en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Open in Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Show more
1 169
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1130 days
Posts Archive
#ቅዳሜ_30_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርንም ማምለክ ክፉ መስሎ ቢታያችሁ፥ አባቶቻችሁ በወንዝ ማዶ ሳሉ ያመለኩአቸውን አማልክት ወይም በምድራቸው ያላችሁባቸውን የአሞራውያንን አማልክት ታመልኩ እንደ ሆነ፥ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።” — ኢያሱ 24፥15 “And if it seem evil unto you to serve the LORD, choose you this day whom ye will serve; whether the gods which your fathers served that were on the other side of the flood, or the gods of the Amorites, in whose land ye dwell: but as for me and my house, we will serve the LORD.” — Joshua 24፥15

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ትምህርት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥቅምት 01 2019 Join us👇 Y.b - https://yo
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ትምህርት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ጥቅምት  01 2019 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_29_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 “For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.” — John 3፥16

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ከዛሬ_ሐሙስ_መስከረም_28/2019_ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ከዛሬ_ሐሙስ_መስከረም_28/2019_ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል። በዚህ ቀን በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_28_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተ በጌታ ጸንታችሁ ብትቆሙ፥ አሁን በሕይወት እንኖራለንና።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 3፥8 “For now we live, if ye stand fast in the Lord.” — 1 Thessalonians 3፥8

#አርብ_27_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኤፌሶን 3 ¹⁶-¹⁷ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥ ¹⁸-¹⁹ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። Ephesians 3 ¹⁶ That he would grant you, according to the riches of his glory, to be strengthened with might by his Spirit in the inner man; ¹⁷ That Christ may dwell in your hearts by faith; that ye, being rooted and grounded in love, ¹⁸ May be able to comprehend with all saints what is the breadth, and length, and depth, and height; ¹⁹ And to know the love of Christ, which passeth knowledge, that ye might be filled with all the fulness of God.

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ ከፊታችን ሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ ከፊታችን ሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል። በዚህ ቀን በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_26_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።” — ፊልጵስዩስ 4፥19 “But my God shall supply all your need according to his riches in glory by Christ Jesus.” — Philippians 4፥19

#ሰኞ_25_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ፥ ቅዱሳንም ሁኑ።” — ዘሌዋውያን 20፥7 “Sanctify yourselves therefore, and be ye holy: for I am the LORD your God.” — Leviticus 20፥7

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ህብረት #art #Tumim ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከም 24 2019 Join us👇 Y.b - https://youtub
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ህብረት #art #Tumim  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  መስከም  24 2019 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_22_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርም፦ እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ አለው።” — ዘጸአት 33፥14 “And he said, My presence shall go with thee, and I will give thee rest.” — Exodus 33፥14

Repost from EECMYMC-YM
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ ከሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊዜ ይኖ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ ከሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል። በዚህ ቀን በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_21_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።” — ዘጸአት 20፥3 “Thou shalt have no other gods before me.” — Exodus 20፥3

የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ ከሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊዜ ይኖ
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ ከሐሙስ መስከረም 28/2019 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል። በዚህ ቀን በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_19_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።” — 2ኛ ቆሮ 1፥2 “Grace be to you and peace from God our Father, and from the Lord Jesus Christ.” — 2 Corinthians 1፥2

#ሰኞ_18_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሰቆ. 3 ²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። ²⁴ ነፍሴ፦ እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ አለች። ²⁵ ጤት። እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ²⁶ ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። Lamentations 3 ²² It is of the LORD'S mercies that we are not consumed, because his compassions fail not. ²³ They are new every morning: great is thy faithfulness. ²⁴ The LORD is my portion, saith my soul; therefore will I hope in him. ²⁵ The LORD is good unto them that wait for him, to the soul that seeketh him. ²⁶ It is good that a man should both hope and quietly wait for the salvation of the LORD.

photo content

#ቅዳሜ_16_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር አድርገህ፥ ከእኔ የሰማኸውን ጤናማ ቃል ምሳሌ ያዝ፤” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥13 “Hold fast the form of sound words, which thou hast heard of me, in faith and love which is in Christ Jesus.” — 2 Timothy 1፥13

#አርብ_15_01_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።” — ኤፌሶን 5፥17 “Wherefore be ye not unwise, but understanding what the will of the Lord is.” — Ephesians 5፥17

10/01/2019 የወጣቶች ፕሮግራም አብረሃም ቱጂ ፀሎት Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth