ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media
رفتن به کانال در Telegram
በተለያዬ ጊዜ ወደዚህ ቡድን የምትቀላቀሉ አባላት በሙሉ ➺ ለጀማሪዎች ➺ ለማዕከላውያን ➺ ለ ቅኔ ጀማሪዎች መግቢያ ትምህርት መስጠት ጀምረናል። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0913514905 ያግኙን። ስልካችን በማይሠራበት ሰዓት በ Telegram (@ethiogeezmedia) ጻፉልን።
نمایش بیشتر1 789
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+51
در 0 کانالها
نوامبر '24
+10
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+3
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+4
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+45
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+101
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+202
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+376
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+152
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+83
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+76
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+13
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+61
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+111
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+35
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+28
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+28
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+17
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+51
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+16
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+41
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+79
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+62
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+744
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | +4 | |||
| 20 دسامبر | +4 | |||
| 19 دسامبر | +4 | |||
| 18 دسامبر | +9 |
پستهای کانال
🌹
🌹
#ቀን ➺ ሐምሌ ፪፫/፳፻፲፭ ዓ.ም
#ክፍል ፲፪ (ዐሥራ ኹለት)
ክፍል ዐሥራ አንድን ለማግኘት
ክፍል ፲፩
⓵ አንትሙ ውእቱን ስትወዱ
[አንትሙ=ባለቤት; ውእቱ =ተሳቢ]
➺ አፍቀርክምዎ = ወደዳችኹት
➺ ታፈቅርዎ = ትወዱታላችሁ
➺ ታፍቅርዎ = ትወዱት ዘንድ
➺ አፍቅርዎ = ውደዱት
⓶ አንትሙ ውእቶሙን ስትወዷቸው
[አንትሙ =ባለቤት ;ውእቶሙ =ተሳቢ]
➺ አፍቀርክምዎሙ = ወደዳችኋቸው
➺ ታፈቅርዎሙ = ትወዷቸዋላችሁ
➺ ታፍቅርዎሙ = ትወዷቸው ዘንድ
➺ አፍቅርዎሙ = ውደዷቸው
⓷ አንትሙ ይእቲን ስትወዷት
[አንትሙ =ባለቤት;ይእቲ =ተሳቢ]
➺ አፍቀርክምዋ = ወደዳችኋት
➺ ታፈቅርዋ = ትወዷታላችሁ
➺ ታፍቅርዋ = ትወዷት ዘንድ
➺ አፍቅርዋ = ውደዷት
⓸ አንትሙ ውእቶንን ስትወዷቸው፦
[አንትሙ =ባለቤት ;ውእቶን =ተሳቢ]
➺ አፍቀርክምዎን = ወደዳችኋቸው
➺ ታፈቅርዎን = ትወዷቸዋላችሁ
➺ ታፍቅርዎን = ትወዷቸው ዘንድ
➺ አፍቅርዎን = ውደዷቸው
⓹ አንትሙ አነን ስትወዱኝ፦
[አንትሙ =ባለቤት ;አነ =ተሳቢ]
➺ አፍቀርክሙኒ = ወደዳችሁኝ
➺ ታፈቅሩኒ = ትወዱኛላችሁ
➺ ታፍቅሩኒ = ትወዱኝ ዘንድ
➺ አፍቅሩኒ = ውደዱኝ
⓺ አንትሙ ንሕነን ስትወዱን፦
[አንትሙ =ባለቤት ;ንሕነ =ተሳቢ]
➺ አፍቀርክሙነ = ወደዳችሁን
➺ ታፈቅሩነ = ትወዱናላችሁ
➺ ታፍቅሩነ = ትወዱን ዘንድ
➺ አፍቅሩነ = ውደዱን
🌹#አስተውሉ🌹
➺ አንትሙ የሚለው መራሒ የቀሩትን መራሕያን ማለትም:-
➺ አንተ'ን
➺ አንትሙ'ን
➺ አንቲ'ን እና
➺ አንትን ' ን
ተሳቢ አድርጎ ማወቅ አይችልም። ይህ ማለት
➺ እናንተ አንተን ወደድኸው ፤
➺ እናንተ እናንተን (ወንድ) ወደዷችኹ፤
➺ እናንተ አንችን ወደዱሽ፤
➺ እናንተ አንችን ወደዳችኋቸው አይባልምና።
◈ ሌሎችን ተከታታይ ክፍሎች ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ወይም ጥያቄ ካለዎት @Ethiogeezmedia ላይ ይጻፉልን።
ክፍል ፲፫ [ዐሥራ ሦስት] ይቀጥላል።
.
.
