Harari Education Bureau
Open in Telegram
ይሄ ቴሌግራም የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የሚያስተላልፋቸው ትምህርታዊ መልዕክቶችና የተለያዩ መረጃዎች ለትምህርቱ ማህብረሰብና ለተማሪዎች በቀላሉ ተደረሽ እንዲሆን ለማስቻል ነው ፡፡
Show more2 015
Subscribers
+124 hours
+187 days
+4230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+18
in 0 channels
November '24
+33
in 0 channels
Get PRO
October '24
+62
in 0 channels
Get PRO
September '24
+88
in 0 channels
Get PRO
August '24
+70
in 0 channels
Get PRO
July '24
+282
in 0 channels
Get PRO
June '24
+95
in 0 channels
Get PRO
May '24
+54
in 0 channels
Get PRO
April '24
+31
in 0 channels
Get PRO
March '24
+21
in 0 channels
Get PRO
February '24
+29
in 0 channels
Get PRO
January '24
+16
in 0 channels
Get PRO
December '23
+58
in 0 channels
Get PRO
November '23
+82
in 0 channels
Get PRO
October '23
+105
in 0 channels
Get PRO
September '23
+116
in 0 channels
Get PRO
August '23
+158
in 0 channels
Get PRO
July '23
+444
in 0 channels
Get PRO
June '23
+55
in 0 channels
Get PRO
May '23
+77
in 0 channels
Get PRO
April '23
+60
in 0 channels
Get PRO
March '23
+43
in 0 channels
Get PRO
February '23
+54
in 0 channels
Get PRO
January '23
+80
in 0 channels
Get PRO
December '22
+56
in 0 channels
Get PRO
November '22
+114
in 0 channels
Get PRO
October '22
+89
in 0 channels
Get PRO
September '22
+115
in 0 channels
Get PRO
August '22
+154
in 0 channels
Get PRO
July '22
+53
in 0 channels
Get PRO
June '22
+40
in 0 channels
Get PRO
May '22
+44
in 0 channels
Get PRO
April '22
+21
in 0 channels
Get PRO
March '22
+32
in 0 channels
Get PRO
February '22
+9
in 0 channels
Get PRO
January '22
+7
in 0 channels
Get PRO
December '21
+33
in 0 channels
Get PRO
November '21
+23
in 0 channels
Get PRO
October '21
+32
in 0 channels
Get PRO
September '21
+36
in 0 channels
Get PRO
August '21
+105
in 0 channels
Get PRO
July '21
+53
in 0 channels
Get PRO
June '21
+38
in 0 channels
Get PRO
May '21
+16
in 0 channels
Get PRO
April '21
+638
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +1 | |||
| 20 December | +1 | |||
| 19 December | 0 | |||
| 18 December | +3 | |||
| 17 December | 0 | |||
| 16 December | +1 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | +1 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | +3 | |||
| 11 December | +1 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | +1 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | +3 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | +3 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ የ2015ዓ.ም የተመሪ ውጤት ሮስተር አንድ ኮፒ እስከ 28/1/2016 ድረስ ለት/ቢሮ ሙያ ፍቃድ ዳይሬክቶሬት እንድታሰገቡ እናሳውቃለን።
| 2 | ጽህፈት ቤቱ ለትምህርት አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ።
መስከረም 19/2016(ሀክትቢ)የኤረር ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ የትምህርት አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ።
የኤረር ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ ትምህርት ቤት አመራሮች በእቅድ ዝግጅት እና ሪፖርት እንዲሁም የትምህርት ቤት አመራር ላይ ስልጠና መስጠት ጀመረ።
