ᴵᵇⁿᵘ ᴹᵒʰᵃᵐᵐᵉᵈ ᴬʰᵐᵉᵈ 🇸🇦
Open in Telegram
7 412
Subscribers
-424 hours
-187 days
-1630 days
Posts Archive
አስደሳች ዜና
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
🏆 የሽልማት ዝርዝር
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱
🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻
🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች
🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ
የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨
📝 የውድድሩ ሂደት
📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
📲 ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121
💻በቴሌግራም ቦት:
https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📞 በስልክ: 0942189967 0946248626
📥Inbox:-@Muhadil234
🟢 AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።
አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም ጋር በመተባበር
🔗ቻናለችን JOIN 👇👇👇👇
https://t.me/sulmahira_et
©𝐖𝐚𝐯𝐞 :@HudHud_waver
ኢብኑ አል-ቀይም ❝በሆነ ወንጀል ሰውን ያነወረ ሰው ያንን ወንጀል ሳይሰራው አይሞትም❞ ይላሉ።
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ደግሞ
❝በውሻ ባሾፍ እንኳ ውሻ እንዳልሆን ብዬ እፈራለሁ፡፡❞ ይላሉ።
የኢስቲቃማን መንገድ እንዴት እናግኘው?
1 መንገዱን ውደዱት
2 በመንገዱ ላይ ያለውን ስቃይ አፍቅሩት
3 ከጠዋት እስከ ማታ አላህን ለምኑት
4 አጋዥ ያዙ
አንዳንዴ ዱዓእ አድርገህ ቶሎ ምላሽ ላያገኝ ይችላል ያኔ ለምን የሚል ጥያቄ ከተመላለሰብህ አሏህን በድብቅ ስታምፀውም ለምን ቶሎ አልቀጣኝም የሚልም ነገርም በዛው ቆም ብለህ አስብ❗️
ያኔ የአሏህ እዝነት ይገባሀል
ምናልባት ዱዓውም ያዘገየብህ ላንተ በይበልጥ ሚያስፈልገህ ሰአት እሱ ያውቀዋልና ለዛኔ ሊሰጥህ አዝኖልህ ይሆናል
እና ወንድሜ አትቸኩልእህቴ አትቸኩዪ
ዱዓእ አድርግ ከዛ ምላሽ እንደምታገኝ እርግጠኛ ሁን ከዛ በትግስት ጠብቅ
Repost from ስለ ቀልባችን
🌙 ልጅዎን በቁርኣን እና በሸሪዓዊ ብርሃን ያድምቁ! 🌙
ልጆችዎን ከአላህ ቃል ጋር እንዲቆራኙ እና እንዲሀፍዙ፣ከእውቀት እና ከውብ ስነ-ምግባር ጋር እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ:-
ኢኽላስ መርከዝ የልጆችዎን ህይወት የሚቀርፅ ልዩ ለ2 አመት የሚቆይ የቁርዐን ሂፍዝ እና ተመላላሽ ቂርዐት መርሃ ግብር ምዝገባ መጀመሩን በታላቅ ደስታ ያበስራል!
🎯 በመርከዛችን የሚሰጡ ትምህርቶች
📖 የቁርኣን ትምህርት፦
ቃዒዳ፣ ሂፍዝ፣ የተጅዊድ ህጎች እና የሙራጀዓ ማስተካከያ
📜 የኪታብ ትምህርቶች፦
አቂዳ፣ ፊቅህ፣ አደብ፣ ሲራ እና የዕለት ተዕለት አዝካሮች
👥 የዕድሜ ክልል እና የትምህርት አሰጣጥ
📖 ሂፍዝ ለወንዶች
በአዳሪ (ከ10— 20 ዓመት)፦
📖 በተመላላሽ
ለወንድም ለሴቶችም (ከ5 ዓመት በላይ — ያለ ዕድሜ ገደብ)፦
🌸 በተመላላሽ
(ለወንዱም ለሴቶች ልዩና ምቹ በሆነ ሁኔታ የተዘጋጀ)
🏫 ለትምህርት ምቹ፣እና አስተማማኝ አካባቢ
⏳ ቦታችን በጣም ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ቀድመው ይመዝገቡ!
📍 አድራሻ
አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል — ከእግረኛ ድልድዩ ወደ ውስጥ 50 ሜትር ገባ ብሎ
https://maps.app.goo.gl/N6iL8Ts5mSo8efbC9
📞 ስልክ ቁጥር
0919829850
0911119260
📲 ቴሌግራም አድራሻ
@bajjiz
Repost from N/a
💡እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ💡
💡 ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት
የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው👇💡
🌟 አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇
🟠🔠🔠🔠 📌✅ና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 😀
👇👇👇👇
©️ 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
🌱 ደማቅ የዳዕዋ መድረክ !
•በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ
•በኡስታዝ ሳሊም ኡመር
🗓 እሁድ ነሀሴ 24/2018 🕒 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
🕌 ሙስዓብ መስጂድ
📍 አድራሻ - አለም ባንክ
• ለሴቶች በቂ ቦታ አለ !
