cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሒጃብ ነው ውበቴ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta

Show more
Advertising posts
10 250
Subscribers
+4924 hours
+417 days
+1 05030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🫧# አቡ በክር አሲዲቅ የረሱል (ﷺ) ቅርብ ጓደኛ ነበር። ๏ ከወንዶች መጀመሪያ በረሱል (ﷺ) ያመነና የተቀበለው ነው። ๏ ለእስልምና ሲል ንብረቱን በሙሉ አውጥቷል። ๏ በጀነት ከተበሰሩት 10 ሰሃቦች ውስጥ አንዱ ነው። ๏ ልክ ረሱል (ﷺ) በሞቱ እለት ኺላፋውን የተረከበውና የመጀመሪያው ኸሊፋ ነው። ๏ የተለያዩ ጦርነቶች አድርጓል ሻምና ዒራቅን ከፍቷል የዐረብ ግዛትን ባጠቃላይ ኢስላማዊ መንግስት ያደረጋትም እርሱ ነበር። ๏ ኺላፋው ላይ 2 አመት ከቆየ በኋላ ረሱል (ﷺ) በሞቱበት እድሜ ከዚህ ዓለም ወጣ … ⇨ትክክለኛ ስሙ አብደላህ ኢብኑ አቢ ቁሃፋህ ይባላል። ነገር ግን አቡበክር አሲዲቅ ተብሎ ይታወቃል ምክኒያቱ ደግሞ የተለያዩ ንግግሮች አሉ ከነዛ ውስጥ…ከእስልምና ህይወቱ በፊት በጣም እውነተኛ እና ታማኝ በመሆኑ ነበር አንድ ነገር ከተናገረ ቁረይሾች ምንም ሳይከራከሩት ያምኑት ነበር ለዛም ነው አሲዲቅ ብለው የሰየሙት።ሌላኛው ንግግር ደግሞ ረሱል (ﷺ) ወደ ኢስራእና ሚዕራጅ ሄደው ከተመለሱ በኋላ ሁሉም ውሸታም ሲሏቸው እሱ ብቻ ስላመናቸው አሲዲቅ ተባለ‥እናቱ ኡሙል ኸይር ሰልማህ ቢንት ሰኽር ትባላለች። https://t.me/HijabNewWebta
Show all...

👍 7
የማይረባ ነገርን ከማውራት ይልቅ ዝምታ በስንት ጠኣሙ ስለዝህ ዝምታን እንማር ለማለት ነው !! ነብዩ ﷺ በሓዲሳቸው ብለው ይላሉ ፦ من کان یأمن بالله والیوم الأخر فلیقل خیرا أو لیصمت = በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው ከተናገረ መልካምን ይናገር ካልሆነ ዝም ይበል ዝምታ የአዋቂዎች መልስ ነው @HijabNewWebta
Show all...
قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

【قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَٰـن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن↓↓ t.me/abuUseyminabdurehman 【የትግርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚገኝበት↓↓