ጽህፈት ቤቱ ባዘጋጀው ስልጠና ላይ በወረዳው የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ምክትል ርእሰ መምህራን እና ዩኒት ሊደሮች እየተሳተፉበት የሚገኝ ሲሆን ስልጠናው ለሁለት ቀናት የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ትምህርት ጽህፈት ቤቱ ስልጠናውን እየሰጠ የሚገኘው ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን ነው። | 0 |
| 3 | No text... | 0 |
| 4 | ዳይሬክተሩ ሽልማት ተበረከተላቸው ።
መስከረም 18/2016(ሀክትቢ)የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙክታር ሁሴን በክልሉ ከሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሽልማት ተበረከተላቸው ።
የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለመምህራን እና የትምህርት አመራሮች እየሰጠ በሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ የቢሮው የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙክታር ሁሴን ላበረከቱት አስተዋጽኦ እና የግዜ አጠቃቀም የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ሽልማቱ በክልሉ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርእሰ መምህራን እና ሱፐር ቫይዘሮች ያዘጋጁት መሆኑም ተመላክቷል። | 0 |
| 5 | No text... | 0 |
| 6 | እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
=======®======
ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡
መልካም በዓል! | 0 |
| 7 | No text... | 0 |
| 8 | #ቀን14/1/16ዓም ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት ዳይሬክቶሬት የ2016 የስራ ዘመን እቅድን ወደታች በማውረድ በስሩ ከሚገኙ ፈጻሚዎች ጋር ተፈራረመ ፡፡ | 0 |
| 9 | No text... | 0 |
| 10 | No text... | 0 |
| 11 | No text... | 0 |
| 12 | #ቀን12/1/16ዓም ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለ1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ መስጠት ጀመረ ፡፡ | 0 |
| 13 | No text... | 0 |
| 14 | No text... | 0 |
| 15 | #ቀን11/1/16ዓም ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለ1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች በነገው ዕለት ለሚጀመረው የአቅም ግንባታ ስልጠና የመግቢያ ፈተና (pre test ) በዛሬው ዕለት በዚህ መልኩ ተሰጥቷል ፡፡ | 0 |
| 16 | No text... | 0 |
| 17 | No text... | 0 |
| 18 | #ቀን9/1/16ዓም የስራ ውል ስምምነት ፊርማ ተካሄደ ! ==========®====== ሐረር ከፍተኛ 2ኛ ደ/ት/ቤት ከትምህርት ቤቱ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ጋር የ2015ዓም የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ ፡፡
በግምገማው የተገኙ ጠንካራ ጎኖችን አጠናክረው ለማስቀጠልና ደካማ ጎኖችን ደግሞ በዚህ አመት ዕቅድ ውስጥ በማካተት የላቀ አፈፃፀም ለማስመዝገብ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል ፡፡ በመቀጠልም የ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመንየትምህርት ቤቱን ዕቅድ ለትምህርት ቤቱ ባለድርሻ አካላት የማስተዋወቅ ስራ በመስራትና ከትምህርት ቤቱ የተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ጋር የስራ የውል ስምምነት ሰነድ ፊርማ ተካሂዷል ፡፡ በመጨረሻም በቀጣይ በትኩረት በሚሰሩ ተግባራት ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል ። | 0 |
| 19 | No text... | 0 |
| 20 | #ቀን5/1/16ዓም የማጣቀሻ መፅህፍት ድጋፍ ተደረገ ! ==========®===== የኤረር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ በቀን 5/1/16ዓም ከዚህ በፊት የትምህርት ቤቱን መሠረተ ልማት ለማሻሻል በተካሄደው የንቅናቄ ፕሮግራም ላይ የኤረር ወልደያ ፣የኤረር ዶዶታ ፣የኤረር ሐዋዬ እና የኡላን ኡላ ቀበሌ ገበሬ ማህበራት የትምህርት ቤቱን መሠረተ ልማት ለማሻሻል ቃል መግባታቸው ይታወሳል ፡፡ በገቡት ቃል መሠረት ዛሬ በተወካያቸው በኩል በአቶ መሀመድ ኢብሮ አማካኝነት 165 የተለያዩ ማጣቀሻ መፅህፍት ገዝተው ለትምህርት ቤቱ በድጋፍ አበርክተዋል ፡፡ | 0 |
