en
Feedback
All Pharma

All Pharma

Open in Telegram

On this channel -Pharmaceutical -Laboratory Products -Medical Books -References -Pharmacy store Referencesvg -Vacancy Adv

Show more
1 880
Subscribers
-224 hours
-67 days
-1530 days
Posts Archive
The Ethiopian Pharmaceutical Association (EPA) invites you to enroll and participate in high-quality face-to-face Continuing
The Ethiopian Pharmaceutical Association (EPA) invites you to enroll and participate in high-quality face-to-face Continuing Professional Development (CPD) trainings. Our trainings are designed to support pharmacists and pharmacy professionals in strengthening their knowledge, improving professional competencies, and applying best practices in daily practice. By learning through interactive, in-person sessions, participants gain practical insights and updated guidance that contribute directly to better healthcare outcomes. At EPA, our commitment goes beyond offering CPD opportunities. We focus on promoting the provision of quality pharmacy services and, more broadly, supporting the delivery of quality health services across the healthcare system. Through structured training content, expert facilitation, and evidence-informed learning, we help professionals enhance patient care, uphold professional standards, and respond effectively to emerging health and pharmaceutical challenges

#ለመረጃ ያህል። #እንድታውቁት 👇👇👇 ከተሻሻለው የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክን ለመቆጣጠር የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፦ 1 ➡ ከፖሊስ በተሽከርካሪ ላይ የደረሰውን የጉዳት አይነት የሚገልጽ የፅሁፍ ማስረጃ ሳይቀበሉ ጥገና የሚያከናውኑ ጋራዦች / የጋራዥ ባለቤቶች / በወንጀል ህግ የሚጠየቁት እንዳለ ሆኑ የ20 ሺህ ብር ቅጣት ይጣልባቸዋል። 2 ➡ አመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ያላደረገ የተሽከርካሪ ባለንብረት 3,000 ብር ይቀጣል። 3 ➡ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ሳይኖረው ተሽከርካሪ ያሽከረከረ ማንኛውም ሰው 5,000 ብር ይቀጣል። 4 ➡ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ሳይኖረው ተሽከርካሪ በማሽከርከር በንብረት ላይ ጉዳት ያደረሰ ማንኛውም ሰው 7000 ብር ይቀጣል። 