Ethiopia Andinet school🇪🇹
Open in Telegram
ይህ ቻናል በዓለም አቀፍ ደርጃ በተከስተው የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ተማሪዋች በወላጅ ድጋፍ ቤት ሆነው የተለያዩ ጥያቄዋችን እንዲሰሩ እና የት/ቤት መልዕክትን ለማስተላለፍ የተዘጋጅ የቴሌግራም ቻናል ነው
Show more402
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from Yeka Education
👆👆👆👆👆👆👆
✅የ8ኛ ክፍል የመለማመጃ ወርሀዊ ሞዴል ጥያቄዎች
✅አመት 👉👉👉👉2015 ዓ.ም
✅ሴሚስተር👉👉👉👉1ኛ
✅ስርዓተ ትምህርት👉በአዲሱ
✅ክፍል 👉👉👉👉👉8ኛ
✅የትምህርት አይነት
👉ሒሳብ
👉እንግሊዘኛ
👉አጠ/ሳይንስ
👉አማርኛ
👉ሶሻል
👉የዜግነት ት/ት
✅አዘጋጅ👉 በብሉበርድ እና በክላስተሩ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጀ
✅ለመጀመሪያ ግማሽ አመት የማጠቃለያ ፈተና ተማሪዎች ይለማመዱበት ዘንድ የተዘጋጀ
📔📔📔📔📔📔📔📔
Our telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76
ምስጋና
ተልዕኮው የጋራ ነው ለዛም ነው ወላጆች ልጆቻቸው በሚማሩበት ክፍል ውይይት አድርገዋል። ልጆቻችንን ዕለት ተዕለት መከታተል ፤ በተማሪዎች ስነ-ምግባር እና ማጠናከርያ ት/ርት ላይ ከት/ቤቱ ጋር ተባብሮ መሰራት እና ሌሎች ጉዳዮች ከስምምነት በመድረስ ተጠናቋል ይሁንና የቀረቡ አንደንድ ሀሳቦችን ት/ቤቱ ወስዶ የሚያስተካክል ይሆናል። ለመጣችሁ ወላጆች ት/ቤቱ ምስጋናውን እያቀረበ ያለመጡ ወለጆችን አቴንዳንስ የምናጠራ ይሆናል።
በ25/02/2016 በሚኖረው የወላጆች ውይይት ልጆት በሚመርበት ክፍል በመገኘት በውይቱ እንዲሳተፍ በድጋሚ ጥሪ እናቀርባለን።
ማሳሰቢያ፡ ከአንድ በላይ ልጅ ያላቸው ወላጅ በመረጡት ክፍል በውይይቱ ከተሳተፉ በኃላ ሌሎች ልጆቻቸው የሚማሩበትን ክፍል በእለቱ ለሚያስተባብሩ መምህራን ያሳውቃሉ፡፡
ዘግይቶ የሚመጣን ወላጅ ት/ቤቱ አያስተናግድም፡፡
ውይይቱ የሚደረገው በየክፍል ደረጃው እና በየሴክሽኑ በመሆኑ በአዳራሽ የሚደረግ የማዕከል ውይይት የለም
በመጪው እሁድ በሁሉም ክፍል ደረጃ ከተማሪ ወላጆች ጋር ተማሪዎቹ በሚማሩበት ክፍል ውይይት ይደረጋል፡፡
ውይይቱ የሚጀምረው 2፡30
በውይይቱ መገኘት ያለበት ተማሪውን/ተማሪዋን ያስመዘገበ ወላጅ ነው፡፡
በውይይቱ ያልተገኙ ወላጆች ልጆቻቸው በመደበኛ ት/ርት ት/ቤቱ አያስቀጥልም፡፡
የውይይቱ አጀንዳዎች 1. በ2105 ዓ.ም አፈፃፀም የከፍል ወተመህ እንቅስቃሴ የተማሪ ውጤት እና ስነ-ምግባር
2. በተቋም ተልዕኮ ራዕይ እና እሴት
3. የተማሪ ዲስፕሊን መመሪያ (የተማሪ መተዳደሪያ ደንብ)
4. የ2016 ዓ.ም የክፍል ተወመህ እቅድ እና የማጠናከሪያ ት/ርት በተመለከተ
5. የክፍል ተወመህ ምስራታ
በአሁን ሰዓት የተሰጠው ስርጭት ይሄ ስለሆነ ነው በቀጣይ ሲሰጠን በሁሉም ክፍል ደረጃ ተጨማሪ የሚሰጥ ይሆናል። የፊታችን ሰኞ ለ1ኛ እና 2ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒፎርም ስርጭት ይደረጋል። ይሄም ለተማሪዎች ብቻ ይሰጣል።
ማስታወቂያ ለወላጆች በሙሉ
የተማሪ ግብዓት ሰርጭት ለት/ቤቱ በተሰጠው ግብዓት መሰረት የደብተር ስርጭት
በክፍል ደረጃ
ከ1ኛ - 6ኛ = 5 ደብተር
ከ7ኛ - 8ኛ = 6 ደብተር
ለተማሪዎች ከምሳ በኃላ በ6ኛው እና 7ኛው ክ/ግዜ ብቻ የሚሰጥ መሆኑን ት/ቤቱ እያሳወቀ ቅሬታ/አስተያየት ያላችሁ ወላጆች በቴሌ ግራም ገጹ ላይ እንድታሰፍሩ እንጠይቃለን።
ማሰታወሻ :
1. በሁሉም ክፍል ደረጃ ስርጭቱ የሚደረገው ለተማሪዎች ብቻ ነው።
2. ይሄ ሰርጭት ት/ርት መጀመሪያ ላይ የተሰጣቸውን 2 ደብተር አይጨምርም::
ለሁሉም ት/ቤቶች
ጉዳዩ:- በ2016 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቅበላ እና ምዝገባ ጊዜን ስለማጠናቀቅ
