ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media
በተለያዬ ጊዜ ወደዚህ ቡድን የምትቀላቀሉ አባላት በሙሉ ➺ ለጀማሪዎች ➺ ለማዕከላውያን ➺ ለ ቅኔ ጀማሪዎች መግቢያ ትምህርት መስጠት ጀምረናል። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0913514905 ያግኙን። ስልካችን በማይሠራበት ሰዓት በ Telegram (@ethiogeezmedia) ጻፉልን።
Mostrar más- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Carga de datos en curso...
🌹 🌹 #ቀን ➺ ሰኔ ፮/፳፻፲፭ ዓ.ም #ክፍል ፲፩ (ዐሥራ አንድ) ክፍል ዐሥርን ለማግኘት ክፍል ፲ 🌹✍️#ምዝገባ_ጀምረናል✍️🌹 ለጀማሪዎች 👇👇👇
https://t.me/yeweketmaed/673✍️#ለአዲስ_ገቢ_አባላት_በሙሉ:-✍️ በዚህ Link ያለውን ጽሑፍ ቀድማችሁ አንብቡት። (
https://t.me/yeweketmaed/661)⓵ አንተ ውእቱን ስትወድ [አንተ=ባለቤት; ውእቱ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርኮ/አፍቀርካሁ = ወደድከው ➺ ታፈቅሮ/ታፈቅራሁ = ትወደዋለህ ➺ ታፍቅሮ/ታፍቅራሁ = ትወደው ዘንድ ➺ አፍቅሮ/አፍቅራሁ = ውደደው ⓶ አንተ ውእቶሙን ስትወድ [አንተ =ባለቤት ;ውእቶሙ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርኮሙ/አፍቀርካሆሙ = ወደድካችው ➺ ታፈቅሮሙ/ታፈቅራሆሙ = ትወዳቸዋለህ = ታፍቅሮሙ/ታፍቅራሆሙ = ትወዳቸው ዘንድ ➺ አፍቅሮሙ/አፍቅራሆሙ = ውደዳቸው ⓷ አንተ ይእቲን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት;ይእቲ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርካ/አፍቀርካሃ = ወደድሃት ➺ ታፈቅራ/ታፈቅራሃ = ትወዳታለህ ➺ ታፍቅራ/ታፍቅራሃ = ትወዳት ዘንድ ➺ አፍቅራ/አፍቅራሃ = ውደዳት ⓸ አንተ ውእቶንን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት ;ውእቶን =ተሳቢ] ➺ አፍቀርኮን/አፍቀርካሆን = ወደድካቸው ➺ ታፈቅሮን/ታፈቅራሆን = ትወዳቸዋለህ ➺ ታፍቅሮን/ታፍቅራሆን = ትወዳቸው ዘንድ ➺ አፍቅሮን/አፍቅራሆን = ውደዳቸው ⓹ አንተ አነን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት ;አነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርከኒ/አፍቀርካኒ = ወደድከኝ ➺ ታፈቅረኒ/ታፈቅራኒ = ትወደኛለህ ➺ ታፍቅረኒ/ታፍቅራኒ = ትወደኝ ዘንድ ➺ አፍቅረኒ/አፍቅራኒ = ውደደኝ ⓺ አንተ ንሕነን ስትወድ፦ [አንተ =ባለቤት ;ንሕነ =ተሳቢ] ➺ አፍቀርከነ/አፍቀርካነ = ወደድከን…
ይህ የኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ፩ኛ ዙር የደረጃ ፩ ትምህርት መወያያ ቡድን ነው። ለበለጠ መረጃ ለማግኘት [email protected] ስልክ=0913514905 Username =@ethiogeezmedia ላይ ያገኙናል።
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.