.
| 2 | ለግእዝ ቋንቋ ጀማሪዎች ሲካሔድ የቆየው ምዝገባ እስከ ሐምሌ 18 ድረስ ስለተራዘመ ከታች ባለው Link ፈጥናችኹ እንድትመዘገቡ !
የመማር ፍላጎት ያላቸውም እንዲመዘገቡ አሳውቋቸው!
የመግቢያ Link
👇👇👇
@geezdistance12
ትምህርቱ በነጻ ነው! | 0 |
| 3 | .
.
▬▱፲፪ ▱▬ ፲፪ ▬▱፲፪▱▬
🌷ግእዝን በርቀት ፲፪ኛ ዙር 🌷
➺ ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል
ለመመዝገብ በዚህ Link Join ማድረግ ብቻ!
👇👇👇👇
@geezdistance12
➺ እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፩ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል።
አኹን ደግሞ በ ፲፪ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን በክረምቱ ለማስተማር ዝግጅት ተደርጓል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፩ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣ ለጀማሪዎች የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድትሰጡ አደራ እላለኹ!
ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል!
➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል።
➺ ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና 'JOIN' ማለት
ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲፪ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ።
👇👇👇
@geezdistance12
🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
ላይ ያገኙናል።
.
.
ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)
| 0 |
| 4 | .
.
▬▱፲፪ ▱▬ ፲፪ ▬▱፲፪▱▬
🌷ግእዝን በርቀት ፲፪ኛ ዙር 🌷
➺ ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል!
➺ እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፩ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል።
አኹን ደግሞ በ ፲፪ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን በክረምቱ ለማስተማር ዝግጅት ተደርጓል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፩ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣ ለጀማሪዎች የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድትሰጡ አደራ እላለኹ!
ምዝገባው ሐምሌ 12 ያበቃል!
➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል።
➺ ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና 'JOIN' ማለት
ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲፪ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ።
👇👇👇
@geezdistance12
🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
ላይ ያገኙናል።
.
.
ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)
| 0 |
| 5 | بدون متن... | 0 |
| 6 | بدون متن... | 0 |
| 7 | .
.
.
➺ ስም ➺ መጽሐፈ ታሪክ ወግስ
➺ አዘጋጅ ➺ መምህር አፈወርቅ ተክሌ
➺ የቅኔ መምህር እና ሰባኬ ወንጌል
➺ የታተመበት_ዘመን ➺ 1997
➺ የመጀመሪያ ዕትም
➺ አዲስ አበባ
🌹ክፍል ፩🌹
🌹የበለጠ ለማግኘት!🌹
👇👇👇👇
https://t.me/EGMGeezBookStore.
.
. | 0 |
| 8 | .
.
🌹#አጠናቀናል🌹
.
.
➺ ግእዝ ለጀማሪዎች በሚል ለ አንድ ወር የቆየውን ምዝገባ አጠናቀናል!
➺ ምናልባት ዘግይታችኹ የመጣችኹ ካላችኹ ቀጣይ የምዝገባ ማስታወቂያ እስክናወጣ ድረስ በትዕግስት ጠበቁን።
🌹#ወይም🌹
👇👇👇
@geezdistance12 ላይ ተቀላቀሉ።
➺ ይህ መምህር ግዛቸው ደጀኑ በሚገርም ጥበብ የግእዝን ቋንቋ በቀላሉ ለጀማሪዎች የሚያስተምሩበት ገጽ ነው።
➺ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማድረግ እና ትምህርቱ እስኪጀመር መጠባበቅ ብቻ ነው።
#መልካም_ቆይታ!
🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
ላይ ያገኙናል።
.
. | 0 |
| 9 | .
.
.
ትምህርቱን ለማየት በዚህ Link ገብተው ይመልከቱት!
👇👇👇
https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk | 0 |
| 10 | .
.
ትምህርታችን ምን እንደሚመስል ከላይ ያለውን በመመልከት የመማር ፍላጎት ካላችኹ...
ቀድመው ለመጡ 10 ቤተሰቦች ብቻ!
➺ #የግቢ_ጉባኤ እና #የሰንበት_ትምህርት_ቤት_ጓደኛሞች፣
➺ #የግቢ_ጉባኤ_ተማሪዎች
➺ #የሥራ_ባልደረባዎች
➺ #የጽዋ_ማኅበራት እንዲሁም ሌሎች....
በ 100 ብር ብቻ 4 ሰው ያስመዝግቡ እና ይማሩ!!
100 ብር በጋራ ከፍላችሁ የ 4 ቤተሰብ ስም በመጻፍ ትምህርቱን ተቀላቀሉ።
ለጥያቄ እና ለአስተያየት :-
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
.
.
. | 0 |
| 11 | .
.
.
መሠረታዊ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ለጀማሪዎች!
