cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

በተለያዬ ጊዜ ወደዚህ ቡድን የምትቀላቀሉ አባላት በሙሉ ➺ ለጀማሪዎች ➺ ለማዕከላውያን ➺ ለ ቅኔ ጀማሪዎች መግቢያ ትምህርት መስጠት ጀምረናል። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0913514905 ያግኙን። ስልካችን በማይሠራበት ሰዓት በ Telegram (@ethiogeezmedia) ጻፉልን።

Show more
Advertising posts
1 789
Subscribers
-124 hours
-77 days
-4030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌹 🌹 #ቀን ➺ ሐምሌ ፪፫/፳፻፲፭ ዓ.ም #ክፍል ፲፪ (ዐሥራ ኹለት)    ክፍል ዐሥራ አንድን ለማግኘት            ክፍል ፲፩ ⓵ አንትሙ ውእቱን ስትወዱ [አንትሙ=ባለቤት; ውእቱ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዎ = ወደዳችኹት ➺ ታፈቅርዎ  = ትወዱታላችሁ ➺ ታፍቅርዎ = ትወዱት ዘንድ ➺ አፍቅርዎ = ውደዱት ⓶ አንትሙ ውእቶሙን ስትወዷቸው [አንትሙ =ባለቤት ;ውእቶሙ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዎሙ = ወደዳችኋቸው ➺ ታፈቅርዎሙ = ትወዷቸዋላችሁ ➺ ታፍቅርዎሙ = ትወዷቸው ዘንድ ➺ አፍቅርዎሙ = ውደዷቸው ⓷ አንትሙ ይእቲን ስትወዷት [አንትሙ =ባለቤት;ይእቲ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዋ = ወደዳችኋት ➺ ታፈቅርዋ = ትወዷታላችሁ ➺ ታፍቅርዋ = ትወዷት ዘንድ ➺ አፍቅርዋ =  ውደዷት ⓸ አንትሙ ውእቶንን ስትወዷቸው፦ [አንትሙ =ባለቤት ;ውእቶን =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዎን = ወደዳችኋቸው ➺ ታፈቅርዎን = ትወዷቸዋላችሁ ➺ ታፍቅርዎን = ትወዷቸው ዘንድ ➺ አፍቅርዎን = ውደዷቸው ⓹ አንትሙ አነን ስትወዱኝ፦ [አንትሙ =ባለቤት ;አነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክሙኒ = ወደዳችሁኝ ➺ ታፈቅሩኒ = ትወዱኛላችሁ ➺ ታፍቅሩኒ = ትወዱኝ ዘንድ ➺ አፍቅሩኒ = ውደዱኝ ⓺ አንትሙ ንሕነን ስትወዱን፦ [አንትሙ =ባለቤት ;ንሕነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክሙነ = ወደዳችሁን ➺ ታፈቅሩነ = ትወዱናላችሁ ➺ ታፍቅሩነ = ትወዱን ዘንድ ➺ አፍቅሩነ = ውደዱን 🌹#አስተውሉ🌹 ➺ አንትሙ የሚለው መራሒ የቀሩትን መራሕያን ማለትም:- ➺ አንተ'ን ➺ አንትሙ'ን ➺ አንቲ'ን እና ➺ አንትን ' ን ተሳቢ አድርጎ ማወቅ አይችልም። ይህ ማለት ➺ እናንተ አንተን ወደድኸው ፤ ➺ እናንተ እናንተን (ወንድ) ወደዷችኹ፤ ➺ እናንተ አንችን ወደዱሽ፤ ➺ እናንተ አንችን ወደዳችኋቸው አይባልምና። ◈ ሌሎችን ተከታታይ ክፍሎች ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ወይም ጥያቄ  ካለዎት @Ethiogeezmedia ላይ ይጻፉልን። ክፍል ፲፫ [ዐሥራ ሦስት] ይቀጥላል። . . .
Show all...
ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

