en
Feedback
ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

Open in Telegram

በተለያዬ ጊዜ ወደዚህ ቡድን የምትቀላቀሉ አባላት በሙሉ ➺ ለጀማሪዎች ➺ ለማዕከላውያን ➺ ለ ቅኔ ጀማሪዎች መግቢያ ትምህርት መስጠት ጀምረናል። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0913514905 ያግኙን። ስልካችን በማይሠራበት ሰዓት በ Telegram (@ethiogeezmedia) ጻፉልን።

Show more
1 789
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🌹 🌹 #ቀን ➺ ሐምሌ ፪፫/፳፻፲፭ ዓ.ም #ክፍል ፲፪ (ዐሥራ ኹለት)    ክፍል ዐሥራ አንድን ለማግኘት            ክፍል ፲፩ ⓵ አንትሙ ውእቱን ስትወዱ [አንትሙ=ባለቤት; ውእቱ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዎ = ወደዳችኹት ➺ ታፈቅርዎ  = ትወዱታላችሁ ➺ ታፍቅርዎ = ትወዱት ዘንድ ➺ አፍቅርዎ = ውደዱት ⓶ አንትሙ ውእቶሙን ስትወዷቸው [አንትሙ =ባለቤት ;ውእቶሙ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዎሙ = ወደዳችኋቸው ➺ ታፈቅርዎሙ = ትወዷቸዋላችሁ ➺ ታፍቅርዎሙ = ትወዷቸው ዘንድ ➺ አፍቅርዎሙ = ውደዷቸው ⓷ አንትሙ ይእቲን ስትወዷት [አንትሙ =ባለቤት;ይእቲ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዋ = ወደዳችኋት ➺ ታፈቅርዋ = ትወዷታላችሁ ➺ ታፍቅርዋ = ትወዷት ዘንድ ➺ አፍቅርዋ =  ውደዷት ⓸ አንትሙ ውእቶንን ስትወዷቸው፦ [አንትሙ =ባለቤት ;ውእቶን =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክምዎን = ወደዳችኋቸው ➺ ታፈቅርዎን = ትወዷቸዋላችሁ ➺ ታፍቅርዎን = ትወዷቸው ዘንድ ➺ አፍቅርዎን = ውደዷቸው ⓹ አንትሙ አነን ስትወዱኝ፦ [አንትሙ =ባለቤት ;አነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክሙኒ = ወደዳችሁኝ ➺ ታፈቅሩኒ = ትወዱኛላችሁ ➺ ታፍቅሩኒ = ትወዱኝ ዘንድ ➺ አፍቅሩኒ = ውደዱኝ ⓺ አንትሙ ንሕነን ስትወዱን፦ [አንትሙ =ባለቤት ;ንሕነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርክሙነ = ወደዳችሁን ➺ ታፈቅሩነ = ትወዱናላችሁ ➺ ታፍቅሩነ = ትወዱን ዘንድ ➺ አፍቅሩነ = ውደዱን 🌹#አስተውሉ🌹 ➺ አንትሙ የሚለው መራሒ የቀሩትን መራሕያን ማለትም:- ➺ አንተ'ን ➺ አንትሙ'ን ➺ አንቲ'ን እና ➺ አንትን ' ን ተሳቢ አድርጎ ማወቅ አይችልም። ይህ ማለት ➺ እናንተ አንተን ወደድኸው ፤ ➺ እናንተ እናንተን (ወንድ) ወደዷችኹ፤ ➺ እናንተ አንችን ወደዱሽ፤ ➺ እናንተ አንችን ወደዳችኋቸው አይባልምና። ◈ ሌሎችን ተከታታይ ክፍሎች ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ወይም ጥያቄ  ካለዎት @Ethiogeezmedia ላይ ይጻፉልን። ክፍል ፲፫ [ዐሥራ ሦስት] ይቀጥላል። . . .

