cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሒጃብ ነው ውበቴ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta

Більше
Рекламні дописи
12 111
Підписники
+5424 години
+727 днів
+74030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስተዋይ ሰው ነገ መዝገቡ ላይ ቢታይበት የማያፍርበትን ነገር ብቻ እንጂ ሌላን አይፅፍም!! ኢላሂዬ አስተዋይ ባሪያህ አድርገኝ🤲 t.me/HijabNewWebta
Показати все...
👍 15
ስማኝማ ወንድሜ (ሴቶች አታንብቡት ) ስለወደደቸ ነፍስ ትንሽ ልበልህማ የወደደች ነፍስ ልቧ ስስ ነው የተንከራተተች ልቧን ባንተ የመሃባ ጥላ ስር ለማሳረፍ የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም በእሷ ፊት የዱንያ ኮተት ኢምንት ነው የሰርግ ግርግር ከተራ የገበያ ጫጫታ የዘለለ ትርጉም የለውም ህልሟ አንተ ነህና አንተ የምትፈራውን የቤተሰቧን ምን አለው እና ማን ነው ጥያቄዎች ቀድማ ጋሻ ሁና ትከላከልልሃለች በቅርቤ የማውቃቸው ብዙ ጀግና እንስቶች አይቻለሁ ለወደዱት ሲሉ ብዙ የሆኑ አላህም ትዳራቸውን በረካ አድርጎላቸው ያኔ ትኩረት ሳትሰጠው ፍቅሯን እና ሃላልን መርጣ በገባችበት ሂወት ከአመታት መታገስ በኋላ ጀሊሉ ቃል በገባው መሰረት ትዳርን ሰበብ አድርጎ በሪዝቅ ሲያንበሻብሻቸው ። አንተ እዚህ በምትሰማው ወሬ እና በዙሪያህ ባሉ ቁስ አፍቃሪ( materialistic ) ሴቶች ተነሳስተህ ሁሉንም በአንድ አትፈርጅ አስታውሳት ያቺን እንቁ ሴት የተፈቃሪያችንን የነብዬን (ﷺ ) ውድ ሚስት የመጀመሪያ ፍቅራቸውን በከፋቸው ጊዜ መሸሸጊያቸው እንዴት ነበር ኸበሯ ስለሷ ብዙ ተብሏልና ዞር ዞር ብለህ አንብብ ሴት ስታፈቅር ያን ያህል ነው ዱንያ ግድ የማይሰጣት አክብራት፣ ውድ ጊዜህን ስጣት ፣ ሁልጊዜም በህይወታችሁ ውስጥ እኔ ሳይሆን እኛ ብለህ መውደድህን ክብርህን ትኩረትህን በሙሉ ሳትሰስት ስጣት የዛኔ ሁሉም ነገር ለሷ ገር ነው ። በተቃራኒው ግን ወዳኛለችና መሄጃ የላትም ብለህ በነፍሷ አትጫወት አንተም የዘመኑ በሽታ የዱንያ ፍቅር ለክፎህ ከሆነ በሷ ማሳበቡን ተወውና እዛው ዱንያህን አሯሩጥ እሷን ለቀቅ አድርጋት አንዲትን ውብ አበቧ ለመቅሰም አንድ ንብ ብቻ እንደማይፈልጋት ሁሉ እሷም ብዙ ፈላጊዎች አሏት ዱአዋን አድርጋ ጌታዋ የተሻለውን እንዲመርጥላት እስቲኻራዋን ሰግዳ የህይወት መስመሯን እንድታስተካክል ከህይወቷ ውጣ ካልሆነ ግን ወንድ ሁን ፤ ቆራጥ ሁን የራስህ አድርጋት .......💍
Показати все...
👍 9
ሶብር አድርጊ። ምንዳሽንም ከአላህ ፈልጊ። ያለሽበት በሆነው ሸሪአዊ ሂጃብ (ኒቃብ) ላይ ፅኚ። የሰዎች ንግግር፦ አክራሪ ናት፣ አጥባቂ ናት ቢሉሽ ምንም አይጎዳሽም። 📚فتاوى نور على الدرب
Показати все...
11👍 3
የተሰበሩ ልቦችን የፈጠራቸው አምላክ ያያቸዋል፣ ይጠግናቸዋልም። አብሽሩ።
Показати все...
18👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን።
Показати все...
👍 21
00:45
Відео недоступнеДивитись в Telegram
~ዉዱእ ስናደርግ በምንጉመጠመጥበት ወቅት ጣትን ከአፍ ውስጥ መጨመር በሀገራችን እጅግ በጣም በስፋት የተለመደ ነገር ነው። ነገር ግን በዚህ ዙሪያ ላይ አስመልክቶ የመጣው ሐድስ ዶዒፍ(ደካማ) ነው። ስለሆነም ሲጉመጠመጡ በጣትዎ አይታገዙ። ዉሃውን ብቻ በአፍዎ ውስጥ ያሽከርክሩ።ሱናው ይሄ ነው። t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
2.35 MB
👍 8 2
🅣🅔🅛🅔🅖🅡🅐🅜 ላይ ካሉ ምርጥ የሱና 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕒𝕝𝕠𝕔𝕙 ውስጥ ከብዙ በጥቂቱ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ ቻናሎቹ ለማየት እና 𝕒𝕕𝕕 የሚለውን መጫን 👇👇👇👇👇
Показати все...
👍 1
🌿yesuna channel🌾
01:29
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሒጃቤ የጌታዬ ትዛዝ መከበሪያዬ መሰተሪያዬ ነው ! t.me/HijabNewWebta t.me/HijabNewWebta
Показати все...
4.04 MB
👍 22 4
ባል ሚስቱን አይሰለችም ለምን? አላህ በባል እና በሚስት መካከላ የፈጠረው ተአምር ነው ከአንድ አንጀት የወጣ ነው። ትዳር የሴት ልጅ ክብር ነው። ባል ሚስቱን አይሰለችም ለእሷ ብቻ የተፈጠረ፤ ሌላ አላማ የሌለው እስከሚመስለው የሚጨነቅ ብዙ ወንድ አለ። እሷም አታውቀው እሱም አያቃት በአንድ ቤት ተገናኝተው በዛው መላመድ ማለት የአላህ ታአምር ነው። ጥሩ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይባላል☂ ኢላሂዬ ጥሩ ሚስት ያድርገን t.me/HijabNewWebta
Показати все...
👍 28 23
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል እንዲህ ብለዋል፦ ❝  ሱና! ምሳሌ አይገኝለትም፤ በዓቅልም በስሜትም  አይደርስበትም። በቃ ስሜትን ትቶ ቀደምቶችን መከተል ብቻ ነው።  ❞       أصول السنة (ص 17) ⋅∙∙๏∙∙∙ https://t.me/HijabNewWebta
Показати все...
👍 10
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.