🌹 🌹 #ቀን ➺ ሰኔ ፮/፳፻፲፭ ዓ.ም #ክፍል ፲፩ (ዐሥራ አንድ)    ክፍል ዐሥርን ለማግኘት            ክፍል ፲ 🌹✍️#ምዝገባ_ጀምረናል✍️🌹                 ለጀማሪዎች                     👇👇👇

https://t.me/yeweketmaed/673

✍️#ለአዲስ_ገቢ_አባላት_በሙሉ:-✍️ በዚህ Link ያለውን ጽሑፍ ቀድማችሁ አንብቡት። (

https://t.me/yeweketmaed/661)

⓵ አንተ ውእቱን ስትወድ [አንተ=ባለቤት; ውእቱ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርኮ/አፍቀርካሁ = ወደድከው ➺ ታፈቅሮ/ታፈቅራሁ = ትወደዋለህ ➺ ታፍቅሮ/ታፍቅራሁ = ትወደው ዘንድ ➺ አፍቅሮ/አፍቅራሁ = ውደደው ⓶ አንተ ውእቶሙን ስትወድ [አንተ =ባለቤት ;ውእቶሙ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርኮሙ/አፍቀርካሆሙ = ወደድካችው ➺ ታፈቅሮሙ/ታፈቅራሆሙ =  ትወዳቸዋለህ = ታፍቅሮሙ/ታፍቅራሆሙ = ትወዳቸው ዘንድ ➺ አፍቅሮሙ/አፍቅራሆሙ = ውደዳቸው ⓷ አንተ ይእቲን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት;ይእቲ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርካ/አፍቀርካሃ = ወደድሃት ➺ ታፈቅራ/ታፈቅራሃ = ትወዳታለህ ➺ ታፍቅራ/ታፍቅራሃ = ትወዳት ዘንድ ➺ አፍቅራ/አፍቅራሃ = ውደዳት ⓸ አንተ ውእቶንን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት ;ውእቶን =ተሳቢ] ➺ አፍቀርኮን/አፍቀርካሆን = ወደድካቸው ➺ ታፈቅሮን/ታፈቅራሆን = ትወዳቸዋለህ ➺ ታፍቅሮን/ታፍቅራሆን = ትወዳቸው ዘንድ ➺ አፍቅሮን/አፍቅራሆን = ውደዳቸው ⓹ አንተ አነን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት ;አነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርከኒ/አፍቀርካኒ = ወደድከኝ ➺ ታፈቅረኒ/ታፈቅራኒ = ትወደኛለህ ➺ ታፍቅረኒ/ታፍቅራኒ = ትወደኝ ዘንድ ➺ አፍቅረኒ/አፍቅራኒ = ውደደኝ ⓺ አንተ ንሕነን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት ;ንሕነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርከነ/አፍቀርካነ = ወደድከን…

