንድነው? ❓ ኢየሱስ ስለ አብ ፈቃድ ምን አለ? 📖 ማቴዎስ 21፥28–31 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ «“ምን ይመስላችኋል? ሁለት ወንዶች ልጆች ያሉት አንድ ሰው ነበረ፤ ወደ መጀመሪያው ልጁ ሄዶ፣ ‘ልጄ ሆይ፤ ዛሬ ወደ ወይኑ ቦታ ሄደህ ሥራ’ አለው።» «“ልጁም፣ ‘አልሄድም’ አለው፤ ኋላ ግን ተጸጽቶ ሄደ።» «“ወደ ሁለተኛው ልጁ ሄዶ እንደዚያው አለው፤ ልጁም ‘እሺ ጌታዬ እሄዳለሁ’ አለው፤ ነገር ግን ሳይሄድ ቀረ።» «“ከሁለቱ የአባቱን ፈቃድ የፈጸመው የትኛው ነው?”» 📖 --- 3️⃣ አንድ ሰው “ጌታ ሆይ” “አደርጋለሁ” “አምናለሁ” “ክርስቲያን ነኝ” “በጌታ ነኝ” “አማኝ ነኝ” እያለ በተግባር ግን ካላደረገው ምን እንላለን?🤔 --- 🔥 ከሰዎች ሀሳብ ትንሽ ወጣ ብለን፣ ቲዎሎጂ ክርክርንም ትተን፣ ከራሳችን ፍላጎትም ርቀን — ኢየሱስ ምን አለ? እንበል 💬 እንወያይ።

2
⚠️ ጠንከር ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ ለአማኞች 📖 “አማኝ ነኝ”፣ “ክርስቲያን ነኝ”፣ “ወንድም ነኝ” እያለ... “...ከሚሴስን ወይም ከሚስገበገብ ወይም ጣዖትን ከሚያመልክ ወይም ከሚሳደብ ወይም ከሚሰክር ወይም ከሚቀማ ጋር እንዳትተባበሩ፤ ከእንደዚህ ዓይነቱ ሰው ጋር ምግብ እንኳ አትብሉ።” 📖 1 ቆሮንቶስ 5፥11 ━━━━━━━━━━━━━━ 🔥 እንወያይ! በዚህ ጥቅስ ውስጥ ትኩረት የሚስቡ ቃለት፦ ❗ “እንዳትተባበሩ” ❗ “ምግብ እንኳ አትብሉ” 🤔 ጳውሎስ ምን እያለን ነው? ምን ማለቱ ነው? ━━━━━━━━━━━━━━ 🧐 “ማይስገበገብ ይጠፋል” ብለን ነው? እንዲሁም፣ “ቢጠፋ ቢጠፋ ተሳዳቢ ይጠፋል?” 🤔 ታዲያ ጳውሎስ ከእንደዚህ ዓይነት ክርስቲያን ጋር “አትተባበሩ” “ምግብ እንኳ አትብሉ” ሲል በእውነት ምን እያለ ነው? ━━━━━━━━━━━━━━ 🧐 እሺ… “መሴሰን” ማለትስ ምን ማለት ነው? “የሚሴስንመሠ አይጠፋም!?” ልል ነበር 😄 ነገር ግን “መሴሰን” የሚለው በደንብ አልገባኝም። 🤔 ታዲያ፣ “በጌታ ነኝ” ከሚሉ ሰዎች ጋር እንዴት ነው አብረን የምንሆነው? ❓ እንዴት ነው አብረን የምንበላው? ❓ እንዴት ነው አብረን የምንመላለሰው? ❓ ጳውሎስ ደግሞ “እንዳትተባበሩ… ምግብ እንኳ አትብሉ” ለምን ይለናል? ━━━━━━━━━━━━━━ 🔥 እስቲ እንወያይ! ለምንድነው እኛ ክርስቲያኖች ጠንከር ባሉ በሥነ-ምግባር ላይ ትኩረት ባደረጉ በእግዚአብሔር ቃል የማንወያየው? 💬 እስቲ ከጥቅሱ በመነሳት ሀሳባችሁን ስጡ። 🔥 እንወያይ!
