fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ᴵᵇⁿᵘ ᴹᵒʰᵃᵐᵐᵉᵈ ᴬʰᵐᵉᵈ 🇸🇦

ᴵᵇⁿᵘ ᴹᵒʰᵃᵐᵐᵉᵈ ᴬʰᵐᵉᵈ 🇸🇦

رفتن به کانال در Telegram

𝑱𝒐𝒊𝒏 & 𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆→ ↓↓↓ t.me/IBNU_MOHAMMED_A

نمایش بیشتر
7 318
مشترکین
-524 ساعت
-227 روز
-6430 روز
آرشیو پست ها
ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ  የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው

አስቡት ረመዷን 120 ቀን ነው የቀረው ከዛሬ ጀምራቹ በቀን 1 ሶፍሀ ብትሀፍዙ ረመዷን ሲገባ 5 ጁዝ ሀፍዛቹ ትቀበሉታላችሁ በቀን ደግሞ 2 ሶፍሀ ብትሀፍዙ 10 ጁዝ ሀፍዛቹ ትቀበሉታላችሁ ታድያ ለምንድነው ምንዘናጋው እስኪ ምክንያታችን ምንድነው???

ቡና አልወድም የምትሉ ሰዎች የቡና ጥቅም ስሙ እና በቀን 10 ሲኒ ጠጡ طبيب القلوب شيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

ከ ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ ደርስ የተወሰደ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🎙ወንድም አቡበከር ' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት

Repost from N/a

العلامة الموسوعي محمد علي ادم الولوي رحمة الله عليه

بسم الله الرحمن الرحيم ✨ አዲስ የደርስ ኮርስ ፕሮግራም ለጀማሪ ተማሪዎች 📚 የሚቀሩት ኪታቦችና የሚትሐፈዙም ኪታቦች ይኖራሉ። • ከአቂዳ • ከሲራ • ከአዳብ • ከአዝካር ሊያሟሉ የሚገቡ መስፈርቶች ✅ 1. ቁርዓን አስተካክለው መቅራት 2. መትን በደንብ ማንበብ የሚችል 3. ጀምሮ ለመጨረስ ቁርጠኛ መሆን፤ ዑዝር ሳይሆን ሌሎችንም የኮርሱ ደንቦች ለማክበር አስቀድሞ ቃል መግባት 4 መግቢያ ፈተና ይኖረዋል ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነዉ 🆓 ለመመዝገብ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን 👇 @Sitr45

ተስፋችን በ2019 ላይ ሳይሆን፣ የዘመናት ጌታ በሆነው በአላህ ላይ ነው! አላህ ሁልጊዜም የተሻለውን ይወፍቀን፤ የተሰበረውን ይጠግንልን፤ ያጣነውንም በበጎ ይተካልን! አሚን።

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