ሒጃብ ነው ውበቴ
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ሒጃብ ነው ውበቴ
کانال ሒጃብ ነው ውበቴ (@hijabnewwebta) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 402 مشترک است و جایگاه 7 326 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 719 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 402 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 16 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -349 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 13.84% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 1 717 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 25 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
* ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ
@Khewlibot
አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም
እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ
👇👇👇Join
t.me/HijabNewWebt...”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 ژوئن | 0 | |||
| 16 ژوئن | 0 | |||
| 15 ژوئن | 0 | |||
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | 0 | |||
| 12 ژوئن | +6 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | 0 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
| 2 | پیام صوتی | 1 |
| 3 | بدون متن... | 347 |
| 4 | ታድላ ብዬ የምቀናባ ሴት የለችም ምናልባት ከኔ በተሻለ መንገድ ለአላህ ባርያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብቶን እንጂ..... አላህ ሆይ በፍቅርህ ሙላኝ በመንገድህ አፅናኝ
M✍ | 1 282 |
| 5 | …እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው።
እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው! | 1 734 |
| 6 | …እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው።
እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው! | 1 |
| 7 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙
عيد أضحى مبارك 🕋🐑
تقبل الله طاعاتكم وغفر ذنوبكم
وجعل أيامكم مليئة بالسعادة والبركة
كل عام وأنتم بخير | 2 083 |
| 8 | بدون متن... | 2 058 |
| 9 | ነገ ማክሰኞ የዓረፋ ቀን ፆም እንዳይረሳ!
“የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ረሱል (ሰዐወ)
ይህንን ታላቅ ወርቃማ እድል እንዳያመልጠን፣ ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅሩን እንካፈል...🙌 | 1 816 |
| 10 | ☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣 🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🎤
ተ⭐️
ጀ⭐️
መ⭐️
ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream | 1 420 |
| 11 | ሴቶችን የሚመለከቱ ደርሶች pdf የተገጠመላቸው በደረጃ የተቀመጡ
🌴
1/ሀያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
2/የሴቶች ሚና ማህበረሰቡን በማነፅ ላይ
3/ሲፋቱ_ዘውጀቲ_ሷሊሓ
4/ተውጂሀት ሊልፈታቲል_ፕ ሙስሊማህ
5/አልመፋቲሑል ዐሸራ ሊሑስኒል ዒሽራ
6/ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥራ
7/መውዒዞቱ_አኒሳእ
8/ተንቢሀት
9/ሪሳለቱ_ዘዋጅ
10/ሪሳለቱል_ሒጃብ
11/ተክሪሙል ኢስላሚ_ሊልመርአ
12/ውድ የሆኑ_ፕ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
13/አዘዋጅ
14/ረካኢዙ_ተርቢየቲል_አውላድ
15/የሴቶች_ስህተቶች_በረመዳን
16/ፊቅሁ_ኒካሕ
16/አልጀውሀረቱል_መክኑናህ
17/80 ሀዲስ ስለ ሸሪኣዊ የልጅ አስተዳደግ
18/ፈዷኢለል ሂጃብ
19/አዳቡል ሙስሊመቲ
20/ሁክሙል ኢኽቲላጥ
21/ሰላማዊና ስኬታማ ቤተሰብ
22/ከአንድ በላይ ማግባት ለምን አስፈለገ ⁉
23/አርበኡነ ነበውያህ ፊሰአደቲ ዘውጅያህ
24/ኸይሩ ኒሳዕ
25/ነሲሀቲ ሊኒሳኢ
26/ረሳኢሉን ተሂሙል መርአቲል ሙስሊመህ
✍በአቡ ሀኒፋ የተዘጋጁ
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ | 2 118 |
| 12 | السلام عليكم وراحمة الله وبركاته
በአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ጠፍቼያለሁ በውስጥ በሰላም ነው የጠፉሽው ለምትሉኝ እህት እና ወንድሞች እኔ ደና ነኝ አልሀምዱሊላ በአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ነው የጠፉሁት ...