93
3
እግዚአብሔር ተራራዬን አናገረው-ታምራት ሃይሌ ********** እግዚአብሔር ተራራዬን አናገረው እንዲህ አለው (፫x) "አንተ ተራራ! ኧረ ለመሆኑ ምንድነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ" አለው (፫x) ናደው ደለደለው ከእንግዲህስ ምን ሊበጀኝ እዬዬ ማለት ሰለቸኝ አይደርሰኝም ወይ ወረፋ አይገድህም ወይ ስጠፋ አምላካዊ መልስ ከሰማይ ዘሎ በኮረብታዎች ላይ ዙሪያ ገባውን አበራው ተገፈተረ ተራራው እግዚአብሔር ተራራዬን አናገረው እንዲህ አለው (፫x) "አንተ ተራራ! ኧረ ለመሆኑ ምንድነህ? በልጄ ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ" አለው (፫x) ናደው ደለደለው Yedura ሜዳ ሃውልቱ ሰባት እጅ ነዶ እሳቱ ሊያጠፋኝ የተመኘው ጌታ በቁጣው ጐበኘው ጠላት ለራሱ ቆፈረ ሊያስረኝ የወጣው ታሰረ ሊበላኝ ያሻው ተበላ እኔ ግን አለሁ በተድላ እግዚአብሔር ተራራዬን አናገረው እንዲህ አለው (፫x) "አንተ ተራራ! ኧረ ለመሆኑ ምንድነህ? በልጄ ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ" አለው (፫x) ናደው ደለደለው የብዙ ዘመን ጠላቴ ቆሞ የነበረ በፊቴ ብርሃን እንዳላይ ከልሎ አየሁ በጌታዬ ተጥሎ ጌታ በሰራው ከበረ መዝሙር በአፌ ጨመረ ሰማይ ያጨብጭብ በደስታ ምድር ታክብረው በእልልታ እግዚአብሔር ተራራዬን አናገረው እንዲህ አለው (፫x) "አንተ ተራራ! ኧረ ለመሆኑ ምንድነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ" አለው (፫x) ናደው ደለደለው
146
4
ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን በሰላም ይኖራል። ምሳሌ 29:25
216
5
➡➡ይሆንልኛል⬅⬅ አስቴር አበበ ********* ይሆንልኛል ይሳካልኛል ሥጋት ሰፈሬን ከራቀ ሰንበትበት ብሏል (4x) አልረሳውም ማንነቴን በደም ዋጋ መገዛቴን ንጉሥ ከላይ ሆኖ እንዳየኝ ልጄ ምርጤ ርስቴ እንዳለኝ (2x) በምሰማው ሌላ ውሸት አልጥለውም ይህን ዕውነት ንጉሥ ልጁን የላከልኝ የተወደድኩ ምርጥ ዘር ነኝ (2x) አይሆንም አይሰምርም ያለው ኧረ ማን ነው? ሁኔታ ነው? ነቅቻለሁ! ቃሉን በንጉሥ ቃል ሽራለሁ ተደርጐልኛል ተሳክቶልኛል ይህን አውቃለሁ አይሆንም አይሰምርም ያለው ኧረ ማን ነው? ጠላቴ ነው? ነቅቻለሁ! ቃሉን በንጉሥ ቃል ሽራለሁ ይሆንልኛል ይሳካልኛል ይህን አውቃለሁ ቁም ነገር አድርጐት የእኔን ጉዳይ ክብሩን ሁሉ ትቶ ወርዷል ከላይ አቅሜን አውቃለሁ በእርሱ ያለኝን የሆንኩትን ሆኖ ያረገኝን (2x) ደዌ በእኔ ላይ ላይሰለጥን እርግማን በቤቴ እንዳይገኝ ዝቅታ ላይሆንብኝ በላዬ መሸነፍ መረታት ላያገኘኝ ከፍ ላለ ሕይወት በክርስቶስ ታጭቻለሁ ይህ ነው ዕጣ ፈንታዬ የሆንኩትን ሁሉ ሆኖልኛል በድል ተፈጽሟል ጐዳናዬ ያለቀ ነው ያኔ ድሮ የእኔ ጉዳይ የእኔ ኑሮ በቀራኒዮ ተራራ ላይ ተፈጽሟል ብሎኛል የእኔ ጉዳይ (2x)
240
6
بدون متن...
