ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

الذهاب إلى القناة على Telegram

The official channel for all Mafed academy KG branches.

إظهار المزيد
4 149
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
+33530 أيام
أرشيف المشاركات
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ  ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም ዓርብ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ዓመታዊ  የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን ለሁላችሁም መልካም በዓል ለማለት እንወዳለን። 👉ሰኞ መደበኛ ትምህርት የሚኖር መሆኑን በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን። 🙏በድጋሜ መልካም በዓል🙏                 ት/ቤቱ

መልካም የመስቀል ደመራ በዓል ይሁንላችሁ !
መልካም የመስቀል ደመራ በዓል ይሁንላችሁ !

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ወላጆች በሙሉ ጉዳዩ: የተከፈለ ክፍያ የማይመለስ መሆኑን ስለማሳወቅ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በማንኛውም ምክንያት በባንክ ለሚከፈል ክፍያ በተደጋጋሚ የይመለስልን ጥያቄ ከወላጆች እየመጣ ስለሆነ ት/ቤቱ ደረሰኝ ስለሚቆርጥ መመለስ የማንችል መሆኑን በጥብቅ ለማሳወቅ እንወዳለን።      የት/ቤቱ  ፋይናንስ አስተዳደር

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም ሰኞ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ትምህርት ለሙሉ ቀን መሆኑን እያሳሰብን እሱን ታሳቢ ያደረገ የትምህርት መሳሪያዎች እና ምግብ ይዛችሁ እንድትመጡ ለማለት እንወዳለን።

በቅድሚያ እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን። 👉የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዛሬ ማለትም ማክሰኞ መስከረም 5/2018 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል። 👉ማሳሰቢያ:- ተማሪዎች ሙሉ ሳምንቱን ማለትም ከማክሰኞ እስከ አርብ ድረስ ትምህርት ቤት የሚቆዩት ለግማሽ ቀን(6:00)  ብቻ  ይሆናል። 👉 ለግማሽ ቀን  ቁርስ ብቻ ይዘው  መምጣት አለባቸው።      ት/ቤቱ

ለሁሉም ቅርንጫፍ ተማሪዎች በሙሉ ከላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት ተማሪዎች ዓመቱን ሙሉ የሚጠቀሙባቸውን የመማሪያ እና ማስተማሪያ ዕቃዎች በክፍል ደረጃችሁ መሠረት ያስቀመጥን ሲሆን ውድ ወላጆች ልጆቻ
ለሁሉም ቅርንጫፍ ተማሪዎች በሙሉ ከላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት ተማሪዎች ዓመቱን ሙሉ የሚጠቀሙባቸውን የመማሪያ እና ማስተማሪያ ዕቃዎች በክፍል ደረጃችሁ መሠረት ያስቀመጥን ሲሆን ውድ ወላጆች ልጆቻችሁ በሚማሩበት ቅርንጫፍ እንድታስገቡ አደራ ለማለት እንወዳለን።

የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነገ ማለትም ማክሰኞ መስከረም 5/2018 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል። 👉ማሳሰቢያ:- ተማሪዎች ትምህርት ቤት የሚቆዩት ለግማሽ ቀን ይሆናል።

ለKG  የመጽሐፍ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ  ልጆቻችሁ በሚማሩበት ት/ት ቤት ነገ ማለትም ሀሙስ ነሀሴ 28/2018 ዓ.ም አምጥታችሁ እንድትሰጡ  እናሳስባለን።

📡ማፌድ አካዳሚ (ቡልቡላ ቅርንጫፍ) 🏫 💡ተማሪዎችና መምህራን 👩‍🏫🧑‍🎓 📺በሬድዬ ፋና ልምዳቸውን ሲያካፍሉ!!! ✨

ውድ ወላጆች የ kg ተማሪዎች የመጽሐፍ  ክፍያ   ያልከፈላችሁ     መክፈል    ትችላላችሁ 👉የመክፈያ አካውንት ✍️2001202779313002  (አምዴ አግዛ እና ቴዎድሮስ ተክሉ) ✍️kg  1_  610 ብር ✍️kg 2_650 ብር ✍️kg 3_670 ብር

photo content

የመፅሐፍ ክፍያ የመጨረሻ ቀን ዛሬ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

photo content

ሙን ካምፓስ፣ ማሪያም ማዞሪያ እና ኮንዶሚኒየም ቅርንጫፍ መመዝገብ ለምትፈልጉ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተ
ሙን ካምፓስ፣ ማሪያም ማዞሪያ እና ኮንዶሚኒየም ቅርንጫፍ መመዝገብ ለምትፈልጉ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ  13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ  ዛሬ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 4/2018ዓ.ም ይጠናቀቃል። 🥢 በሁሉም ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ አዲስም ሆነ ነባር ተማሪዎቻችን  ከረቡዕ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክፍል ምደባችሁን በዚሁ በቴሌግራም የምናሳውቅ ይሆናል። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ  ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 🥢 በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ ባለመጠናቀቅ ለሚፈጠር ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ  የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት) ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ

ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። የማፌድ አካዳሚ