en
Feedback
MAFED ACADEMY (Kindergarten)

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

Open in Telegram

The official channel for all Mafed academy KG branches.

Show more
3 810
Subscribers
-624 hours
+97 days
+7830 days
Posts Archive
ለKG  የመጽሐፍ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ  ልጆቻችሁ በሚማሩበት ት/ት ቤት ነገ ማለትም ሀሙስ ነሀሴ 28/2018 ዓ.ም አምጥታችሁ እንድትሰጡ  እናሳስባለን

📡ማፌድ አካዳሚ (ቡልቡላ ቅርንጫፍ) 🏫 💡ተማሪዎችና መምህራን 👩‍🏫🧑‍🎓 📺በሬድዬ ፋና ልምዳቸውን ሲያካፍሉ!!! ✨

ውድ ወላጆች የ kg ተማሪዎች የመጽሐፍ  ክፍያ   ያልከፈላችሁ     መክፈል    ትችላላችሁ 👉የመክፈያ አካውንት ✍️2001202779313002  (አምዴ አግዛ እና ቴዎድሮስ ተክሉ) ✍️kg  1_  610 ብር ✍️kg 2_650 ብር ✍️kg 3_670 ብር

photo content

የመፅሐፍ ክፍያ የመጨረሻ ቀን ዛሬ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

photo content

ሙን ካምፓስ፣ ማሪያም ማዞሪያ እና ኮንዶሚኒየም ቅርንጫፍ መመዝገብ ለምትፈልጉ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተ
ሙን ካምፓስ፣ ማሪያም ማዞሪያ እና ኮንዶሚኒየም ቅርንጫፍ መመዝገብ ለምትፈልጉ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ  13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ  ዛሬ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 4/2018ዓ.ም ይጠናቀቃል። 🥢 በሁሉም ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ አዲስም ሆነ ነባር ተማሪዎቻችን  ከረቡዕ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክፍል ምደባችሁን በዚሁ በቴሌግራም የምናሳውቅ ይሆናል። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ  ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 🥢 በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ ባለመጠናቀቅ ለሚፈጠር ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ  የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት) ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ

╔════════════════════╗ 📢 የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ╚════════════════════╝ ውድ የማፌድ አካዳሚ የቡልቡላ ቅርንጫፍ ነባር ተማሪዎችና ወላጆች፣ በክፍል ድልድል በኋላ ጥቂት ክ
╔════════════════════╗ 📢 የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ╚════════════════════╝ ውድ የማፌድ አካዳሚ የቡልቡላ ቅርንጫፍ ነባር ተማሪዎችና ወላጆች፣ በክፍል ድልድል በኋላ ጥቂት ክፍት ቦታዎች በመኖራቸው፣ ምዝገባ በድጋሚ ተከፍቷል። ከሐሙስ 16/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሚቀጥሉት 3 ተከታታይ ቀናት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ። 🏫 ማፌድ አካዳሚ

የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ)! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 03/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከዛሬ ማለትም ሰኞ ሀምሌ 13/2018ዓ.ም ድረስ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በይፋ መ
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ)! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 03/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከዛሬ ማለትም ሰኞ ሀምሌ 13/2018ዓ.ም ድረስ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በይፋ መጠናቀቁን ለማሳወቅ  እንወዳለን። በቀጣይ የክፍል ድልድል ከሠራን በኋላ ክፍት ቦታ የሚኖር ከሆነ በድጋሜ ምዝገባ የምንጀምር ይሆናል።     ት/ቤቱ

ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል (ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ) የማፌድ አካዳሚ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል። በመሆኑም በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ነባር የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ዛ
ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል (ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ) የማፌድ አካዳሚ ነባር  ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል። በመሆኑም በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ነባር የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ዛሬ ከሰዓት ድረስ ብቻ መመዝገብ ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ምዝገባ ባለማጠናቀቃችሁ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ እጥረት  ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉ቀጣይ ምዝገባ የሚኖረው የክፍል ድልድል ከተሠራ በኋላ በሚኖረን ክፍት በታዎች ብቻ ይሆናል።     ት/ቤቱ

ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል (ቡልቡላ ቅርንጫፍ ብቻ) የማፌድ አካዳሚ ነባር  ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል። በመሆኑም በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ነባር የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ዛሬ ከሰዓት ድረስ ብቻ መመዝገብ ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ምዝገባ ባለማጠናቀቃችሁ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ እጥረት  ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉ቀጣይ ምዝገባ የሚኖረው የክፍል ድልድል ከተሠራ በኋላ በሚኖረን ክፍት በታዎች ብቻ ይሆናል።     ት/ቤቱ

የምዝገባ የመጨረሻ ቀን የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ
የምዝገባ የመጨረሻ ቀን የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም  የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም  ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል ። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት ዛሬ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።                        ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ(ቡልቡላ ቅርንጫፍ ) የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም  የትምህርት ዘመን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 3/2018 ዓ.ም  ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 👉የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀራል። 👉 ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። 👉ነባር ተማሪዎች የክፍያ መጠን ከትምህርት ቤቱ በመውሰድ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።                        ት/ቤቱ