EECMYMC-YM
رفتن به کانال در Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
نمایش بیشتر1 183
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+1430 روز
آرشیو پست ها
1 183
#ሰኞ_23_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል።”
— ማቴዎስ 25፥40
“And the King shall answer and say unto them, Verily I say unto you, Inasmuch as ye have done it unto one of the least of these my brethren, ye have done it unto me.”
— Matthew 25፥40
1 183
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#ዝማሬ
#አምልኮ_ምሽት
#ትምህርት_2
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ጥቅምት 22 2019
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 183
#ቅዳሜ_21_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።”
— ሰቆ. 3፥22
“It is of the LORD'S mercies that we are not consumed, because his compassions fail not.”
— Lamentations 3፥22
1 183
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#ዝማሬ
#አምልኮ_ምሽት
#ትምህርት_2
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ጥቅምት 22 2019
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 183
#አርብ_20_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።”
— ሮሜ 5፥19
“For as by one man's disobedience many were made sinners, so by the obedience of one shall many be made righteous.”
— Romans 5፥19
1 183
⚠️ ማስታወቂያ ⚠️
የተወደዳችሁ እንደምን አላችሁ?
ሳምንታዊው የሐሙስ ምሽት የትምህርት ግዜ በማህበራችን በተዘጋጀው የአገልጋዮች የትምህርትና የአንድነት መርሃ-ግብር ምክንያት #ዛሬ #የማይኖረን_ሲሆን_በሚቀጥለው_ሳምንት_ካቆምንበት_ቀጥለን_እንማራለን።
📌የማህበራችን ወጣት አገልጋዮች በሙሉ ግን ማህበራችን ባዘጋጀችው የትምህርትና የአንድነት ቀን (ዛሬና ነገ ምሽት፣ ቅዳሜ ሙሉቀን) ላይ እንድትገኙ ይሁን።
ተባረኩ!
1 183
#ሐሙስ_19_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።”
— 1ኛ ነገሥት 19፥18
“Yet I have left me seven thousand in Israel, all the knees which have not bowed unto Baal, and every mouth which hath not kissed him.”
— 1 Kings 19፥18
1 183
#ረቡዕ_18_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በደረቅ ምድር እንደሚያልፉ በኤርትራ ባሕር በእምነት ተሻገሩ፥ የግብፅ ሰዎች ግን ሲሞክሩ ተዋጡ።”
— ዕብራውያን 11፥29
“By faith they passed through the Red sea as by dry land: which the Egyptians assaying to do were drowned.”
— Hebrews 11፥29
1 183
#ማክሰኞ_17_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥10
“He that loveth his brother abideth in the light, and there is none occasion of stumbling in him.”
— 1 John 2፥10
1 183
#ሰኞ_16_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
2ኛ ጴጥሮስ 3
¹⁰ የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል።
¹¹-¹² ይህ ሁሉ እንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ፥ የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት እየጠበቃችሁና እያስቸኰላችሁ፥ በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያ ቀን ሰማያት ተቃጥለው ይቀልጣሉ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይፈታል፤
2 Peter 3
¹⁰ But the day of the Lord will come as a thief in the night; in the which the heavens shall pass away with a great noise, and the elements shall melt with fervent heat, the earth also and the works that are therein shall be burned up.
¹¹ Seeing then that all these things shall be dissolved, what manner of persons ought ye to be in all holy conversation and godliness,
¹² Looking for and hasting unto the coming of the day of God, wherein the heavens being on fire shall be dissolved, and the elements shall melt with fervent heat?
1 183
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#ዝማሬ
#አምልኮ_ምሽት
#ትምህርት_1
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ጥቅምት 15 2019
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 183
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#ዝማሬ
#አምልኮ_ምሽት
#ትምህርት_1
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ጥቅምት 15 2019
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 183
#ቅዳሜ_14_02_2019
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።”
— መዝሙር 91፥14
“Because he hath set his love upon me, therefore will I deliver him: I will set him on high, because he hath known my name.”
— Psalms 91፥14
