en
Feedback
Misrak Academy( Ayat Branch)

Misrak Academy( Ayat Branch)

Open in Telegram

Center of Research and Excellence🔎🔬💡📚📖🏆👨👩

Show more
1 514
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1830 days
Posts Archive
ውድና የተከበራቹ የ8ተኛ ክፍል ወላጆች የተማሪዎች የስምንተኛ ክፍል ውጤት ካርድ ስለመጣ ትምህርት ቤት መጥታቹ እንዴት ወስዱ

ውድና የተከበራቹ ወላጆች ከጀማሪ እስከ 8 ተኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፍ ስለመጣ ከሰኞ እስከ ረቡዕ መቻቹ እንድትገዙ እናሳስባለን ! ማሳሰቢያ መጽሀፍ በተናጥል የማንሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን

+2
ጥብቅ ማሳሰብያ                     ቀን 20/11/2018 ዓ/ም በ2019 ዓ/ም 1.ለእቴጌ መነን አዳሪ ት/ቤት             2.ለገላን አዳሪ ት/ቤት እና            3.ለሚኒሊክ/ ኮተቤ ሳይንስ ሼርድ/ ትምህርት ቤት ለመማር ያመለከቱ ተማሪዎች የመገረቢያ ፈተና የሚሰጠው በ22/11/2018 ዓ/ም እና 23/11/2018 ዓ/ም የመፈተኛ ጣቢያዎች ሲሆን ፤ እንደ ክፍለ ከተማ የፈተና መስጫ ጣቢያዎች         1. የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት         2. እድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት         3. ጋራ ጉሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና         4. አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመሆናቸው ተቋማት በተያያዘው የስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ቦታ መሰረት በተገለጸው የፈተና ቀን እና ቦታ ጠዋቱ 1፡30 ጀምሮ ግቢ ውስጥ በመገኘት ፈተናውን እንዲወስዱ ለተፈታኝ ተማሪዎች በእናንተ በኩል መልክቱን እንድታስተላልፉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ------ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት-------

,

photo content
+1

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ውድ የልጆቻችን ወላጆች የ8 ተኛ ክፍል ተማሪዎች 100% አልፈዋል እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!

Misrak Academy.mp34.91 MB

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content
+6