uk
Feedback
Fairway School plc

Fairway School plc

Відкрити в Telegram

A vision that works for all our kids. ሁሌም ስነምግባር እናስተምራለን። Fairway School PLC

Показати більше
5 197
Підписники
+324 години
+127 днів
-1030 день
Архів дописів
ይቀጥላል ................

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

🌟 እንኳን ደስ አላችሁ! 🌟 ውድ የፌር ዌይ ስኩል (Fairway School) ቤተሰቦች፤ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና ላስመዘገቡት የሚያኮራ ውጤት የተሰማንን ጥልቅ ደስታ እየገለጽን፤ ለውድ ተማሪዎቻችን፣ ሁሌም ከጎናቸው ለነበሩ ወላጆች እንዲሁም ሌት ተቀን ለደከሙ መምህራን በሙሉ ልባዊ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። ለተማሪዎቻችን በቀጣይ የዩኒቨርሲቲ ጉዟቸው የላቀ ስኬትን እንመኛለን! ፌር ዌይ ስኩል

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምረው ማየት ይችላሉ - የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸውን ማስፈንጠሪያዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡ በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ማቅረብና ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et፣ ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ! እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላምና በጤና አደረሳችሁ፤ በዓሉ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ፌርዌይ ስኩል መልካም ምኞቱን ይገልጻል። መልካም በዓል !!