የዚ ቻናል አድሚን ሁኖ
ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
ዲናዊ ትምርቶች
ምክሮች
ደዐዋወች እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን በመልቀቅ በቻናሉን ላይ ልታግዙኝ እንዲሁም ኸይር ነገር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እህትና ወንድሞች ካላቹ በዚ አውሩኝ መርጬ አድሚን አደርጋለሁ @Khewlibot | 1 869 |
| 13 | አሰላም አለይኩም እንዴት ናቹ ያጀመአ ነገ ሰኞ የዙል ሒጃ ፆም ይጀምራል የምንችል ሰወች እንፁም የማንችል ደሞ ሼር በማረግ እንተዋወስ አላህ ይቀበለን ደሞ በዱዐቹ አትርሱኝ ባረከላሁ ፊኩም | 1 958 |
| 14 | 🌙 አሰላሙ አለይኩም ውድ ቤተሰቦቼ 💛
በደስታ አዲሱን ኢስላሚክ የተረት መድረክ YouTube ቻናሌን እጋብዛችኋለሁ ✨
📖 የሚያምሩ ኢስላማዊ ተረቶች
🌙 ለህፃናት አስተማሪ ታሪኮች
✨ ዱዓዎች እና መልካም ትምህርቶች
💫 “በተረት እስልምናን እንማር”
👇 ቻናሉን Subscribe አድርጉ እና Share አድርጉ [https://www.youtube.com/@IslamicYeteretMedrek] | 1 995 |
| 15 | 📖 የቁርአን ጓደኛ ለመሆን......
~
✅ጊዜሽን በቁርኣን አስውቢ፦ ቁርአን ትርፍ ጊዜሽን አይጠብቅም፤ ይልቁንም ጊዜሽን ቁርአን ላይ ስታውዪው በረካው ለሌላው ስራሽ ይተርፋል። የቤት ስራሽንም ሆነ የልጆችሽን ጉዳይ በቁርአን ዚክር አስጊጪው።
🏠 ቤቱን በቁርአን አድምቂው፦ በምታበስዪበት፣ ቤቱን በምታፀጂበትና ልጆችሽን በምታጫውቺበት ወቅት ምላስሽ በክለሳ (ሙራጃዓ) ይርጠብ። ቤቱ በቁርአን ሲሞላ ሰላምና መረጋጋት ይሰፍናል።
✅ ሶላት ላይ አጣጥሚው፦ በሶላትሽ ላይ የምትቀሪው ቁርአን የሂፍዝሽ ጥራት ማረጋገጫ ነው። በለሊት ሶላት (ቂያሙል ለይል) አዳዲስ የሐፈዝሻቸውን አንቀጾች ደጋግመሽ በመቅራት ከልብሽ ጋር አዋህጃቸው።
✅ ቁርጠኝነት፦ ሂፍዝ ማለት ቃላትን መጨረስ ብቻ ሳይሆን ከቁርአን ጋር አብሮ መኖር ነው። ዛሬ የጀመርሽው ጥቂት መስመር ነገ የጀነት ደረጃ መሸጋገሪያ መሰላልሽ ይሆናል። | 2 213 |
| 16 | ይናፍቃል መካ!
ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ
በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ!
ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ'
ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ
ልቤ ተደሰተ አደረብኝ ሚና
ና እያለ እየጠራኝ የሐጅ ጎዳና🥀✨ | 2 862 |
| 17 | ኢህሳን jobs Advertising
የሰራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
ከስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ የሚሸጥ
ያገለገለ እቃ ኖሯችሁ ገዢ ማግኘት ለተቸገራችሁ የሚሸጠውን እቃ እናስተዋውቃለን በቻናሉ እንለቃለን✅
❤️https://t.me/ihsan_jobs
✅https://t.me/ihsan_jobs | 1 607 |
| 18 | ኢህሳን የቋንቋ መማሪያ ግሩፕ
ለ5 አሸናፊዎች ነፃ የአረብኛ እና እንግሊዝኛ
ቋንቋ ስልጠና ይሰጣል ቋንቋ ለመማር
መሳተፍ ለምትፈልጉ ሙሉ ማብራሪያ
👇👇
t.me/Ihsan_language/276
t.me/Ihsan_language/276 | 2 196 |
| 19 | https://vm.tiktok.com/ZS9NAum2MVDy7-eS3Zl/ | 2 133 |
| 20 | @userkhewli | 1 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