277
7
ድንግልናሽን ፡ ግን ፡ አጥብቀሽ ፡ ጠብቂ ******************************* አንቺን ፡ ፈልገውሽ ፡ በዙሪያሽ ፡ ሚያደቡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ናቸው ፡ ለመዋጥ ፡ የጓጉ #ድንግልናሽን_ግን_አጥብቀሽ_ጠብቂ ሙሽራሽ ፡ ይመጣል ፡ ቁሚ ፡ ተጠንቀቂ የእግዚአብሄር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ እውነተኛው፡ መሲህ ሊመጣ ፡ ነውና ፡ ልብስሽን ፡ እጠቢ (፪x)
291
8
ከድካሜ በቀር ስለራሴ የለኝም የማውቀው by የጥንት አንባ መዘምራን ********************************* ከድካሜ በቀር ስለራሴ የለኝም የማውቀው ግን መንፈስህ በእኔ ላይ እጅግ ኃይለኛ ነው የእግዚአብሔር ኃይሉ ብርታቱ ጉልበቱ በአንተ ድካም ነው ሁሌ መገለጡ ስለዚህ ብትመስልም ሁል ጊዜ ደካማ በአንተ ይገለጣል የእግዚአብሔር ዓላማ
379
9
بدون متن...
537
10
ንጹ ልብን ፍጠርልኝ --ቤተልሔም ተዘራ ************ Verse 1 የሰዉ ሁሉ ልብ ተማርኮበታል፣ ነገ ንግስና ይጠብቀዋል። እኔ እተካለሁ በአንተ ቦታ፣ ፍጠን አባቴ፣ በል በርታ፣ በርታ እንዲህ ያላሰበ፣ ያልተማከረ፣ አንድ ወዳጅ አየሁ፣ ፍቅር ያከበረ ነፍስህን የሚሹ አሉ በደጅ፣ የሚል፦“ሂድ አምልጥ፣ ሂድ ብለጥ” እንጂ ኦ እግዚአብሔር ሆይ፣ ይህ ሰው ማረከኝ። ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ፣ ለወዳጄ ቀና አርገኝ/ለወንድሜ ታማኝ አድርገኝ Verse 1 ምን እንዳሰበ ሳይረዳው፣ “ወዳጄ” ብሎ ሲያስከትለው፣ ልቡ ሲገለጥ ሆነበት ባዳ አቅፎ እየሳመ ሸጠ፣ይሁዳ! ትዝ አይልም እንዴ፣ ______________አብሮ መብላቱ፣ ______________መጫወቱ፣ ______________ያሳለፍካቸው ______________??????? ተው ይሁዳ፣ኧረ ተው ይሁዳ! ሽጠህ ጥለህ ወዳጅነትን፣ አትግዛበት የደም መሬት ኦ እግዚአብሔር ሆይ፣ ምህረት አርግልኝ…… @btlfld ይሄ መዝሙር ሐሳቡ ምንድነው? Verse 1 ስለ ማን ነው? verse 2 ስለ ማን ነው? የተዘመረው?...
540
11
የውይይት ሀሳብ ሐዋርያ ሥራ ምዕራፍ 15 መሠረት ጳውሎስ በወንጌል ጉዞው የገጠመው ነገር ምንድነው? የኢየሩሳሌም ጉባኤ ስለምን ነው? ይሄ የገጠመው challenge “በሕግ ሥራ አይደለም፣ በእምነት በጸጋ ነው” ለሚለው አስተምህሮ መነሻ ሆኖት ይሁን? በዚህ አሁን ባለንበት ዘመን በወንጌላውያን አማኞች ማህበር/Protestant ውስጥ ልክ በጳውሎስ ዘመን እንደነበረ “በሕግ ሥራ አይደለም” እያልን ልንሟገታቸው የምንችላቸው፣ በሐዋርያ ሥራ ምዕራፍ 15 እንደነበረ የአይሁዳውያን ዓይነት አስተምህሮ አለ?