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በቁጥር አ2 3 4915 38-40/35 በቀን 07/01/2016 ዓ. ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ቤተሰብ ጥየቃ የሔዱና ከክልል ሲማሩ ለነበሩ ተማሪዎች መልቀቂያ በመያዝ የትምህርት እድል እንዲያገኙ ለማድረግ የምዝገባ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን በደብዳቤ አሳውቀናል፡
👉ስለሆነም ከጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት የተማሪ ቅበላና ምዝገባ እንዳይከናወን እናሳስባለን፡፡
Repost from Yeka Education
What are the parts of the respiratory system?
The respiratory system includes :-
👉Mouth and nose: Openings that pull air from outside your body into your respiratory system.
👉Pharynx (throat): Tube that delivers air from your mouth and nose to the trachea (windpipe).
👉Trachea: Passage connecting your throat and lungs.
👉Bronchial tubes: Tubes at the bottom of your windpipe that connect into each lung.
👉Lungs: Two organs that remove oxygen from the air and pass into blood
👉Diaphragm: Muscle that helps your lungs pull in air and push it out.
👉Ribs: Bones that surround and protect your lungs and heart.
👉Alveoli: Tiny air sacs in the lungs where the exchange of oxygen and carbon dioxide takes place.
👉Bronchioles: Small branches of the bronchial tubes that lead to the alveoli.
Some of the other components of your respiratory system include:
👉Epiglottis: closes when you swallow to keep food and liquids.
👉Larynx (voice box): Hollow organ that allows you to talk and make sounds.
👇👇👇
👇👇👇
https://t.me/dam76
Repost from TIKVAH-MAGAZINE
ትምህርት ለሁሉም ተማሪዎች በነፃ !
አዎ በነፃ!
እንኳን ደስ አለን!! በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት(curriculum) e- Learning በኢትዮጵያ ተጀመረ። ከ4 - 12 ክፍል ያሉትን ትምህርቶች እነ Mathematics, physics, Biology, Chemistry, General science እና ሌሎች ሙሉ የመጽሐፉን ትምህርት በአዲስ አቀራረብ በማንኛውም ጊዜ ከየትኛውም ቦታ ሆነው YouTube ላይ መማር ይችላሉ
YouTube : https://youtube.com/@globedockacademy
Telegram : @globedockacademy
Website : https://globedock.et/
TikTok- https://www.tiktok.com/@globedockacademy
GlobeDock Academy
ማሳሰቢያ
✅የፊታችን ዓርብ(25/01/2016) የኢሬቻ ዋዜማ ስለሆነ ሙሉ ቀን ትምህርት ዝግ መሆኑን እንገልፃለን ።
የየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት
ለመምህራኖች በሙሉ
የከተማ አስተዳደሩ የግብዓት ስርጭት ለማድረግ ሁሉን አቀፍ ርብርብ እያደረገ ይገኛል። ይህንንም ታሳቢ በማድረግ ለተማሪ ወላጆች ስርጭቱ እስኪከናወን በተሰጣቸው 2 ደብተር እንዲጠቀሙ ከወላጆች ጋር መግባባት ስለደረስን በዚህ አግባብ የመማር ማስተማሩ እንዲከናወን አሳውቃለሁ