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ለግእዝ ቋንቋ ጀማሪዎች ሲካሔድ የቆየው ምዝገባ እስከ ሐምሌ 18 ድረስ ስለተራዘመ ከታች ባለው Link ፈጥናችኹ እንድትመዘገቡ ! የመማር ፍላጎት ያላቸውም እንዲመዘገቡ አሳውቋቸው! የመግቢያ Link 👇👇👇 @geezdistance12 ትምህርቱ በነጻ ነው!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
. . ▬▱፲፪ ▱▬ ፲፪ ▬▱፲፪▱▬ 🌷ግእዝን በርቀት ፲፪ኛ ዙር 🌷 ➺ ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል ለመመዝገብ በዚህ Link Join ማድረግ ብቻ! 👇👇👇👇 @geezdistance12 ➺ እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፩ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል። አኹን ደግሞ በ ፲፪ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን በክረምቱ ለማስተማር  ዝግጅት ተደርጓል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፩ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣  ለጀማሪዎች  የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ  የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድትሰጡ አደራ እላለኹ! ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል! ➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል። ➺ ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና  'JOIN'  ማለት ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲፪ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ።                      👇👇👇            @geezdistance12             🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- [email protected] ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል። . . ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)          
Show all...
. . ▬▱፲፪ ▱▬ ፲፪ ▬▱፲፪▱▬ 🌷ግእዝን በርቀት ፲፪ኛ ዙር 🌷 ➺ ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል! ➺ እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፩ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል። አኹን ደግሞ በ ፲፪ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን በክረምቱ ለማስተማር  ዝግጅት ተደርጓል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፩ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣  ለጀማሪዎች  የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ  የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድትሰጡ አደራ እላለኹ! ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል! ➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል። ➺ ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና  'JOIN'  ማለት ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲፪ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ።                      👇👇👇            @geezdistance12             🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- [email protected] ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል። . . ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)          
Show all...
Repost from N/a
. . . ➺ ስም ➺ መጽሐፈ ታሪክ ወግስ ➺ አዘጋጅ ➺ መምህር አፈወርቅ ተክሌ ➺ የቅኔ መምህር እና ሰባኬ ወንጌል ➺ የታተመበት_ዘመን ➺ 1997 ➺ የመጀመሪያ ዕትም ➺ አዲስ አበባ 🌹ክፍል ፩🌹 🌹የበለጠ ለማግኘት!🌹 👇👇👇👇 https://t.me/EGMGeezBookStore. . .
Show all...
1.መጽሐፈ ታሪክ ወግስ .PDF2.00 MB
Photo unavailableShow in Telegram
. . 🌹#አጠናቀናል🌹 . . ➺ ግእዝ ለጀማሪዎች በሚል ለ አንድ ወር የቆየውን ምዝገባ አጠናቀናል! ➺ ምናልባት ዘግይታችኹ የመጣችኹ ካላችኹ ቀጣይ የምዝገባ ማስታወቂያ እስክናወጣ ድረስ በትዕግስት ጠበቁን። 🌹#ወይም🌹 👇👇👇 @geezdistance12 ላይ ተቀላቀሉ። ➺ ይህ መምህር ግዛቸው ደጀኑ በሚገርም ጥበብ የግእዝን ቋንቋ በቀላሉ ለጀማሪዎች የሚያስተምሩበት ገጽ ነው። ➺ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማድረግ እና ትምህርቱ እስኪጀመር መጠባበቅ ብቻ ነው። #መልካም_ቆይታ! 🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- [email protected] ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል። . .
Show all...
. . . ትምህርቱን ለማየት በዚህ Link ገብተው ይመልከቱት!      👇👇👇 https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk
Show all...
ኢግሚ ደረጃ ፩ አንደኛ ዙር ምዝገባ ክፍል

ይህ የኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ፩ኛ ዙር የደረጃ ፩ ትምህርት መወያያ ቡድን ነው። ለበለጠ መረጃ ለማግኘት [email protected] ስልክ=0913514905 Username =@ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል።

Photo unavailableShow in Telegram
. . ትምህርታችን ምን እንደሚመስል ከላይ ያለውን በመመልከት የመማር ፍላጎት ካላችኹ... ቀድመው ለመጡ 10 ቤተሰቦች ብቻ! ➺ #የግቢ_ጉባኤ እና #የሰንበት_ትምህርት_ቤት_ጓደኛሞች፣ ➺ #የግቢ_ጉባኤ_ተማሪዎች#የሥራ_ባልደረባዎች#የጽዋ_ማኅበራት እንዲሁም ሌሎች.... በ 100 ብር ብቻ 4 ሰው ያስመዝግቡ እና ይማሩ!! 100 ብር በጋራ ከፍላችሁ የ 4 ቤተሰብ ስም በመጻፍ ትምህርቱን ተቀላቀሉ። ለጥያቄ እና ለአስተያየት :- ➺ Email:- [email protected] ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia . . .
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.