Repost from N/a
ለግእዝ ቋንቋ ጀማሪዎች ሲካሔድ የቆየው ምዝገባ እስከ ሐምሌ 18 ድረስ ስለተራዘመ ከታች ባለው Link ፈጥናችኹ እንድትመዘገቡ ! የመማር ፍላጎት ያላቸውም እንዲመዘገቡ አሳውቋቸው! የመግቢያ Link
ለግእዝ ቋንቋ ጀማሪዎች ሲካሔድ የቆየው ምዝገባ እስከ ሐምሌ 18 ድረስ ስለተራዘመ ከታች ባለው Link ፈጥናችኹ እንድትመዘገቡ ! የመማር ፍላጎት ያላቸውም እንዲመዘገቡ አሳውቋቸው! የመግቢያ Link 👇👇👇 @geezdistance12 ትምህርቱ በነጻ ነው!

. . ▬▱፲፪ ▱▬ ፲፪ ▬▱፲፪▱▬ 🌷ግእዝን በርቀት ፲፪ኛ ዙር 🌷 ➺ ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል ለመመዝገብ በዚህ Link Join ማድረግ ብቻ! 👇👇👇👇 @geezdistance12 ➺ እንደሚ
. . ▬▱፲፪ ▱▬ ፲፪ ▬▱፲፪▱▬ 🌷ግእዝን በርቀት ፲፪ኛ ዙር 🌷 ➺ ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል ለመመዝገብ በዚህ Link Join ማድረግ ብቻ! 👇👇👇👇 @geezdistance12 ➺ እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፩ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል። አኹን ደግሞ በ ፲፪ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን በክረምቱ ለማስተማር  ዝግጅት ተደርጓል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፩ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣  ለጀማሪዎች  የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ  የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድትሰጡ አደራ እላለኹ! ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል! ➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል። ➺ ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና  'JOIN'  ማለት ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲፪ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ።                      👇👇👇            @geezdistance12             🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል። . . ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)          

. . ▬▱፲፪ ▱▬ ፲፪ ▬▱፲፪▱▬ 🌷ግእዝን በርቀት ፲፪ኛ ዙር 🌷 ➺ ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል! ➺ እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፩ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል። አኹን ደግሞ በ ፲፪ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን በክረምቱ ለማስተማር  ዝግጅት ተደርጓል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፩ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣  ለጀማሪዎች  የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ  የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድትሰጡ አደራ እላለኹ! ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል! ➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል። ➺ ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና  'JOIN'  ማለት ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲፪ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ።                      👇👇👇            @geezdistance12             🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል። . . ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)          

. . . ➺ ስም ➺ መጽሐፈ ታሪክ ወግስ ➺ አዘጋጅ ➺ መምህር አፈወርቅ ተክሌ ➺ የቅኔ መምህር እና ሰባኬ ወንጌል ➺ የታተመበት_ዘመን ➺ 1997 ➺ የመጀመሪያ ዕትም ➺ አዲስ አበባ 🌹ክፍል ፩🌹 🌹የበለጠ ለማግኘት!🌹 👇👇👇👇 https://t.me/EGMGeezBookStore. . .

. . 🌹#አጠናቀናል🌹 . . ➺ ግእዝ ለጀማሪዎች በሚል ለ አንድ ወር የቆየውን ምዝገባ አጠናቀናል! ➺ ምናልባት ዘግይታችኹ የመጣችኹ ካላችኹ ቀጣይ የምዝገባ ማስታወቂያ እስክናወጣ ድረስ በትዕግስት
. . 🌹#አጠናቀናል🌹 . . ➺ ግእዝ ለጀማሪዎች በሚል ለ አንድ ወር የቆየውን ምዝገባ አጠናቀናል! ➺ ምናልባት ዘግይታችኹ የመጣችኹ ካላችኹ ቀጣይ የምዝገባ ማስታወቂያ እስክናወጣ ድረስ በትዕግስት ጠበቁን። 🌹#ወይም🌹 👇👇👇 @geezdistance12 ላይ ተቀላቀሉ። ➺ ይህ መምህር ግዛቸው ደጀኑ በሚገርም ጥበብ የግእዝን ቋንቋ በቀላሉ ለጀማሪዎች የሚያስተምሩበት ገጽ ነው። ➺ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማድረግ እና ትምህርቱ እስኪጀመር መጠባበቅ ብቻ ነው። #መልካም_ቆይታ! 🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል። . .