5 ➡ ከባለቤትነት ወይም በይዞታው የተያዘውን ተሽከርካሪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለሌላው ሰው አሳልፎ የሰጠ ማንኛውም የተሸከርካሪ ባለንብረት 3,000 ብር ይቀጣል። 6🚨የትራፊክ ግጭት ወይም ጉዳት አድርሶ በቦታው ላይ ያልቆመ ወይም ባደረሰው የትራፊክ ጉዳት የተጎዳውን እና ሕክምና የሚያስፈልገውን ሰው ወደ ህክምና በመውሰድ እንዲታከም ያላደረገ 👉 በወንጀል ህጉ መሰረት ይጠየቃል። 7 ➡ ወጣት አሽከርካሪዎች፣ ጀማሪ አሽከርካሪዎች ፣ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ፣ የንግድ ተሽከርካሪ አሽከርካሪዎች እና አደገኛ ጭነት የጫኑ አሽከርካሪዎች የአልኮል መጠን በትንፋሽ በየትኛውም መጠን ከተገኘ 2,000 ብር ቅጣት ይጠብቃቸዋል። 8 ➡ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ታግዶበት ሳለ ያሽከረከረ 3,000 ብር ቅጣት ይጣልበታል። 9 ➡ አልኮል መጠን በትንፋሽ ውስጥ ፦ 🍻 0.24 እስከ 0.6 ሚሊግራም/ሊትር 1,500 ብር ያስቀጣል። 🍻 0.61 እስከ 0.8 ሚሊግራም /ሊትር 2,000 ብር ያስቀጣል። 🍻 0.81 እስከ 1.0 ሚሊግራም/ሊትር 2,000 ብር ያስቀጣል። 🍻 1.0 ሚሊግራም/ሊትር በላይ የተገኘበት 3,000 ብር ይቀጣል። 10 ➡ በተሽከርካሪ ላይ ተገቢ ያልሆነ አካል የጨመረ ወይም ከተፈቀደለት ወንበር ውጭ ተጨማሪ ወንበር ወይም መቀመጫ የጨመረ የተሽከርካሪ ባለንብረት 400 ብር ይቀጣል። 11 ➡ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ሞተር እየሰራና በተሽከርካሪው ውስጥ መንገደኞች እያሉ ነዳጅ መሙላት 1,500 ብር ያስቅጣል። 12 ➡ ቴሌቪዥን ወይም ሌሎች ምስሎችን ተሽከርካሪ ውስጥ እየተመለከተ ያሽከረከረ 1,500 ብር ይቀጣል። 13 ➡ የደህንነት ቀበቶ ሳያስር ወይም ተሳፋሪዎች የደህንነት ቀበቶ ማሰራቸውን ሳያረጋግጥ ያሽከረከረ 1,500 ብር ይቀጣል። 14 ➡ የተንቀሳቃሽ ስልክ በእጁ ይዞ እያነጋገረ፣ ወይም መልዕክት እየጻፈ እየላከ ወይም እያነበበ ያሽከረከረ 1,500 ብር ይቀጣል። 15 ➡ ጫት ቅሞ ወይም እየቃመ ወይም አደንዛዥ ዕፅ ወስዶ ያሽከረከረ 1,500 ብር ይቀጣል። 16 ➡ የተሽከርካሪ የፊት ወይም የኃላ ሰሌዳ ሳይኖረው ያሽከረከረ 1,500 ብር ይቀጣል። 17 ➡ ለአውቶብስ ብቻ ተብሎ በተለየ መንገድ ላይ ያሽከረከረ 1,500 ብር ይቀጣል። 18 ➡ ቀይ መብራት የጣሰ 1,500 ብር ይቀጣል። 19 ➡ የትራፊክ ተቆጣጣሪ ትዕዛዝ ያልፈጸመ፣ ወይም የተሳሳተ መረጃ የሰጠ ወይም እንዲቆም ሲታዘዝ በእንቢተኝነት ሳይቆም የሄደ 1,000 ብር ይቀጣል። 20 ➡ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ኖሮት ሳይዝ ያሽከረከረ ወይም የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃዱን ሳያሳድስ ያሽከረከረ 1,000 ብር ይቀጣል። 21 ➡ ከተፈቀደው ፍጥናት በታች ያሽከረከረ ወይም የቀኙን ጠርዝ ሳይዝ በዝግታ ያሽከረከረ 1,000 ብር ይቀጣል። 22 ➡ ከመጠን በላይ ድምጽ እያሰማ ወይም የጆሮ ማዳመጫ እያዳመጠ ያሽከረከረ 1,000 ብር ይቀጣል። 23 ➡ መንገድ ላይ ያለን ውሃ በተሽከርካሪው አማካኝነት እግረኛ ላይ እንዲረጭ ያደረገ 1,000 ብር ይቀጣል።

Shelf For Sell For more join @AllPharmacist
+2
Shelf For Sell For more join @AllPharmacist

