ch
Feedback
Misrak Academy( Ayat Branch)

Misrak Academy( Ayat Branch)

前往频道在 Telegram

Center of Research and Excellence🔎🔬💡📚📖🏆👨👩

显示更多
1 545
订阅者
+224 小时
+127 天
+2830 天
帖子存档
photo content

photo content

photo content
+1

photo content
+8

ወድና የተከበራቹ ወላጆች ዛሬ በደመቀ ሁኔታ ልጆቻችን ተቀብለናል ደስ ብሎናል

ውድና የተከበራቹ ወላጆች እንደሚታወቀው ነገ ትምህርት የምንጀምርበት ቀን ሲሆን አራብሳ ሰርቢስ ቁጥር 1- 0926687423, ተመሰለው 2- 0911467318 ፋሲካ በዚ ቁጥር በመደወል እንዴትስተናገዱ ይሁን

Repost from N/a

ውድና የተከበራቹ ወላጆች እንኳን ለ 2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!!!!

ውድና የተከበራቹ ወላጆች በ6ተኛ ክፍል በ 2018 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎቹ ውስጥ ተማሪ ሴና ገመቺስ በ ክፍለ ከተማ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት በማስመስገብ የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች እንኳን ደስ አላችሁ ይህንን ውጤት ላስመዘገቡ ለሴና ወላጆች እና መምህራን ምስጋናችንን እናቀርባለን!!!

ውድና የተከበራቹ የ8ተኛ ክፍል ወላጆች የተማሪዎች የስምንተኛ ክፍል ውጤት ካርድ ስለመጣ ትምህርት ቤት መጥታቹ እንዴት ወስዱ

ውድና የተከበራቹ ወላጆች ከጀማሪ እስከ 8 ተኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፍ ስለመጣ ከሰኞ እስከ ረቡዕ መቻቹ እንድትገዙ እናሳስባለን ! ማሳሰቢያ መጽሀፍ በተናጥል የማንሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን

+2
ጥብቅ ማሳሰብያ                     ቀን 20/11/2018 ዓ/ም በ2019 ዓ/ም 1.ለእቴጌ መነን አዳሪ ት/ቤት             2.ለገላን አዳሪ ት/ቤት እና            3.ለሚኒሊክ/ ኮተቤ ሳይንስ ሼርድ/ ትምህርት ቤት ለመማር ያመለከቱ ተማሪዎች የመገረቢያ ፈተና የሚሰጠው በ22/11/2018 ዓ/ም እና 23/11/2018 ዓ/ም የመፈተኛ ጣቢያዎች ሲሆን ፤ እንደ ክፍለ ከተማ የፈተና መስጫ ጣቢያዎች         1. የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት         2. እድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት         3. ጋራ ጉሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና         4. አንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመሆናቸው ተቋማት በተያያዘው የስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ቦታ መሰረት በተገለጸው የፈተና ቀን እና ቦታ ጠዋቱ 1፡30 ጀምሮ ግቢ ውስጥ በመገኘት ፈተናውን እንዲወስዱ ለተፈታኝ ተማሪዎች በእናንተ በኩል መልክቱን እንድታስተላልፉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ------ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት-------

Misrak Academy( Ayat Branch) - Telegram 频道 @misrakacademy 的统计与分析