. . . ትምህርቱን ለማየት በዚህ Link ገብተው ይመልከቱት!      👇👇👇 https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk

. . ትምህርታችን ምን እንደሚመስል ከላይ ያለውን በመመልከት የመማር ፍላጎት ካላችኹ... ቀድመው ለመጡ 10 ቤተሰቦች ብቻ! ➺ #የግቢ_ጉባኤ እና #የሰንበት_ትምህርት_ቤት_ጓደኛሞች፣ ➺ #የግቢ_ጉባ
. . ትምህርታችን ምን እንደሚመስል ከላይ ያለውን በመመልከት የመማር ፍላጎት ካላችኹ... ቀድመው ለመጡ 10 ቤተሰቦች ብቻ! ➺ #የግቢ_ጉባኤ እና #የሰንበት_ትምህርት_ቤት_ጓደኛሞች፣ ➺ #የግቢ_ጉባኤ_ተማሪዎች#የሥራ_ባልደረባዎች#የጽዋ_ማኅበራት እንዲሁም ሌሎች.... በ 100 ብር ብቻ 4 ሰው ያስመዝግቡ እና ይማሩ!! 100 ብር በጋራ ከፍላችሁ የ 4 ቤተሰብ ስም በመጻፍ ትምህርቱን ተቀላቀሉ። ለጥያቄ እና ለአስተያየት :- ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia . . .

. . . መሠረታዊ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ለጀማሪዎች! ምዝገባው ዛሬ ይጠናቀቃል! ሙሉ መረጃውን ከላይ ባሉ ማስታወቂያዎች ማየት ይችላሉ። ወይንም በዚህ Link ይግቡ! https://t.me/+7dQma
. . . መሠረታዊ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ለጀማሪዎች! ምዝገባው ዛሬ ይጠናቀቃል! ሙሉ መረጃውን ከላይ ባሉ ማስታወቂያዎች ማየት ይችላሉ። ወይንም በዚህ Link ይግቡ! https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk . ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia . . .

. . . . 🌹የዓመቱ ልዩ ስጦታ🌹        🌹እንደ ኢትዮጵያዊ🌹 ➺ ሃይማኖትዎ #ሙስሊም ይሁን #ክርስቲያን፤ ➺ ጾታዎ #ወንድ ይሁኑ #ሴት ፤ ➺ እድሜዎ #አረጋዊ ይሁን #ወጣት ፣ እንዲሁም #ሕፃን፤ 🧷 ጥንታዊ እና ምሥጢራዊ የሆነውን ብዙ የሀገራችን የታሪክ መጻሕፍት የተጻፉበትን ቋንቋ ማወቅ ይፈልጋሉ? 🧷 በኢትዮጵያዊነትዎ ኩሩ እና የታሪክ አጥኝ መሆንስ ይፈልጋሉ? 🌹እንደ ኦርቶዶክሳዊ አማኝስ🌹 🌹 ቅኔ ስትሰሙ ደስ የሚል ስሜት ይሰማችኋል? 🌹 ግእዝ በልጅነቴ ተምሬ ቢሆን ኖሮ ብላችሁ ተጸጽታችሁ ታውቃላችሁ? 🌹 ቅዳሴው ፣ ስብከቱ ፣ጸሎቱ በግእዝ ሲባል መቼ ትርጒሙን ባወቅሁት  ብላችሁ ታውቃላችሁ? 🌹የግእዝን ቋንቋ ለመማር እድሉን ብታገኙስ ዛሬውኑ ለመማር ዝግጁ ናችሁ?                  👇👇👇👇 እንግዲያውስ 2 ደቂቃ ብቻ ለኔ ስጡኝ! ➺ ለመማር ይወስኑ ➺ ይህን መልእክት ቢያንስ ለ 10 የቅርብ ጓደኛዎት ለማጋራት ቃል ይግቡ!                 እኛ ➺  ለጀማሪዎች በሚመጥን መልኩ ቀለል አድርገን  ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ➺  ይህ ትምህርት ደረጃ 1 (መግቢያ) ሲሆን  2 ወር ይፈጃል። ይህ ሲያልቅ ደረጃ 2 እና ደረጃ 3 ይቀጥላል። 🌹ትምህርቱን ለመማር🌹         🌹ይህንን ይጫኑ🌹 የደረጃ ፩ {ግእዝ ለጀማሪዎች) መግቢያ Link:         👇👇👇 https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk . ማሳሰቢያ:- ➺ ለትምህርቱ ቁርጠኛ መሆንዎን ለመለካት ✔️ ኢትዮጵያ ውስጥ ላላችሁ:- ለኹለት ወር 100 ብር ✔️ ከኢትዮጵያ ውጮ ላላችሁ 500 ብር  ይከፍላሉ። . አኹኑኑ ለጓደኛዎ #Share ያድርጉላቸው! . ማንኛውም ግልጽ እንዲሆንላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካላችሁ በሚከተሉት አድራሻዎች መጠየቅ ትችላላችሁ። ➺ ስልክ ቁጥር = 0913514905  ➺ Telgram = @ethiogeezmedia) ➺ Email = ethiogeezmedia@gmail.com ላይ ይጻፉልን። . .