#ፋርማሲስት_አለህ❓ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው ግዙፍ የሰርግ ስጦታየTVS (ባጃጅ ሞተር ብራንድ ) ባለቤት አቶ ጌቱ ተፈራ ለልጃቸው መተዳደሪያ 1 ቢልዮን ብር አበረከቱ። ​በሀገራችን የሀብታሞች
#ፋርማሲስት_አለህ❓ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው ግዙፍ የሰርግ ስጦታየTVS (ባጃጅ ሞተር ብራንድ ) ባለቤት አቶ ጌቱ ተፈራ ለልጃቸው መተዳደሪያ 1 ቢልዮን ብር አበረከቱ። ​በሀገራችን የሀብታሞች ሰርግ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅና የመላውን ከተማ መነጋገሪያ የሆነ አስደናቂ ክስተት ተመዝግቧል። ሙሽሮች ቢኒያም እና ሜላኒ በጣሊያን ውስጥ እጅግ ቅንጡና ዘመናዊ በሆነ መልኩ ሰርጋቸውን ያደመቁ ሲሆን፣ የሙሽራው አባትና የታዋቂው TVS (የባጃጅና ሞተር ብራንድ) ባለቤት የሆኑት አቶ ጌቱ ተፈራ ለልጃቸውና ለምራት 1 ቢሊዮን ብር የሚገመት የጎጆ መውጫ መተዳደሪያ ስጦታ በማበርከት ብዙዎች መነጋገሪያ ሁነዋል። ​የሙሽራዋም አባት እንዲሁ ትልቅ ባለሀብት መሆናቸው የተሰማ ሲሆን፣ የሁለቱ ሀብታም ቤተሰቦች ልጅ የሆኑት የቢኒያም እና ሜላኒ የጣሊያኑ ሰርግ እና የተሰጣቸው ግዙፍ የሀብት ስጦታ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ትልቅ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል። ​ ​አንድ አባት ለልጁ መተዳደሪያ 1 ቢሊዮን ብር ስጦታ መስጠቱና በጣሊያን እንዲህ ያለ ቅንጡ ሰርግ ማደረግ የተለመድ አይደለም በዚህ ምን ሃሳብ አስተያየት አላችሁ? #Pharmacy #pharmacist #pharmaceutical Just Join 👇👇👇 @AllPharmacis

እንደዚም እየተማረርን....
እንደዚም እየተማረርን....

photo content

#የመድኃኒት #ምርት #ማስጠንቀቂያ ቁጥር 012/2026 #Alert ከF. Hoffmann-La Roche Ltd ካምፓኒ በተገኘው መረጃ መሰረት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የAvastin 400 mg/16 mL የሐሰ
+1
#የመድኃኒት #ምርት #ማስጠንቀቂያ ቁጥር 012/2026 #Alert ከF. Hoffmann-La Roche Ltd ካምፓኒ በተገኘው መረጃ መሰረት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የAvastin 400 mg/16 mL የሐሰተኛ ምርት መገኘቱን የሚገልጽ ለህብረተሰቡ የተላለፈ የማስጠንቀቂያ ማስታወቂያ For different Pharmaceutical Info 👇👇👇👇👇👇👇👇 @AllPharmacist @AllPharmacist

Vacant Position . @AllPharmacist
+1
Vacant Position . @AllPharmacist

ለሁሉም የግል ፋርማሲ ባለቤቶች እና/ወይም በግል ፋርማሲ የምትሰሩ የፋርማሲ ባለሙዎች! የኢትዮጵያ የፋርማሲ ማኅበር (ኢፋማ) በአገር አቀፍ ደረጃ የኮሚኒቲ ፋርማሲዎች ያሉባት ሁኔታ እና የሚገጥምዋቸው ተግዳሮቶች በመዳሰሳ ጥናት በመለየት በቀጣይ ተግዳሮቶቹ ተቀርፈው ጤናማ እና አምራች ማኅበረሰብ ለመፍጠር እና በሙሉ አቅማቸው ለአገሪቱ ኢኮነምያዊ እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት ይችሉ ዘንድ ችግሮቻቸውን ለመፍታት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት እየሰራ ይገኛል፡፡ የጥናቱ ውጤት በቅርኑ በምናዘጋጀው የፖሊሲ ዳያሎግ ቀርቦ ለፖሊሲ አውጪዎች እና ህግ አርቃቂዎች አሳማኝ ማስረጃ ለማቅረብ ይረዳል ብለን እናምናለን፡፡ ለዚህም መሰረት በኮሚኒቲ ፋርማሲ ባለቤቶች እና/ወይም በኮሚኒቲ ፋርማሲ የሚሰሩ የፋርማሲ ባለሙያወች የሚሞላ የዳሰሳ ጥናት እያካሄድን እንገኛለን፡፡ የዳሰሳ ጥናቱ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመግባት ሞልተው በመላክ ራስዎን በመፍትሄ አካላነት እንዲያገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ አጥኚዎች የዳሰሳ ጥናት ተሳታፊዎችን መለያ (ስም፣ስልክ ቁጥር ወዘተ) ለሌላ አካላ ስለማያጋራ የምትሰጡት መረጃ ሚስጥራውነቱ የተጠበቀ ነው፡፡ https://ee.kobotoolbox.org/single/jrZUCmrq ለምታደርጉልን ትብብር ከወዲሁ እናመስግናለን!

