ሒራ አካዳሚ-🇪🇹-Hira Academy
Open in Telegram
1 186
Subscribers
-224 hours
-77 days
-830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+2
in 0 channels
August '26
+26
in 0 channels
Get PRO
July '26
+26
in 0 channels
Get PRO
June '26
+67
in 0 channels
Get PRO
May '26
+25
in 0 channels
Get PRO
April '26
+41
in 0 channels
Get PRO
March '26
+31
in 0 channels
Get PRO
February '26
+21
in 0 channels
Get PRO
January '26
+25
in 0 channels
Get PRO
December '25
+30
in 0 channels
Get PRO
November '25
+15
in 0 channels
Get PRO
October '25
+36
in 0 channels
Get PRO
September '25
+50
in 0 channels
Get PRO
August '25
+14
in 0 channels
Get PRO
July '25
+36
in 0 channels
Get PRO
June '25
+31
in 0 channels
Get PRO
May '25
+39
in 0 channels
Get PRO
April '25
+25
in 0 channels
Get PRO
March '25
+28
in 0 channels
Get PRO
February '25
+17
in 0 channels
Get PRO
January '25
+52
in 0 channels
Get PRO
December '24
+66
in 0 channels
Get PRO
November '24
+53
in 0 channels
Get PRO
October '24
+61
in 0 channels
Get PRO
September '24
+55
in 0 channels
Get PRO
August '24
+33
in 0 channels
Get PRO
July '24
+88
in 1 channels
Get PRO
June '24
+57
in 0 channels
Get PRO
May '24
+55
in 0 channels
Get PRO
April '24
+56
in 0 channels
Get PRO
March '24
+53
in 0 channels
Get PRO
February '24
+56
in 0 channels
Get PRO
January '24
+886
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ | 278 |
| 3 | No text... | 548 |
| 4 | ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ | 58 |
| 5 | 🏫 የሒራ አካዳሚ ማስታወሻ
ለተከበራችሁ የሒራ አካደሚ ወላጆችና ማህበረሰብ በሙሉ!
በተማሪዎች የዩኒፎርም ለውጥ አፈጻጸም ዙሪያ በወላጆች ዘንድ የነበረውን የግንዛቤ ብዥታ ለማጥራት የሚከተለውን ግልጽ ማብራሪያ እናካፍላለን፦
👔 1. የዩኒፎርም ለውጥ አፈጻጸም
አዲስ ገቢዎች፡ አዲሱ ዩኒፎርም ግዴታ የሚሆነው ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለሆኑ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ነው።
ነባር ተማሪዎች፡
የመጀመሪያውን ዩኒፎርም መጠቀም መቀጠል ለሚፈልጉ የ1 ዓመት መሸጋገሪያ ጊዜ ተሰጥቷል።
ዩኒፎርም መቀየር ሲፈልጉ ግን አዲሱን የመጠቀም ግዴታ ይኖርባቸዋል።
💰 2. የአቅርቦትና ዋጋ ሁኔታ
ወላጆች ልብሱን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት እንዲችሉ፣ ጥራቱንና ዋጋውን ጠብቆ ማቅረብ የሚችል አካል በግልጽ ጨረታ ተወዳድሮ ከትምህርት ቤት ጋር በመቀናጀት ሁኔታዎች ይመቻቻሉ።
📍 3. አስፈላጊ ማሳሰቢያ (የክፍል ምደባ)
የዘንድሮ የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የምናስተምረው ከጁኒዬር ትምህርት ቤት ጀርባ በሚገኘው የአካዳሚው ምድረ ግቢ ውስጥ መሆኑን አበክረን እንገልጻለን።
📞 ለተጨማሪ መረጃ
📱 0912609341 / 0913489879
✨ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን! ✨
#ሒራ #አካዳሚ | 631 |
| 6 | No text... | 638 |
| 7 | የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️
📊 የማለፊያ ውጤት
• 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል።
• ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው።
• 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
• አምና — 62
• ዘንድሮ — 88
➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል።
💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ
• በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል።
• በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል።
🏆 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ
🥇 አዲስ አበባ — 32.4%
🥈 ሀረሪ — 22.76%
🥉 አማራ — 15%
• ድሬዳዋ — 11.92%
• ትግራይ — 11.2%
• ጉምዝ — 10.53%
• ደቡብ — 9.2%
• ሶማሌ — 9%
• ሲዳማ — 6.95%
• ጉምዝ — 6.1%
• ደቡብ ኢትዮጵያ — 4.2%
• 3.74% — የክልሉ ስም አልተጠቀሰም።
🎯 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
• 591/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ወንድ — ኦዳ ትምህርት ቤት
• 583/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ሴት — አገው ምድር ትምህርት ቤት
• 576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ወንድ — ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
• 569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ሴት
📌 በአጠቃላይ፦ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ምጣኔ 12.8% ሲሆን፣ አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። በተጨማሪም 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል።
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።
አዩ ዘሀበሻ | 655 |
| 8 | ይሄኛው ? | 855 |
| 9 | MOE.pdf | 753 |
| 10 | No text... | 121 |
| 11 | No text... | 962 |
| 12 | No text... | 1 054 |
| 13 | 6882 ok | 221 |
| 14 | ለሁሉም የአክሲዮን ባለቤቶች | 1 163 |
| 15 | 6828ok | 148 |
| 16 | 6828 | 148 |
| 17 | 6882 | 148 |
| 18 | No text... | 1 085 |
| 19 | No text... | 1 134 |
| 20 | የምስራች ከሒራ አካዳሚ! 📣
🎉 የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ! 🎉
ሒራ አካዳሚ ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁሉም ቅርንጫፎቹ አዲስ እና ነባር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል።
✨ ልዩ የማበረታቻ ቅናሽ ተዘጋጅቶሎታል ! ✨
ቀድመው ለሚመዘገቡ ደንበኞቻችን ልዩ የማበረታቻ ቅናሽ ያዘጋጀን በመሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! | 102 |