. . የትምህርቱ አሰጣጡ እንዴት ነው ላላችሁን ይኸው ከላይ በ Pdf ተብራርቷል። ይህን አይታችሁ ለመማር ከወሰናችሁ አሳውቁን! . 👇👇👇👇 ➻ ትምህርቱ ተጀምሯል ➻ ቶሎ ተመዝገቡ! 🌹🌹ለማን
. . የትምህርቱ አሰጣጡ እንዴት ነው ላላችሁን ይኸው ከላይ በ Pdf ተብራርቷል። ይህን አይታችሁ ለመማር ከወሰናችሁ አሳውቁን! . 👇👇👇👇 ➻ ትምህርቱ ተጀምሯል ➻ ቶሎ ተመዝገቡ! 🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia የክፍያ አካውንት ➻ ንግድ ባንክ = 1000339772437 ➻ ስም =ኅብስቱ ዘለዓለም የክፍያ መጠን:- ➻ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሰው = ለኹለት ወር 100 ብር ብቻ። ➻ ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚኖር = ለኹለት ወር 500 ብር ብቻ። ለመመዝገብ  ከፈለጉ ከፍለው  ደረሰኙን በ 0913514905 (@Ethiogeezmedia ) ላይ ይላኩ። . . 🌹🌹🌹🌹🌹 https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk . . .

በትምህርቱ_ዙሪያ_የሚነሱ_ጥያቄዎች_እና_መልሶች.pdf9.13 KB

. . የትምህርቱ አሰጣጡ እንዴት ነው ላላችሁን ይኸው ከላይ በ Pdf ተብራርቷል። ይህን አይታችሁ ለመማር ከወሰናችሁ አሳውቁን! . 👇👇👇👇 ➻ ትምህርቱ ተጀምሯል ➻ ቶሎ ተመዝገቡ! 🌹🌹ለማን
. . የትምህርቱ አሰጣጡ እንዴት ነው ላላችሁን ይኸው ከላይ በ Pdf ተብራርቷል። ይህን አይታችሁ ለመማር ከወሰናችሁ አሳውቁን! . 👇👇👇👇 ➻ ትምህርቱ ተጀምሯል ➻ ቶሎ ተመዝገቡ! 🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia የክፍያ አካውንት ➻ ንግድ ባንክ = 1000339772437 ➻ ስም =ኅብስቱ ዘለዓለም የክፍያ መጠን:- ➻ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሰው = ለኹለት ወር 100 ብር ብቻ። ➻ ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚኖር = ለኹለት ወር 500 ብር ብቻ። ለመመዝገብ  ከፈለጉ ከፍለው  ደረሰኙን በ 0913514905 (@Ethiogeezmedia ) ላይ ይላኩ። . .