photo content

All Are Cordially Invited to EPA YPG Webinar Series – 1. In commemoration of the Ethiopian Pharmaceutical Association (EPA)’s Golden Jubilee in December 2024, EPA introduced 7 new pharmacy initiatives one of which is focused on strengthening the Young Pharmacists Group/Wing (YPG). To move this initiative forward, EPA established a task force/committee and has been actively working to empower young pharmacists through mentorship, professional development and engagement within the association. Following the revitalization of the committee, the task force has continued to advance the initiative with a dedicated webinar session. The first webinar in this series will be titled: “Building Your Path in Pharmacy: Career Journey, Experience, Lessons and Emerging Opportunities.” This session is designed to support young pharmacists as they plan their professional future by sharing real experiences, practical lessons, and insights into emerging opportunities in the pharmacy field. The webinar is scheduled for September 9, 2026, from 3:00 PM to 5:00 PM (Nairobi time). Interested participants are kindly requested to register in advance using the link provided below to secure their spot and receive any pre-webinar information. https://us06web.zoom.us/.../register/xrEY6WBBRNehMK7VRMYvYg After registering, you will receive a confirmation email containing information about joining the meeting.

photo content

The Ethiopian Pharmaceutical Association (EPA) invites all its members and other healthcare professionals to collaboratively
+1
The Ethiopian Pharmaceutical Association (EPA) invites all its members and other healthcare professionals to collaboratively design and implement projects that align with the association’s vision, mission, objectives, and its new pharmacy initiatives in the newly started Fiscal Year (2019 FY) and in the years beyond. EPA is prepared to support and host your proposed projects, helping to ensure they are implemented effectively and in line with project objectives and EPA’s priorities. The association is also committed to assisting partners and participants in achieving meaningful outcomes through these initiatives. EPA further offers to facilitate the required project and financial administrative processes, making it easier for professionals to manage the necessary logistics. We encourage you to bring forward ideas and proposals to join EPA’s efforts. @AllPharmacist

photo content

Repost from N/a
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) በዘንድሮ አለም ዋንጫ 4 ጥንድ ወንድማማቾች ለ7 የተለያየ አገር ተሰልፈው እየተጫወቱ ነው፡፡ እየተከናወነ ባለው የ2026 አለም ዋንጫ ካጋጠሙ አስገራሚ ነገሮች ውስጥ ለተለያዩ አገራት የሚጫወቱ ወንድማማቾች ጉዳይ አንዱ ነው፡፡ እነዚህ ወንድማማቾች በምድብ ማጣሪያ እርስ በእርስ የማይጋጠሙ ቢሆንም ከዚያ በኋላ ባሉት ጨዋታዎች ግን ሊገናኙ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ ወንድማማቾች መካከል ዲዜሬ ዱዌና ጉላ ዱዌ ይጠቀሳሉ፡፡ የ20 አመቱ ዲዜሬ የፓሪስ ሴን ጀርመን ተጨዋች ሲሆን በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተካቷል፡፡ የ23 አመቱ ወንድሙ ጉላ ደግሞ የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን አባል ነው፡፡ በሌላ በኩል የ32 አመቱ ኢንያኪ ዊሊያምስ የጋና ብሄራዊ ቡድን አጥቂ ሲሆን ወንድሙ ኒኮ ዊሊያምስ ደግሞ የስፔን ቡድን አባል ነው፡፡ በተጨማሪም ብሬይን ሮበሪ በኔዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ሲካተት በእናት የሚገናኘው ወንድሙ ዴሪክ ሉከሲን ደግሞ በጋና ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተሰልፎ እየተጫወተ ነው፡፡ የ27 አመቱ ሀሪ ሱተር የአውስትራሊያ ቡድን የመሀል ተከላካይ ሲሆን ታላቅ ወንድሙ ጆን ደግሞ ለስኮትላንድ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡

