en
Feedback
Fairway School plc

Fairway School plc

Open in Telegram

A vision that works for all our kids. ሁሌም ስነምግባር እናስተምራለን። Fairway School PLC

Show more
5 205
Subscribers
-524 hours
-147 days
+4130 days
Posts Archive

photo content

photo content

photo content

Exciting News for Our Esteemed Fairway School Families! We are thrilled to announce that the construction of our highly anticipated new Fairway School branch, located at Arabsa 49 Getu Adebabay (Ethiopian Airlines Employees' Residential Area) on a spacious 5,000 square meter compound, is beautifully and wonderfully nearing completion! This expansive, state-of-the-art campus is designed to provide an upgraded, highly comfortable, and excellent learning environment for our students. We deeply appreciate your patience, encouragement, and continued partnership as we bring this project to life. We will soon fully complete and ready to warmly welcome our students to this amazing new campus. Congratulations to us all! Fairway School

የምስራች ለተከበራችሁ የፌርዌይ ስኩል ቤተሰቦች! በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እና በአራብሳ 49 ጌቱ አደባባይ (አየር መንገድ ሰራተኞች መኖሪያ አካባቢ) በ5,000 ካሬ ሜትር ሰፊ ቦታ ላይ ያረፈው አዲሱ የፌርዌይ ስኩል ቅርንጫፍ (ከኬጂ_ 8ኛ ክፍል)ግንባታ እጅግ ማራኪ እና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ እየተጠናቀቀ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ይህ ሰፊና ደረጃውን የጠበቀ አዲስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት፣ ለልጆቻችን የተሻለ እና እጅግ ምቹ የሆነ የመማሪያ ከባቢን የሚፈጥር ይሆናል። ፕሮጀክቱ እዚህ ደረጃ እስኪደርስ ላሳያችሁት ትዕግስት እና አብሮነት ከልብ እናመሰግናለን። በቅርቡ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ልጆቻችንን ለመቀበል ዝግጁ እንደምንሆን ለማሳወቅ እንወዳለን። እንኳን ደስ አላችሁ! ፌርዌይ ስኩል ሁሌም ስነምግባር እናስተምራለን !

ለተከበራችሁ የፌርዌይ ስኩል ቤተሰቦች፤ የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ እየተጠናቀቀ ነው! በመሆኑም በባንክ ክፍያ ፈጽማችሁ ትምህርት ቤት በአካል መጥታችሁ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች፣  የባንክ ደረሰኛችሁን ይዛችሁ በመምጣት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን። በተጨማሪም እስካሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ጊዜው ከማለቁ በፊት ፈጥናችሁ እንድታስመዘግቡ እናስታውቃለን ። ት/ቤቱ

photo content
+3

photo content

photo content

photo content
+1

photo content
+1