Map location - https://maps.app.goo.gl/QBQTbrq6figoZ38w5?g_st=atg
🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል
በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
🌙ሀዲስ እና ቁርኣን✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚ኢስላማዊ ብይን✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤እስላማዊ ህይወት✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN🅰️©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🤩ሴቶች በእስልምና✅JOIN🅰️📱 ©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎙ማራክ ንግግሮች✅JOIN 🅰️📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅
⭐️⭐️⭐️⭐️
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
Repost from ፈዋኢድ
📚የደርስ ማስታወቂያ
በአላህ ፈቃድ፣ ነገ ረቡዕ ነሐሴ 20 እስከ እሁድ ነሐሴ 23 ድረስ የጁርጃኒን ቀሲዳህ (قصيدة الجرجاني) ለማጠናቀቅ እንሞክራለን።
ይህ ኪታብ በዋነኛነት የሚያተኩረው በጣሊበል ዒልም ውስጥ የራስ ክብርን (عزة النفس) እና የዒልምን ክብር ማስጠበቅን በማስረጽ ላይ ነው።
በተለይም ሀብታሞች ደጅ ጠንቶ የዒልምን ክብር በሚያራክሱበት ለገንዘብ አቋም በሚቀየርበት ዘመን
ለጣሊበል ዒልም የዕውቀት ክብርን እና የራስ ክብርን መጠበቅ ከሚገባው በላይ አንገብጋቢ ነው።
🕑 ሰዓት፦ ከምሽቱ 2፡40 እስከ 3፡20
📚 የደርሱ ስርጭት፦ በፈዋኢድ ቻናል ላይ ይሆናል።
የኪታቡ pdf : https://t.me/fewaidabdurazaq/3345
https://t.me/fewaidabdurazaq
አላህ የዒልምን ክብር እንድንጠብቅ፣ ራሳችንንም ከውርደት እንድንጠብቅ ይርዳን።
❓ 𝐆𝐀𝐀𝐅𝐅𝐈𝐈 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐀𝐑𝐀𝐓𝐈𝐕𝐄:
📖 𝐌𝐚𝐜𝐚𝐚𝐟𝐚 𝐐𝐮𝐥𝐪𝐮𝐥𝐥𝐮𝐮 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐭𝐭𝐢, 𝐣𝐞𝐜𝐡𝐢 "𝐈𝐥𝐦𝐚 𝐍𝐚𝐦𝐚𝐚" (𝐒𝐨𝐧 𝐨𝐟 𝐌𝐚𝐧) 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐮 𝐘𝐞𝐬𝐮𝐮𝐬𝐢𝐢𝐧 𝐢𝐛𝐬𝐮𝐮𝐟 𝐚𝐥 𝐦𝐞𝐞𝐪𝐚 𝐨𝐥 𝐜𝐚𝐪𝐚𝐬𝐚𝐦𝐞𝐞 𝐚𝐫𝐠𝐚𝐦𝐚?
Adds; 👇👇
@Rafiiqul_Islaam
Repost from RAFIQUL ISLAM PROMOTION
⚡⚡ 25K+ Channels! ⚡⚡
↓Click and join us↓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾👉🏽 Click Here 👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Waver: @Rafiqul_Islaam
𝗛𝗢𝗣𝗘 𝗣𝗥𝗢𝗠𝗢𝗧𝗜𝗢𝗡
𝐀𝐝𝐯𝐞𝐫𝐭𝐢𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥𝐬/𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩𝐬
@Rafiqul_Islam_Promotion
Repost from N/a
📛መውሊድ በማን ተጀመረ❓
📛ለምንድን ነው የኢሳን (አለይሂ ሰላም)፣
የአቡበክር፣ የኡመርን፣ የኡስማንን፣ የአልይን
ልደት የማናከብረው⁉️.......Read more
✍️ስለ መውሊድ ሙሉ መረጃ ለማግኝት
Read More & JOIN የምለውን ተጫኑ👆👆
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊
✨ 𝐀𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦𝐮 𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐤𝐮𝐦 𝐖𝐨𝐫𝐚𝐡𝐦𝐚𝐭𝐮𝐥𝐥𝐚𝐚𝐡𝐢 𝐖𝐨𝐛𝐚𝐫𝐚𝐤𝐚𝐚𝐭𝐮𝐡𝐮𝐮 ✨
📢 𝐂𝐡𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚𝐥𝐢𝐢 𝐀𝐣𝐚𝐚'𝐢𝐛𝐚𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐢𝐬𝐢𝐧𝐢𝐢𝐟 𝐪𝐚𝐛𝐚𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐧𝐞𝐞𝐫𝐫𝐚𝐚, 𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐠𝐨𝐜𝐡𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐞𝐫𝐠𝐚 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐪𝐚𝐛𝐮 𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐢𝐫𝐫𝐚𝐚 𝐟𝐚𝐲𝐲𝐚𝐝𝐚𝐦𝐧𝐮𝐮.
👇 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐤𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐠𝐨𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟: 👇
https://t.me/+n_WpZjgOc4lkNDlk
https://t.me/+LjQDHUqKPAYzYjE0
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
