All Pharma
Kanalga Telegram’da o‘tish
On this channel -Pharmaceutical -Laboratory Products -Medical Books -References -Pharmacy store Referencesvg -Vacancy Adv
Ko'proq ko'rsatish1 891
Obunachilar
-124 soatlar
+37 kunlar
+830 kunlar
Postlar arxiv
1 891
+1
The Ethiopian Pharmaceutical Association (EPA) invites all its members and other healthcare professionals to collaboratively design and implement projects that align with the association’s vision, mission, objectives, and its new pharmacy initiatives in the newly started Fiscal Year (2019 FY) and in the years beyond.
EPA is prepared to support and host your proposed projects, helping to ensure they are implemented effectively and in line with project objectives and EPA’s priorities. The association is also committed to assisting partners and participants in achieving meaningful outcomes through these initiatives.
EPA further offers to facilitate the required project and financial administrative processes, making it easier for professionals to manage the necessary logistics. We encourage you to bring forward ideas and proposals to join EPA’s efforts.
@AllPharmacist
1 891
Repost from N/a
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) በዘንድሮ አለም ዋንጫ 4 ጥንድ ወንድማማቾች ለ7 የተለያየ አገር ተሰልፈው እየተጫወቱ ነው፡፡ እየተከናወነ ባለው የ2026 አለም ዋንጫ ካጋጠሙ አስገራሚ ነገሮች ውስጥ ለተለያዩ አገራት የሚጫወቱ ወንድማማቾች ጉዳይ አንዱ ነው፡፡ እነዚህ ወንድማማቾች በምድብ ማጣሪያ እርስ በእርስ የማይጋጠሙ ቢሆንም ከዚያ በኋላ ባሉት ጨዋታዎች ግን ሊገናኙ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ ወንድማማቾች መካከል ዲዜሬ ዱዌና ጉላ ዱዌ ይጠቀሳሉ፡፡
የ20 አመቱ ዲዜሬ የፓሪስ ሴን ጀርመን ተጨዋች ሲሆን በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተካቷል፡፡ የ23 አመቱ ወንድሙ ጉላ ደግሞ የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን አባል ነው፡፡ በሌላ በኩል የ32 አመቱ ኢንያኪ ዊሊያምስ የጋና ብሄራዊ ቡድን አጥቂ ሲሆን ወንድሙ ኒኮ ዊሊያምስ ደግሞ የስፔን ቡድን አባል ነው፡፡
በተጨማሪም ብሬይን ሮበሪ በኔዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ሲካተት በእናት የሚገናኘው ወንድሙ ዴሪክ ሉከሲን ደግሞ በጋና ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተሰልፎ እየተጫወተ ነው፡፡ የ27 አመቱ ሀሪ ሱተር የአውስትራሊያ ቡድን የመሀል ተከላካይ ሲሆን ታላቅ ወንድሙ ጆን ደግሞ ለስኮትላንድ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡
1 891
Announcement:
SAH Pharmaceuticals (Salesperson & Store Keeper)
1-Requirements (Salesperson): Bachelor’s degree in Pharmacy and at least 2 years of direct experience (prior experience in pharmaceutical sales/promotion is preferred). You should possess excellent communication, presentation, and negotiation skills, along with basic proficiency in MS Office.
2- Requirements (Store Keeper): Requires a Pharmacy Degree and at least 2 years of experience in storekeeping or inventory control.
Application Procedure:
Interested and qualified applicants should send their CV and a Cover Letter.
Submit these documents to: yetnayet.bogale@sahpharma.com.
