cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

OFFICIAL DBUECSF CHANNEL

This is Debre-Birhan University Evangelical Christian Students Fellowship Channel በዚህ ቻናል ዉስጥ 👉 መዝሙሮች 👉 የእግዚአብሔር ቃል 👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች 👉 ጥቅሶች 👉 ጥያቄና መልሶች 👉 ሌሎች ብዙ ዝግጅቶችም አሉን:: #MY_DBUECSF @Feben001

Show more
Advertising posts
607
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማስታወቂያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፡ የፊታችን ቅዳሜ በ fellow የወንጌል ስርጭት ፕሮግራም ስለሚኖረን ፤በዚህ አመት መዝጊያ የወንጌልን መልዕክት በከተማው ስለምናውጅ ሁላችንም በዚህ አገልግሎት እንድንሳተፍ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን፡፡ ቅዳሜ ጠዋት 3፡00 ላይ አዲሱ ቤት እንሰባሰብ እና በ ህብረት ጸልየን ፡ የወንጌል አስተማባሪዎች በሚአሰማሩን ስፍራ በ ህብረት እምንወጣ ይሆናል፡፡ የተቀበልነውን የወንጌል አደራ ላላመኑት በማድረስ ከ መንፈስ ቅዱስ ጋር አብሮ ሰራተኛነታችንን እናረጋግጥ፡፡ የጌታ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡
Show all...
3
ማስታወቂያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፡ የፊታችነን ቅዳሜ የወንጌል ስር
Show all...
ማስታወቂያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፡ የፊታችነን ቅዳሜ የወንጌል ስር
Show all...
〽️ማስታወቂያ 〽️ ነገ ማለዳ GC ለሆናቹት ለ exit ፈተና ስለሚፀለይ ፥ ተመራቃ ተማሪዎች እንዳትቀሩ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ይህንን መልዕክት ላልሰሙትም አሳውቋቸው 🙏
Show all...
👍 7
Show all...
TikTok · DBU Christian Fellowship

122 likes, 7 comments. “መፃተኛ🙏 debre berhan University Christian student fellowship”

5👍 1
የምወዳችሁ ሁላችሁ በመውጣት በመግባታችሁ፤ በመተኛት በመንቃታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።      ተረድቶ የሚረዳ ጌታ ስጋታችሁን ያጥፋላችሁ።     በላያችሁ፣ በደጃችሁ፣ በዙሪያችሁ ሁሉ  ካንዣበበው ክፉ ሁሉ ይከልላችሁ፤ መውጣታችሁ መግባታችሁ በጥባቆቱ ይጋረድላችሁ።   ከጥንቃቄያችሁ ባለፈ መዘናጋታችሁን ይቆጣጠርላችሁ።      አዕምሮን የሚያልፈው የክርስቶስ ሰላም ፍርሀታችሁን ጭንቀታችሁን አልፎ ያግኛችሁ። በማዕበል መሀል ሰላምን፣ በሁከት መሀል መረጋጋትን ያድላችሁ።     ደስታ የራቃችሁ የደስታ ምንጭ የሆነው ክርስቶስ ያስደስታችሁ። ልባችሁን ከመናወጥ እግራችሁን ከመሰናክል ይጠብቅላችሁ።      የወለዳችሁት ይደግላችሁ፣ የነካችሁት ይለምልምላችሁ፣ ዘርታችሁ ለማጨድ፣ ሰርታችሁ ለማትረፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።     ከቁጥቁጥ ኑሮ ያውጣችሁ በመባረኩ ይባርካችሁ።   በምትወዷቸው ብትጠሉ በማትወዷቸው መወደድን ያብዛላችሁ።     የሞተላችሁ ለሞት አይተዋችሁምና ደስ ይበላችሁ። መልካም ቀን ይሁንላችሁ።    📢 ከፓስተር፥-በረከትበላይ            
Show all...
6🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ስንጠብቀው የነበረው የቅዳሜው scriptura እነሆ 1 ቀን ቅረው፡፡ በነገው ለት ለየት ባለ መልኩ ከ ጴጥሮስ መልዕክት አምልኮ፡ግጥም እና exposition ስለሚኖረን፡ ሁላችንም ጓደኞቻችንን እየጋበዝን እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን፡፡
Show all...
6
ሰላም እና ጸጋ ዪብዛላቹ የጌታ ቤተሰቦች ፡ ስለሁሉ እግዚአብሄርን እያመሰገንን ነገ ማለትም አርብ እንድ ፌሎሺፓችን የጾም ጸሎት ቅን ስለሆነ ፡ሁላችንም በጌታ ፊት በጾም እና በጸሎት እየሆንን ከ ቀኑ 6፡00 እስከ 7፡00 በህብረት ደግሞ አዲሱ ቤት ተገናኝተን የምንጸልይ ስለሚሆን ሁላችንም በጌታ ፊት እራሳችንን እያዋረድን ደግሞም ተገናኝተን እንድንጸልይ በጌታ ፍቅር
Show all...
2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.