https://t.me/abuUseyminTigrgna

ለወንድማዊ ምክር እና ለሓሳብ አስተያየቶች ↓ @abuUseyminBot

👍 7
👍 11
አይይይይ የኛ መጨረሻ 😭😭 ኢትዮጵያዊ ናት ከሳዑዲ ወደ ሃገር ለመግባት አውሮፕላን ማረፍያ ግቢ ውስጥ ቁጭ ብላ የበረራ ሰዓቷን እየጠበቀች ሳለ እንደ እንቅልፍ ኣድረጎ ወደ ማይቀረው ዓለም ወሰዷታል ይሄኔ ልክ እንደኛው ብዙ እቅድ ይኖራታል።ይቺው ዱኒያ መተኛታችንን እንጂ መንቃታችንን የማናውቅ ደካማ ፍጥረት ነን አላህዬ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን 🤲 መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲 t.me/HijabNewWebta
Show all...
👍 35
ኡኽታዬ አንቺ ብቻ እንደ መርየም ንፁህ ጌታሽን ፈሪ ሁኚ ከዛ ልክ እንደ ዬሱፍ ቆንጆ አላህን ፈሪ በሰለፎች መንገድ ቀጥ ያለውን ባሪያውን እንዲሰጥሽ አጥብቀሽ ጠይቂው ኢላሂዬ አያሳፍረንም  እስከ ጀነት የማንለየው ቆንጆ ጀባ ይለናል በጣም ብዙ ባሮች አሉት እይታሽን አታሳጥሪው  አብሽሪልኝ @HijabNewWebta @HijabNewWebta
Show all...
👍 24
ኡኽታዬ አንቺ ብቻ እንደ መርየም ንፁህ ጌታሽን ፈሪ ሁኚ ከዛ ልክ እንደ ዬሱፍ ቆንጆ አላህን ፈሪ በሰለፎች መንገድ ቀጥ ያለውን ባሪያውን እንዲሰጥሽ አጥብቀሽ ጠይቂው ኢላሂዬ አያሳፍረንም እስከ ጀነት የማንለየው ቆንጆ ጀባ ይለናል በጣም ብዙ ባሮች አሉት እይታሽን አታሳጥሪው አብሽሪልኝ @HijabNewWebta @HijabNewWebta
Show all...
🌸ኡኽታዬ🌸 ሰለፍዩን ምረጭ ድሀ ነው አትበይ!! ሀብታም እኔ   አላውቅም  ከሰለፍይ በላይ!! እሱ ነው   ሀብታሙ   በሱና  ላይ ያለው  በዚህ  ፊትና   ዘመን ሀቅ  የተሸከመው በሀቅ መንገድ ላይ ጧት ማታ ሚሮጠው እሱ ነው   ሀብታሙ በሱና   ላይ ያለው!!🌸
Show all...
👍 30
"እኔ" ገደል እንዳይከተን ~ "እኔ እኔ" ሲበዛ ለሰሚው ያቅለሸልሻል። ድንበርም ያስታል። ለራስ የተጋነነ ግምት ማሳደር ጎንበስ ብሎ ለመማር እንቅፋት ይሆናል። በ "እኔ" የተለከፈ ማንነት ከኢኽላስ ጋር የመጣላቱ እድል ሰፊ ነው። እዚህ ላይ አንድ የሚደንቅ የሶሐቦች ስብእና አለ። ከሚያስተላልፏቸው ገድሎች ውስጥ የራሳቸው ሲሆን ጊዜ "አንድ ሰው እንዲህ አድርጎ" በማለት እንደዋዛ የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጉዳይ በሚመስል መልኩ የሚያቀርቡበት ሁኔታ አለ። ታሪኩ በሌላ አቅጣጫ ሲፈተሽ ግን የራሳቸው ገድል ሆኖ ይገኛል። ሱብሓነላህ! ኢኽላስን ለማረጋገጥ፣ ስግብግብ ነፍስያን ለማሸነፍ፣ በራስ ፍቅር ክንፍ ከማለት ለመዳን "እኔ፣ እኔ" በሚል ክፉ ስሜት ላይ ጦርነት ማወጅ ያስፈልጋል። ነፍሲያን ጉሮሮዋን አንቆ መያዝ። የኢኽላስ ነገር ለነፍሲያ ፈተና ነው። የአንድ ሸይኽ ደርስ ላይ የሚገርም ገጠመኝ ሰማሁኝ። የሆነ ሰው ሌሊት እየተነሳ ሶላት መስገዱ ማንም ዘንድ አለመታወቁ ይከነክነዋል። እና በብልሃት ሰጋጅነቱን ማሳወቅ ፈለገ። ፋርማሲ ገባና * "በሌሊት ሶላት ምክንያት ለሚሰማ ድካም የሚሆን መድሃኒት አለህ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል። - "የለኝም" አለው። * "እሺ ሷሊሖችን ትውዳለህ'ንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል። - ፋርማሲስቱ ነገሩ ቢገርመው አሳለፈው። * "ለማንኛውም ሷሊሖችን ውድድ አላህ ይወድሃል" ብሎት ወጣ። ✅ "እኔ" ይሉኝታ ያሳጣል። ✅ "የኔ" ስግብግብ ያደርጋል። ✅ "እኔ ዘንድ" ትእቢት ያወርሳል። እነዚህ ስሜቶች ልባችንን እንዳይቆጣጠሩ መጠንቀቅ ይገባል። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ " 'እኔ'፣ 'የኔ' እና 'እኔ ዘንድ' ማለት ድንበር እንዳያልፍብህ መጠንቀቅ ይገባል። እነኚህ ሶስት ቃላት ኢብሊስ፣ ፊርዐውን እና ቃሩን ተፈትነውባቸዋል። 👉🏾 'እኔ ከሱ በላጭ ነኝ' የሚለው የኢብሊስ ነው። 👉🏾 'የግብፅ ግዛት የኔ ነው' የሚለው የፊርዐውን ነው። 👉🏾 '(ሀብቱን) የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው' የሚለው የቃሩን ነው። ➡️ 'እኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'እኔ ባሪያ ነኝ'፣ 'እኔ አጥፊ ነኝ'፣ 'እኔ ምህረትን ለማኝ ነኝ'፣ 'እኔ ወንጀለኛነቴን የማምን ነኝ'፣ ... በሚለው የባሪያ ንግግር ውስጥ ነው። ➡️ 'የኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'የኔ ወንጀል'፣ 'የኔ ውርደት'፣ 'የኔ ድህነት' በሚለው ውስጥ ነው። ➡️ 'እኔ ዘንድ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ ደግሞ 'ምሬንም ሆነ ቀልዴን፣ ስህተቴንም ሆነ ሆን ተብሎ የፈፀምኩኑን ምህረት አድርግልኝ። ይሄ ሁሉ እኔ ዘንድ አለና' በሚለው ውስጥ ነው።" 📖 [ዛዱል መዓድ] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 11
⚘❥«የምትወዱትን የሚወዳችሁን አግቡ ያለ ፍቅር የተመሰረተ ትዳር አሰልቺ ነው መልካም ትዳር ⚘ ⚘ የእድሜ ልክ ደስታ ነው⚘ ⚘❥«ጋብቻ በሰዎች መገፋፋት ከተተገበረ መቋጫው ፍች ነው በንፁህ ልብ የምታፈቅሩትን ሰው እንደምታፈቅሩት መናገር ከዛ አንድ አይነት ዕይታ ካለ ሃላል ማድረግ ነው ፍቅር ሁለት አይነት ነው ሀላላዊ እና በሀራም የሚመሰረት ሀላላዊው እሚያተኩረው እምነት በሚደግፈው መልኩ ሲሆን በሀራም የተመሰረተው ደሞ የማይፈቀዱ ነገሮችን በመከተል ያተኮረ ነው ሀላላችሁን በሀላል መንገድ ፈልጉ .
Show all...
👍 18
አዲስ ሙሓደራ ጧሊበል ዒልም የሆነ ሰው ምን ይጠበቅበታል? ቁርኣንን መሀፈዝን በተመለከተ... በመርከዝ ኢማም አህመድ የተሰጣ ምክር አዘል የሆነ ሙሓደራ ኡስታዝ አቡ ሙኣውያ ሰዒድ ሙ/ኑር https://t.me/MedrestuImamuAhmed
Show all...
👍 5