Announcement: SAH Pharmaceuticals (Salesperson & Store Keeper) 1-Requirements (Salesperson): Bachelor’s degree in Pharmacy an
Announcement: SAH Pharmaceuticals (Salesperson & Store Keeper) 1-Requirements (Salesperson): Bachelor’s degree in Pharmacy and at least 2 years of direct experience (prior experience in pharmaceutical sales/promotion is preferred). You should possess excellent communication, presentation, and negotiation skills, along with basic proficiency in MS Office.  2- Requirements (Store Keeper): Requires a Pharmacy Degree and at least 2 years of experience in storekeeping or inventory control.  Application Procedure: Interested and qualified applicants should send their CV and a Cover Letter. Submit these documents to: yetnayet.bogale@sahpharma.com.

በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ #Ethiopia: ታካሚዎች በታዘዘላቸው መመርያ መሠረት መድኃኒት በአግባቡ አለመጠቀማቸው፣ ለሱስ የመጋለጥ ሥጋት ማሳየታቸው ወይም የሕክምና ውጤታማነት ማጣት እንደገጠማቸው ሲታወቅ፣ የመድኃኒት ባለሙያዎች መድኃኒቱን በድጋሚ ከመስጠት ተቆጥበው ታካሚውን ወደ ታከመበት ሐኪም ቤት እንዲልኩ የሚያስገድድ መመርያ በሥራ ላይ ዋለ፡፡ ይህ አሠራር መድኃኒትን ያለአግባብ ከመውሰድና በሱስ ከመጠመድ የሚመጡ ማኅበራዊና አካላዊ ጉዳቶችን ለመግታት ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሏል። በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሔራን ገርባ በተያዘው ግንቦት ወር ፀድቆ በሥራ ላይ የዋለው ‹‹አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም መመርያ ቁጥር 1138/2018›› ከሰባት ዓመታት በፊት በተመሳሳይ ስም ፀድቆ እስካሁን ፀንቶ የቆየው መመርያ ላይ ማሻሻያዎች ያደረገ ሲሆን አዳዲስ ድንጋጌዎችንም አካቷል። ከተካተቱት አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ኤሌክትሮኒክስ የመድኃኒት ማዘዣ ስለመጠቀም፣ የፀረ ተዋህሲያን መድኃኒቶችን በተዋህሲያን መላመድን መከላከልና መቆጣጠር፣ እንዲሁም መድኃኒትን በድጋሚ ስለማደል የተመለከቱት አንቀጾች ይገኙበታል። በአንቀጽ 12 መድኃኒትን በድጋሚ ስለማደል በሠፈሩት ድንጋጌዎች መሠረት፣ ማንኛውም የመድኃኒት ባለሙያ መድኃኒት በአንድ ማዘዣ እንደገና ለማደል የሚችለው የሕክምና ባለሙያ በመድኃኒት ማዘዣው ላይ በድጋሚ ማደል እንደሚቻል የገለጸ እንደሆነ ብቻ መሆኑን፣ እንዲሁም ማንኛውም የመድኃኒት ባለሙያ መድኃኒት በድጋሚ ሲያድል በመድኃኒት ማዛዣው ላይ ከተገለጸው መድኃኒት ዓይነት፣ የአወሳሰድ መንገድ፣ መጠን፣ ብዛት፣ ወይም ድግግሞሽ የ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/156854/ ----------||----- @Allpharmacist

photo content