1 891
በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ
#Ethiopia: ታካሚዎች በታዘዘላቸው መመርያ መሠረት መድኃኒት በአግባቡ አለመጠቀማቸው፣ ለሱስ የመጋለጥ ሥጋት ማሳየታቸው ወይም የሕክምና ውጤታማነት ማጣት እንደገጠማቸው ሲታወቅ፣ የመድኃኒት ባለሙያዎች መድኃኒቱን በድጋሚ ከመስጠት ተቆጥበው ታካሚውን ወደ ታከመበት ሐኪም ቤት እንዲልኩ የሚያስገድድ መመርያ በሥራ ላይ ዋለ፡፡
ይህ አሠራር መድኃኒትን ያለአግባብ ከመውሰድና በሱስ ከመጠመድ የሚመጡ ማኅበራዊና አካላዊ ጉዳቶችን ለመግታት ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሏል።
በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሔራን ገርባ በተያዘው ግንቦት ወር ፀድቆ በሥራ ላይ የዋለው ‹‹አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም መመርያ ቁጥር 1138/2018›› ከሰባት ዓመታት በፊት በተመሳሳይ ስም ፀድቆ እስካሁን ፀንቶ የቆየው መመርያ ላይ ማሻሻያዎች ያደረገ ሲሆን አዳዲስ ድንጋጌዎችንም አካቷል።
ከተካተቱት አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ኤሌክትሮኒክስ የመድኃኒት ማዘዣ ስለመጠቀም፣ የፀረ ተዋህሲያን መድኃኒቶችን በተዋህሲያን መላመድን መከላከልና መቆጣጠር፣ እንዲሁም መድኃኒትን በድጋሚ ስለማደል የተመለከቱት አንቀጾች ይገኙበታል።
በአንቀጽ 12 መድኃኒትን በድጋሚ ስለማደል በሠፈሩት ድንጋጌዎች መሠረት፣ ማንኛውም የመድኃኒት ባለሙያ መድኃኒት በአንድ ማዘዣ እንደገና ለማደል የሚችለው የሕክምና ባለሙያ በመድኃኒት ማዘዣው ላይ በድጋሚ ማደል እንደሚቻል የገለጸ እንደሆነ ብቻ መሆኑን፣ እንዲሁም ማንኛውም የመድኃኒት ባለሙያ መድኃኒት በድጋሚ ሲያድል በመድኃኒት ማዛዣው ላይ ከተገለጸው መድኃኒት ዓይነት፣ የአወሳሰድ መንገድ፣ መጠን፣ ብዛት፣ ወይም ድግግሞሽ የ...
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/156854/
----------||-----
@Allpharmacist
1 891
Cabin Crew / Hostess
FlyDubai
Relocation to Dubai
መሉ ወጪያቹህና Visa በAilinesዉ ነዉ የሚሸፈነዉ
Qualification
👉Your minimum qualification is high school graduate (Grade 12)
👉You’ve had more than a year’s experience in hospitality/customer service
👉You need to be fluent in written and spoken English
👉Must be at least 21 years old.
👉Minimum height of 158 cm, in accordance with our safety regulations.
👉Well-groomed and professional appearance, in line with flydubai’s grooming standards.
👉No visible tattoos while in uniform.
👉Possession of a valid passport.
Deadline April 24/2026
Apply ለማድረግና ሙሉ ዝርዝር 👇
https://careers.flydubai.com/jobs/1788?lang=en-u
አንዳንዴ እስቲ ፉርማሲ ሲበቃን?
@AllPharmacist
1 891
Urgent Vacancy
Junior Pharmacist
Number :- 1
Senior Druggist
Number :- 1
Location :-Ayate
Gender :- Females are Preferable
Tel:- 0951078647
1 891
በርካሽ ለተጠቃሚም ሆነ ለራይድ የምትሆን Vitz
ንኪኪ ግጭት አለው
2001
2-C18
ዋጋ 1.5 ብቻ
ሳይወስኑ አይደውሉ።
0967674545
1 891
እውነቷን ነው ስራ ድሮ ቀረ የምትሉ እስቲ እንያችሁ።👍👍👍
እርግጠኛ ነኝ እዚህግሩፕ ውስጥ አለሽ።
👇👇👇👇👇👇
Just Follow for Pharmaceutical updates and Vacant place.
@AllPharmacist
@AllPharmacist
1 891
+2
#የመድኃኒት #ደህንነት #የጥንቃቄ #መልዕክት
#DrugSafetyAlert
(Detail information attached Up)☝️
#EFDA #EPSS
@AllPharmacist
1 891
• All Interested applicants can apply only through an email icaf.project@sphmmc.edu.et until March 14, 2026 11:59PM. Applicants should submit an application letter, a recent CV (a max 3 pages), and a copy of their credentials through the above email. For further information, please contact @ 0913430599 St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC), ICAF project contact. The project will retain its right to partially or fully cancel the recruitment and employment process.
Please note that only short-listed candidates will be contacted at all stages of the selection process