467
12
ለምንድነው ጴጥሮስ ስለ ጳውሎስ ወንጌል የሚከተለውን የጻፈው? “የጌታችን ትዕግሥት እናንተ እንድትድኑ እንደሆነ አስቡ፤ እንዲሁም ወንድማችን ጳውሎስ እንደ ተሰጠው ጥበብ መጠን ጻፈላችሁ፤ እርሱ ስለ እነዚህ ነገሮች በመልእክቶቹ ሁሉ ጽፎአል፤ #በመልእክቶቹም_ውስጥ_በቀላሉ_ለመረዳት_የሚያዳግቱ_ነገሮች_አሉ። ዕውቀት የጐደላቸውና ጽናት የሌላቸው ሰዎች ሌሎችን ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ፣ እነዚህንም ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።" 2 ጴጥሮስ 3:15-16
437
13
የወይይት ሀሳብ ከሥር ጳውሎስ የጠቀሳቸው ሕግ ናቸው ወይስ አይደሉም? እነዚህ ሕግ አይደሉም ካልን ታድያ ሕግ ምንድነው? ሕግ ናቸው ካልን ደግሞ፣ መጽሐፍ ቅዱስ" በሕግ ሥራ አይደለም የሚለው ሕግ ምንድነው?" .....ጳውሎስ ግን በገላትያ or ኤፌሶን ያሉትን አማኞች እነዚህን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን መንግሥት አያወርሱም ይላል...እና አይጣረስም? አዲስ ኪዳን ከሥር የተጠቀሱትን እና ተዛማጅ የሆኑ የሥጋ(የዓለም) ፍሬዎችን የምለማመድ እና የምያደርግ ማንኛውም ያላመነም ሆነ #ድኛለው የሚል ሰው የእግ/ርን መንግሥት እንደማይወርስ ይናገራል፡፡ #ዐመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10 #ሴሰኞች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10, ዕብ 13:4 #ጣዖት_አምላኪዎች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10, ገላ 5:19-21, ኤፌ 5:3-5, ራእይ 21:8 #አመንዝሮች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10, ኤፌ 5:3-5, ራእይ 21:8, ዕብ 13:4 #ወንደቃዎች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10 #ግብረ_ሰዶማውያን፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10 #ሌቦች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10 #ስግብግቦች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10, ኤፌ 5:3-5 #ሰካራሞች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10, ገላ 5:19-21 #ተሳዳቢዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10 #ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮ 6:9-10 #ዝሙት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21, ኤፌ 5:3-5 #ርኵሰት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21, ኤፌ 5:3-5, ራእይ 21:8, ራዕይ 21:27 #መዳራት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ሟርት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ጥላቻ፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ጠብ፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ቅናት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ቊጣ፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ራስ_ወዳድነት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #መለያየት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #አድመኝነት፤ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ምቀኝነት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #ዘፋኝነት፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #እነዚህን_የመሰለው_የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21 #የሚያሳፍርና ንግግር የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ኤፌ 5:3-5 #ተራ የሆነ ንግግር፣ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ኤፌ 5:3-5 #ዋዛ_ፈዛዛም ንግግር የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ኤፌ 5:3-5 #ፈሪዎች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ራእይ 21:8 #የማያምኑ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ራእይ 21:8 #ነፍሰ_ገዳዮች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ራእይ 21:8 #አስማተኞች፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ራእይ 21:8 #ውሸተኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ራእይ 21:8, ራዕይ 21:27 #የእውነትን_ዕውቀት_ከተቀበለ_በኋላሆን_በኀጢአት_ጸንቶ_የምመላለስ፣የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ዕብ 10:26 #ከተፈጥሮ_ሥርዐት_ውጭ_የሆነ_ሩካቤ_ሥጋ የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ይሁዳ 1:7 #እነዚህን_የመሰለው_የምያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ 5:19-21
413
14
