cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

OFFICIAL DBUECSF CHANNEL

This is Debre-Birhan University Evangelical Christian Students Fellowship Channel በዚህ ቻናል ዉስጥ 👉 መዝሙሮች 👉 የእግዚአብሔር ቃል 👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች 👉 ጥቅሶች 👉 ጥያቄና መልሶች 👉 ሌሎች ብዙ ዝግጅቶችም አሉን:: #MY_DBUECSF @Feben001

Більше
Рекламні дописи
609
Підписники
+324 години
+27 днів
+1230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Well_Go የጌታ ፀጋ ለሁላቹም ይሁን🙌 〽️ከፊታችን ቅዳሜ 22-10-2016, በዓመቱ የመጨረሻ( የመዝጊያ) የGF ፤ የአምልኮ እና የሕብረት ጊዜ ፣ ብሎም የጌታን ቃል የምንካፈልበት እና ዓመቱን በሙሉ ሳይለየን በሞገስ አስጀምሮ ያስጨረሰንን አምላካችንን የምናመሰግንበት የምስጋና ጊዜ ስለሚኖረን፥ በእለቱ ሁላችንም እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። 〽️በእለቱ〽️ -ጌታን እናመልካን -የጌታን ቃል - ተቃቅፈን እንሰነባበታለን -በክረምት ቆይታችን እንዴት እንድናሳለፍ የምክር ጊዜ እና የፀሎት ጊዜ ይኖረናል.. 〽️በ family, smallgroup እና ኋደኞቻችሁን እየጋበዛቹ ተገኙ እንላለን🙏🙏
Показати все...
👍 8🔥 1
ማስታወቂያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፡ የፊታችን ቅዳሜ በ fellow የወንጌል ስርጭት ፕሮግራም ስለሚኖረን ፤በዚህ አመት መዝጊያ የወንጌልን መልዕክት በከተማው ስለምናውጅ ሁላችንም በዚህ አገልግሎት እንድንሳተፍ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን፡፡ ቅዳሜ ጠዋት 3፡00 ላይ አዲሱ ቤት እንሰባሰብ እና በ ህብረት ጸልየን ፡ የወንጌል አስተማባሪዎች በሚአሰማሩን ስፍራ በ ህብረት እምንወጣ ይሆናል፡፡ የተቀበልነውን የወንጌል አደራ ላላመኑት በማድረስ ከ መንፈስ ቅዱስ ጋር አብሮ ሰራተኛነታችንን እናረጋግጥ፡፡ የጌታ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡
Показати все...
3
ማስታወቂያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፡ የፊታችነን ቅዳሜ የወንጌል ስር
Показати все...
ማስታወቂያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፡ የፊታችነን ቅዳሜ የወንጌል ስር
Показати все...
〽️ማስታወቂያ 〽️ ነገ ማለዳ GC ለሆናቹት ለ exit ፈተና ስለሚፀለይ ፥ ተመራቃ ተማሪዎች እንዳትቀሩ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ይህንን መልዕክት ላልሰሙትም አሳውቋቸው 🙏
Показати все...
👍 7
Показати все...
TikTok · DBU Christian Fellowship

122 likes, 7 comments. “መፃተኛ🙏 debre berhan University Christian student fellowship”

5👍 1
የምወዳችሁ ሁላችሁ በመውጣት በመግባታችሁ፤ በመተኛት በመንቃታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።      ተረድቶ የሚረዳ ጌታ ስጋታችሁን ያጥፋላችሁ።     በላያችሁ፣ በደጃችሁ፣ በዙሪያችሁ ሁሉ  ካንዣበበው ክፉ ሁሉ ይከልላችሁ፤ መውጣታችሁ መግባታችሁ በጥባቆቱ ይጋረድላችሁ።   ከጥንቃቄያችሁ ባለፈ መዘናጋታችሁን ይቆጣጠርላችሁ።      አዕምሮን የሚያልፈው የክርስቶስ ሰላም ፍርሀታችሁን ጭንቀታችሁን አልፎ ያግኛችሁ። በማዕበል መሀል ሰላምን፣ በሁከት መሀል መረጋጋትን ያድላችሁ።     ደስታ የራቃችሁ የደስታ ምንጭ የሆነው ክርስቶስ ያስደስታችሁ። ልባችሁን ከመናወጥ እግራችሁን ከመሰናክል ይጠብቅላችሁ።      የወለዳችሁት ይደግላችሁ፣ የነካችሁት ይለምልምላችሁ፣ ዘርታችሁ ለማጨድ፣ ሰርታችሁ ለማትረፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።     ከቁጥቁጥ ኑሮ ያውጣችሁ በመባረኩ ይባርካችሁ።   በምትወዷቸው ብትጠሉ በማትወዷቸው መወደድን ያብዛላችሁ።     የሞተላችሁ ለሞት አይተዋችሁምና ደስ ይበላችሁ። መልካም ቀን ይሁንላችሁ።    📢 ከፓስተር፥-በረከትበላይ            
Показати все...
6🙏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስንጠብቀው የነበረው የቅዳሜው scriptura እነሆ 1 ቀን ቅረው፡፡ በነገው ለት ለየት ባለ መልኩ ከ ጴጥሮስ መልዕክት አምልኮ፡ግጥም እና exposition ስለሚኖረን፡ ሁላችንም ጓደኞቻችንን እየጋበዝን እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን፡፡
Показати все...
6
ሰላም እና ጸጋ ዪብዛላቹ የጌታ ቤተሰቦች ፡ ስለሁሉ እግዚአብሄርን እያመሰገንን ነገ ማለትም አርብ እንድ ፌሎሺፓችን የጾም ጸሎት ቅን ስለሆነ ፡ሁላችንም በጌታ ፊት በጾም እና በጸሎት እየሆንን ከ ቀኑ 6፡00 እስከ 7፡00 በህብረት ደግሞ አዲሱ ቤት ተገናኝተን የምንጸልይ ስለሚሆን ሁላችንም በጌታ ፊት እራሳችንን እያዋረድን ደግሞም ተገናኝተን እንድንጸልይ በጌታ ፍቅር
Показати все...
2👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.