ምዝገባው ዛሬ ይጠናቀቃል!
ሙሉ መረጃውን ከላይ ባሉ ማስታወቂያዎች ማየት ይችላሉ።
ወይንም በዚህ Link ይግቡ!
https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk
.
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
.
.
. | 0 |
| 12 | بدون متن... | 0 |
| 13 | .
.
.
.
🌹የዓመቱ ልዩ ስጦታ🌹
🌹እንደ ኢትዮጵያዊ🌹
➺ ሃይማኖትዎ #ሙስሊም ይሁን #ክርስቲያን፤
➺ ጾታዎ #ወንድ ይሁኑ #ሴት ፤
➺ እድሜዎ #አረጋዊ ይሁን #ወጣት ፣ እንዲሁም #ሕፃን፤
🧷 ጥንታዊ እና ምሥጢራዊ የሆነውን ብዙ የሀገራችን የታሪክ መጻሕፍት የተጻፉበትን ቋንቋ ማወቅ ይፈልጋሉ?
🧷 በኢትዮጵያዊነትዎ ኩሩ እና የታሪክ አጥኝ መሆንስ ይፈልጋሉ?
🌹እንደ ኦርቶዶክሳዊ አማኝስ🌹
🌹 ቅኔ ስትሰሙ ደስ የሚል ስሜት ይሰማችኋል?
🌹 ግእዝ በልጅነቴ ተምሬ ቢሆን ኖሮ ብላችሁ ተጸጽታችሁ ታውቃላችሁ?
🌹 ቅዳሴው ፣ ስብከቱ ፣ጸሎቱ በግእዝ ሲባል መቼ ትርጒሙን ባወቅሁት ብላችሁ ታውቃላችሁ?
🌹የግእዝን ቋንቋ ለመማር እድሉን ብታገኙስ ዛሬውኑ ለመማር ዝግጁ ናችሁ?
👇👇👇👇
እንግዲያውስ 2 ደቂቃ ብቻ ለኔ ስጡኝ!
➺ ለመማር ይወስኑ
➺ ይህን መልእክት ቢያንስ ለ 10 የቅርብ ጓደኛዎት ለማጋራት ቃል ይግቡ!
እኛ
➺ ለጀማሪዎች በሚመጥን መልኩ ቀለል አድርገን ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
➺ ይህ ትምህርት ደረጃ 1 (መግቢያ) ሲሆን 2 ወር ይፈጃል።
ይህ ሲያልቅ ደረጃ 2 እና ደረጃ 3 ይቀጥላል።
🌹ትምህርቱን ለመማር🌹
🌹ይህንን ይጫኑ🌹
የደረጃ ፩ {ግእዝ ለጀማሪዎች) መግቢያ Link:
👇👇👇
https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk
.
ማሳሰቢያ:-
➺ ለትምህርቱ ቁርጠኛ መሆንዎን ለመለካት
✔️ ኢትዮጵያ ውስጥ ላላችሁ:- ለኹለት ወር 100 ብር
✔️ ከኢትዮጵያ ውጮ ላላችሁ 500 ብር ይከፍላሉ።
.
አኹኑኑ ለጓደኛዎ #Share ያድርጉላቸው!
.
ማንኛውም ግልጽ እንዲሆንላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካላችሁ በሚከተሉት አድራሻዎች መጠየቅ ትችላላችሁ።
➺ ስልክ ቁጥር = 0913514905
➺ Telgram = @ethiogeezmedia)
➺ Email = ethiogeezmedia@gmail.com ላይ ይጻፉልን።
.
. | 0 |
| 14 | .
.
የትምህርቱ አሰጣጡ እንዴት ነው ላላችሁን ይኸው ከላይ በ Pdf ተብራርቷል።
ይህን አይታችሁ ለመማር ከወሰናችሁ አሳውቁን!
.
👇👇👇👇
➻ ትምህርቱ ተጀምሯል
➻ ቶሎ ተመዝገቡ!
🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
የክፍያ አካውንት
➻ ንግድ ባንክ = 1000339772437
➻ ስም =ኅብስቱ ዘለዓለም
የክፍያ መጠን:-
➻ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሰው = ለኹለት ወር 100 ብር ብቻ።
➻ ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚኖር = ለኹለት ወር 500 ብር ብቻ።
ለመመዝገብ ከፈለጉ ከፍለው ደረሰኙን በ 0913514905 (@Ethiogeezmedia ) ላይ ይላኩ።
.
.
🌹🌹🌹🌹🌹
https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk
.
.
. | 0 |
| 15 | በትምህርቱ_ዙሪያ_የሚነሱ_ጥያቄዎች_እና_መልሶች.pdf | 0 |
| 16 | .
