es
Feedback
MAFED ACADEMY (Kindergarten)

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

Ir al canal en Telegram

The official channel for all Mafed academy KG branches.

Mostrar más
3 574
Suscriptores
-324 horas
+37 días
+1530 días
Archivo de publicaciones
የስብሰባ ጥሪ ለማፌድ አካዳሚ ቡልቡላ ቅርንጫፍ ወላጆች በሙሉ 👉የቡልቡላ ቅርንጫፍ የቁጥር -1(ኮንዶሚኒየም)ማፌድ አካዳሚ ወላጆች  ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት ክፍያን በተመለከተ ውይይት ስለሚደረግ ሁላችሁም ወላጆች ቅዳሜ ማለትም ሠኔ 13/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 2:30 ቡልቡላ ማፌድ አካዳሚ አንደኛ ደረጃ  በመገኘት የውይይቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እናሳስባለን። 👉መቅረትም ሆነ ማርፈድ በፍፁም የተከለከለ ነው።                                            ት/ቤቱ

የስብሰባ ጥሪ ለማፌድ አካዳሚ ቡልቡላ ቅርንጫፍ ወላጆች በሙሉ 👉የቡልቡላ ቅርንጫፍ የቁጥር -2(ማርያም ማዞሪያ)ማፌድ አካዳሚ ወላጆች  ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት ክፍያን በተመለከተ ውይይት ስለሚደረግ ሁላችሁም ወላጆች ቅዳሜ ማለትም ሠኔ 13/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 2:30 ቡልቡላ ስኩል ኦፍ አይጎዳ ሀይስኩል(ዋናው ግቢ) በመገኘት የውይይቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እናሳስባለን። 👉መቅረትም ሆነ ማርፈድ በፍፁም የተከለከለ ነው።                                            ት/ቤቱ

ማፌድ አካዳሚ  ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጀመረ!!! 👉በ2018 ዓ.ም በማፌድ አካዳሚ እየተማራችሁ የምትገኙ ተማሪዎች ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚመዘገብ እህት ወይም ወንድም ካላችሁ ቅድሚያ የምንሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉በዚህ መሠረት ትምህርት ከመጠናቀቁ በፊት እስከ ሠኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።                                           ት/ቤቱ

photo content

ማፌድ አካዳሚ  ለ 2019 ዓ.ም ምዝገባ ጀመረ!!! በ2018 ዓ.ም በማፌድ አካዳሚ እየተማራችሁ የምትገኙ ተማሪዎች ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚመዘገብ እህት ወይም ወንድም ካላችሁ ቅድሚያ የምንሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን                                           ት/ቤቱ

photo content

photo content

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ 👉በሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተቋርጦ የነበረው ትምህርት ነገ ማለትም ሀሙስ ግንቦት 27 /2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚጀምር ሲሆን  ትምህርት ሙሉ ቀን የሚኖር መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። 👉 ማርፈድ ወይም መቅረት በፍጹም የተከለከለ ነው!!                                                  ት/ቤቱ

photo content
+8

photo content
+7

photo content
+7

photo content
+2

photo content
+3

photo content
+5

photo content
+8

photo content
+4

photo content
+8

photo content
+9

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ 👉ከነገ ማለትም ሰኞ ግንቦት 24- ዕሮብ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ከመንግስት በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት ምርጫ የሚከናወንባቸው ቀናቶች ስለሆኑ ትምህርት ዝግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉በመሆኑም ሀሙስ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል። 👉ውድ ተማሪዎቻችን ሁላችሁም የ 4ኛው መንፈቅ ዓመት የትምህርት ቀናት በተለያዩ በዓላት እና በምርጫ ምክንያት የትምህርት ቀናቶች እየተቀነሱ ስለመጡ እናንተ የቤት ጥናታችሁን አጠናክራችሁ በመቀጥል በቅርቡ ለሚጀምሩት የሙከራ እና የማጠቃለያ ፈተናዎች እራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።                                                  ት/ቤቱ

የማፌድ አካዳሚ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!
የማፌድ አካዳሚ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!