ሕግ፣ ጽድቅ እና ድነት — የውይይት ጥያቄዎች ሕግ ምንድነው? ጽድቅ ምንድነው? ድነት ምንድነው? --- መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ጳውሎስ “ሕግ”፣ “ጽድቅ” ሲል ምን ለማለት ፈልጎ ነው? ለምን ከጳውሎስ ውጭ ሌሎች ሐዋርያት (ዮሐንስ፣ ያዕቆብ፣ ጴጥሮስ፣ ይሁዳ...) እንደ ጳውሎስ እነዚህን ቃላት ያልተጠቀሙት? --- ጳውሎስ በወንጌል ጉዞው ላይ ምን ችግር ገጥሞት ነው እነዚህን ሊል የቻለው? --- ጳውሎስ በገላትያ ላይ “በሕግ አይደለም፣ በእምነት ነው” እያለ፣ ለምን “የሚከተሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም” ይላል? ገላ 5:21
279
15
ጽድቅ /መጽደቅ፦ ጽድቅ በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት ማግኘት፤ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል መሆን፤ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ኰነኔ መሆንን የሚያሳይ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ጽድቅ በክርስቶስ ኢየሱስ #በማመን ብቻ የሚገኝ እንደሆነ በማያሻማ መልኩ ይናገራል። ማንም በክርስቶስ ኢየሱስ ካልሆነ በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የሚያገኝበት ሌላ መንገድ የለም። መፅሐፍ ቅዱስ በልጁ የማያምን በፍርድ ስር እንደሚኖር ይናገራል። 🙏ጽድቅ የመዳን የመጀመሪያው step ነው። 🙏ጽድቅ ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እንድንችል የመጀመሪያው step ነው። 🙏ጽድቅ ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም እንዲኖረን የመጀመሪያው step ነው። 🙏ጽድቅ የእግዚአብሔርን መንፈስ (መንፈስ ቅዱስን) ለመቀበል የመጀመሪያው step ነው። 🙏ጽድቅ የተፈጠርንበትን መልካሙን ስራ እንድንሰራ ሃይል እንድናገኝ የመጀመሪያው step ነው። ✝ስለዚህ እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ከጸደቅን፣ከእግዚአብሔርም ጋር ሰላም ካለን፣ ከቁጣ ካመለጥን፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ከፈሰሰልን፤በመንፈስ ቅዱስ ሆነን መልካሙን ፍሬ እያፈራን #መዳናችንን ልንፈፅም ልንተጋ ይገባናል።
313
16
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር-ሶፍያ ሽባባው *********************** እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር (፪x) ሰማያትን ጥሶ ህዋውን ሰንጥቆ ከፀሐይ ሰባት እጅ ይልቅ አብረቅርቆ ከማደሪያው መጣልኝ በማለዳ ፈለገኝ በምህረቱ በራልኝ አብረቀረቀለኝ አዝ እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር የሌዊ አምላክ እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ የዳዊት አምላክ ዝማሬዬ (፪x) ስትመርጥ አትከለከልም አስታዋሽ እንዳንተ አላየሁም ጌታዬ አንተኮ ልዩ ነህ ለኔስ እድል ፋንታዬ ነህ (፪x) (እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር) አዝ እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር የሳሙኤል አምላክ እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ የዳንኤል አምላክ ዝማሬዬ/መመኪያዬ (፪x) እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ እድሌን ከመረጥክ እንድሆን በፊትህ ክብርህንም እንዳይ እንድዘምርልህ አሜን አሜን እያልኩ እንበረከካለሁ ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ እሰግድልሃለሁ አዝ እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር የሌዊ አምላክ እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ የዳዊት አምላክ ዝማሬዬ እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር የሳሙኤል አምላክ እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ የዳንኤል አምላክ መመኪያዬ (፪x) እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ
336
17
የአዲስ ኪዳን አማኞች ህግ አልባ አይደለንም፤ ሰው ህግን በመፈጸም አይድንም። ነገር ግን በክርስቶስ አምኖ የዳነ ሰው ህግን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ይፈፅማል። ሮሜ 8:4
374
18
#ቅድስና ወደ ኢየሱስ ያመጣን መንገድ አይደለም፤ #ኢየሱስ ነው ወደ ቅድስና ያመጣን። ••••••••••••••• ቻርልስ ስፐርጀን ••••••••••••••• #ኢየሱስ ትላንት ያገኘንህ የማትወሰድ ፅድቃችን ነህ ፤ #ኢየሱስ ዛሬን ያቆምከን የማትነቃነቅ ዓለታችን ነህ ፤ #ኢየሱስ የማትጨልምብን የሚትመጣ ተስፋችን ነህ ። 🔒ዋሴ አንተ ነህ ለዘላለም አልጠፋም ፤( ዮሐ 10:28) በማይፋቅ ቀለም በደምህ ተፅፏል ስሜ በሕይወት መዝገብ ፤ ማነው የሚደመስሰኝ ! እኔ ነኝ ወይስ ልዩ ፍጥረት ! #ሉራ(ከቶ) ✍️ወንድም አሻግሬ
17
19
ይቅር ለተባለ ኃጢአተኛ ሲዖል የለም። እግዚአብሔር እንደ አባት ያቅፈዋል እንጂ እንደ ፈራጅ አይኮንነውም። ••••••••••••••• ቻርልስ ስፐርጀን ••••••••••••••• ...ስለዚህ በክርስቶስ ኢየሱስ ያሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም፤ (ሮሜ 8:1)                                                       ✍️ወንድም አሻግሬ
10
20
በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።                                            ምሳሌ 19:21
457