በትምህርቱ_ዙሪያ_የሚነሱ_ጥያቄዎች_እና_መልሶች.pdf9.13 KB

. . . . . . ➻ ትምህርቱ ተጀምሯል ➻ ቶሎ ተመዝገቡ! 🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@E
. . . . . . ➻ ትምህርቱ ተጀምሯል ➻ ቶሎ ተመዝገቡ! 🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹 ➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com ➺ ስልክ = 0913514905 ➺Telegram =@Ethiogeezmedia የክፍያ አካውንት ➻ ንግድ ባንክ = 1000339772437 ➻ ስም =ኅብስቱ ዘለዓለም የክፍያ መጠን:- ➻ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሰው = ለኹለት ወር 100 ብር ብቻ። ➻ ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚኖር = ለኹለት ወር 500 ብር ብቻ። ለመመዝገብ  ከፈለጉ ከፍለው  ደረሰኙን በ 0913514905 (@Ethiogeezmedia ) ላይ ይላኩ። . .

. ➺ የምዝገባው ቀን ዛሬ ያበቃል። . ለአዲስ ገቢ አባላት ልዩ መልእክት! ከተለያየ Social Media ማስታወቂያ አይታችሁ ግእዝን ለመማር ወስናችሁ ወደዚህ ገጽ እየተቀላቀላችሁ እንደሆነ ተመልክተ
. ➺ የምዝገባው ቀን ዛሬ ያበቃል። . ለአዲስ ገቢ አባላት ልዩ መልእክት! ከተለያየ Social Media ማስታወቂያ አይታችሁ ግእዝን ለመማር ወስናችሁ ወደዚህ ገጽ እየተቀላቀላችሁ እንደሆነ ተመልክተናል! እነሆ ስለትምህርቱ አሰጣጥ አጠር ያለ ማብራሪያ:- ➺ በዚህ (@yeweketmaed) በሚለው ገጽ ላይ ከ ጀማሪ እስከ መምህራን ድረስ ግእዝ የሚማማሩበት ገጽ ነው።   ➺ ለጀማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀውን ትምህርት ለማግኘት ከታች ባለው Link ይግቡ እና ሙሉ መረጃውን ማግኘት ይችላሉ። 👇👇👇👇 https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk አጭር መግለጫ ለመስጠት ያክል:- ➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ከመጀመሪያው ጀምሮ መማር ለሚፈልጉ ለጀማሪዎች ነው። ➺ ትምህርቱ የሚሰጠው Online በ Telegram ነው። ➺ ትምህርቱን ለመማር ጥልቅ ፍላጎት ካላችሁ በ 2 ወር ውስጥ በቀላሉ ደረጃ ፩ {መግቢያ- ለጀማሪዎች) ማወቅ ትችላላችሁ። ደረጃ ፪ እና ደረጃ ፫ ደግሞ ይህን እንደጨረስን የምንቀጥል ይሆናል! ➺ በትምህርቱ ዙሪያ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ...በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል። 🌹 ስልክ= 0913514905 🌹 Telegram =@ethiogeezmedia 🌹 Email =ethiogeezmedia@gmail.com . . . .

. . . #ሌላ_የምስራች . የግእዝ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ግን #ክፍያ_መክፈል አልችልም ላላችሁን በሙሉ፡- ከዚህ በፊት በዚህ ገጽ እንደገለጽኩላችሁ https://t.me/c/1931294916/32
. . . #ሌላ_የምስራች . የግእዝ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ግን #ክፍያ_መክፈል አልችልም ላላችሁን በሙሉ፡- ከዚህ በፊት በዚህ ገጽ እንደገለጽኩላችሁ https://t.me/c/1931294916/328 እነሆ ኹላችንም የምንወዳቸው መምህር ግዛቸው ደጀኑ መኮንን 12ኛ ዙር የግእዝ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ስለጀመሩ ገብታችሁ መማር ትችላላችኹ፡፡ ሌሎቻችሁ ከዚሁ እየተማማርን እንቀጥላለን፡፡ ከመምህር ግዛቸው ደጀኑ ትምህርት ለመግባት ከፈለጉ @geezdistance12 ላይ መቀላቀል ይችላሉ። . . . .