.
የትምህርቱ አሰጣጡ እንዴት ነው ላላችሁን ይኸው ከላይ በ Pdf ተብራርቷል።
ይህን አይታችሁ ለመማር ከወሰናችሁ አሳውቁን!
.
👇👇👇👇
➻ ትምህርቱ ተጀምሯል
➻ ቶሎ ተመዝገቡ!
🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
የክፍያ አካውንት
➻ ንግድ ባንክ = 1000339772437
➻ ስም =ኅብስቱ ዘለዓለም
የክፍያ መጠን:-
➻ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሰው = ለኹለት ወር 100 ብር ብቻ።
➻ ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚኖር = ለኹለት ወር 500 ብር ብቻ።
ለመመዝገብ ከፈለጉ ከፍለው ደረሰኙን በ 0913514905 (@Ethiogeezmedia ) ላይ ይላኩ።
.
. | 0 |
| 17 | በትምህርቱ_ዙሪያ_የሚነሱ_ጥያቄዎች_እና_መልሶች.pdf | 0 |
| 18 | .
.
.
.
.
.
➻ ትምህርቱ ተጀምሯል
➻ ቶሎ ተመዝገቡ!
🌹🌹ለማንኛውም ጥያቄ!🌹🌹
➺ Email:- Ethiogeezmedia@gmail.com
➺ ስልክ = 0913514905
➺Telegram =@Ethiogeezmedia
የክፍያ አካውንት
➻ ንግድ ባንክ = 1000339772437
➻ ስም =ኅብስቱ ዘለዓለም
የክፍያ መጠን:-
➻ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሰው = ለኹለት ወር 100 ብር ብቻ።
➻ ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚኖር = ለኹለት ወር 500 ብር ብቻ።
ለመመዝገብ ከፈለጉ ከፍለው ደረሰኙን በ 0913514905 (@Ethiogeezmedia ) ላይ ይላኩ።
.
. | 0 |
| 19 | .
➺ የምዝገባው ቀን ዛሬ ያበቃል።
.
ለአዲስ ገቢ አባላት ልዩ መልእክት!
ከተለያየ Social Media ማስታወቂያ አይታችሁ ግእዝን ለመማር ወስናችሁ ወደዚህ ገጽ እየተቀላቀላችሁ እንደሆነ ተመልክተናል!
እነሆ ስለትምህርቱ አሰጣጥ አጠር ያለ ማብራሪያ:-
➺ በዚህ (@yeweketmaed) በሚለው ገጽ ላይ ከ ጀማሪ እስከ መምህራን ድረስ ግእዝ የሚማማሩበት ገጽ ነው።
➺ ለጀማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀውን ትምህርት ለማግኘት ከታች ባለው Link ይግቡ እና ሙሉ መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።
👇👇👇👇
https://t.me/+7dQmauLE40BiZWJk
አጭር መግለጫ ለመስጠት ያክል:-
➺ ትምህርቱ የተዘጋጀው ከመጀመሪያው ጀምሮ መማር ለሚፈልጉ ለጀማሪዎች ነው።
➺ ትምህርቱ የሚሰጠው Online በ Telegram ነው።
➺ ትምህርቱን ለመማር ጥልቅ ፍላጎት ካላችሁ በ 2 ወር ውስጥ በቀላሉ ደረጃ ፩ {መግቢያ- ለጀማሪዎች) ማወቅ ትችላላችሁ።
ደረጃ ፪ እና ደረጃ ፫ ደግሞ ይህን እንደጨረስን የምንቀጥል ይሆናል!
➺ በትምህርቱ ዙሪያ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ...በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል።
🌹 ስልክ= 0913514905
🌹 Telegram =@ethiogeezmedia
🌹 Email =ethiogeezmedia@gmail.com
.
.
.
. | 0 |
| 20 | .
.
.
#ሌላ_የምስራች
.
የግእዝ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ግን #ክፍያ_መክፈል አልችልም ላላችሁን በሙሉ፡-
ከዚህ በፊት በዚህ ገጽ እንደገለጽኩላችሁ
https://t.me/c/1931294916/328
እነሆ ኹላችንም የምንወዳቸው መምህር ግዛቸው ደጀኑ መኮንን 12ኛ ዙር የግእዝ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ስለጀመሩ ገብታችሁ መማር ትችላላችኹ፡፡
ሌሎቻችሁ ከዚሁ እየተማማርን እንቀጥላለን፡፡
ከመምህር ግዛቸው ደጀኑ ትምህርት ለመግባት ከፈለጉ
@geezdistance12
ላይ መቀላቀል ይችላሉ።
.
.
.
. | 0 |
