cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Haleluya Tube ️

We preach the Gospel Of Jesus Christ !! Subscribe Us On YouTube 👇 @Am_ermi

Show more
Advertising posts
16 200
Subscribers
+4124 hours
+1167 days
+79730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔥👉 DAY 11 👈🔥 ኃጥዓት የሰው ልጆች ባህርይና የኑሮ ስርአት በመሆን ብዙወችን ወደዘላለም ሞት ሲሸኝ ኖሮአል። ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ ከሀይማኖት የለሽ እስከ ሀይማኖተኛው ፣ ከደካማው እስከ ብርቱው በዚህ ምድር ያልገዛው የሰው ዘር የለም ፣ ከአንዱ ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር። የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 3:23 እንደሚናገር “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” ይላል። ታዲያ ይህንን አገዛዝ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ ሆኖ ተገለጠ ፤ ስለሰወችም ሁሉ ኃጢአት በመስቀል ለይ በመሰቀል ተጨነቀ ተሰቃየ ደሙንም አፈሰሰ ሞተም፤ ነገር ግን በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ ከሞት በመነሳት ኃጢአትን አሸነፈ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🎁የሚያሸልሙ ጥያቄዎች🎁✝
✝🎁የሞባይል ካርድ ስጦታዎች🎁✝
✝🎁አዝናኝ እና አስቂ መልዕክቶች🎁✝
✝🎁የበዓል ገጠመኞች🎁✝
✝🎁የፋሲካ መዝሙሮች🎁✝
✝🎁ልዩ የበዓል LIVE ፕሮግራም🎁✝
✝🎁ፊልሞች እና አጫጭር ድራማዎች🎁✝
✝🎁የተለያዩ ቸርቾች የበዓል አከባበር🎁✝
✝🎁የበዓል ግጥሞች🎁✝
✝🎁ሁሉንም ፕሮግራሞችን ለማግኘት🎁✝
✝🎁🎁አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎁🎁✝
ማለቂያ የሌለው ፍለጋ.... እንቁ ፈላጊ እንቁ ለመፈለግ ሲወጣ ምናልባት ካልተመለስኩ ብሎ ቤተሰቡን ተሰናብቶ ይሄዳል ፤ አንዳንዴ እስከሞት የፈለገውን ነገር ሳያገኝ ይሞታል... መንፈስ ቅዱስ ከዕንቁ በላይ የምትወደደውን አንተን መፈለግ እንዴት ያለ እድል 😭😭 ነው ጓደኛ ፣ ዘመድ ወዳጅ ሁሉ ተሰናብተን ደጃችንን ዘግተን እንፈልግሃለን... ደግሞም እናገኝሃለን ከዛን የሙጥኝ እንልሃለን።
እግዚአብሔርን የሚፈልግ ትውልድ ከዕንቁ ፈላጊ ይልቅ ጌጤኛ ነው።
Show all...
👍 1 1😭 1
እንደ ተለመደው አዲስ Tap Tap እያደረጋችሁ ከ 70 $ (ከሰባ ዶላር ) በላይ የምታገኙበት አዲስ የTelegram Bot ይዘንላችሁ መጣን 🤗 ቦቱ AVACOIN ይሰኛል Tap ብቻ በማድረግ Gold Mine ታደርጋላችሁ ከዛ Mine ያደረጋችሁትን Gold እዛው ላይ ትሸጡታላችሁ ☺️☺️ ለመጀመር ይሄን ከስር ያለውን ሊንክ ንኩ 👇👇👇👇👇 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=c7ae0448a6614c6026ea https://t.me/avagoldcoin_bot?start=c7ae0448a6614c6026ea
Show all...
AVACOIN

Gold is where you find it.

አንተ ቀርበህ እንጂ በመንገዴ አልደርስብህም ፀጋህ በምነት እንጂ በስራዬ አልፀድቅም ማለቂያ በሌለዉ ፍቅር ማባሪያ በሌለዉ ምህረት ፍፁም አይቀልብኝም ስትመጣ ወዳለሁበት @HaleluyaTube @HaleluyaTube
Show all...
🥰 4👍 2
Repost from EECSF
🔥👉 DAY 10 👈🔥 በመሰቀሉ ታላቅ ገድል ተፈጸመ። ሰይጣንም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ተሸነፈ። እርግማን ሆኖልን እርግማናችንን ኢየሱስ ወሰደው። የተወሰደውም ጸጋ በደሙ ተመለሰ። ሰውም ከወጣበት ከተባረረበት ከዚያ በክርስቶስ ድፍረት በቀኝ ተቀመጠ። በመስቀሉ ስራ ሰይጣን ተሸነፈ። አዎን ሰይጣን ተሸነፈ። ክብር ድፍረታችን ለሆነው ለክርስቶስ ይሁን። አሜን 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #DY_CRUCIFICATION_SATAN_DEFEATED #IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
Connect to Mentor
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
አቦ እንኳንም የኢየሱስ ሆን 😊 ውይ ያለው ሰላም እኮ @HaleluyaTube @HaleluyaTube
Show all...
👍 7 7🥰 6❤‍🔥 1
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