en
Feedback
HU_fellow_Evangelism and Mobilizing Team🔥🔥

HU_fellow_Evangelism and Mobilizing Team🔥🔥

Open in Telegram

ማርቆስ 16 ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። Leader contact 0942740535 L. Hayle 0987360222 L.redu 0973031004 L. Mihret 0947241217 L.sifen 0961546104 L. barnabas 0902707823 L.Abigu 0905801502 L.dere

Show more
609
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+9
in 0 channels
Get PRO
July '26
+7
in 0 channels
Get PRO
June '26
+11
in 0 channels
Get PRO
May '26
+14
in 0 channels
Get PRO
April '26
+17
in 0 channels
Get PRO
March '26
+58
in 0 channels
Get PRO
February '26
+13
in 0 channels
Get PRO
January '26
+8
in 0 channels
Get PRO
December '25
+19
in 0 channels
Get PRO
November '25
+19
in 0 channels
Get PRO
October '25
+14
in 0 channels
Get PRO
September '25
+9
in 0 channels
Get PRO
August '25
+6
in 0 channels
Get PRO
July '25
+2
in 0 channels
Get PRO
June '25
+8
in 0 channels
Get PRO
May '25
+17
in 0 channels
Get PRO
April '25
+45
in 0 channels
Get PRO
March '25
+43
in 0 channels
Get PRO
February '25
+12
in 0 channels
Get PRO
January '25
+18
in 0 channels
Get PRO
December '24
+26
in 0 channels
Get PRO
November '24
+31
in 0 channels
Get PRO
October '24
+367
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September+2
01 September+2
Channel Posts
ከሀዋሳ ሪፈራል ፌሎውሺፕ ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል? እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ የጤና ትምህርቶችን ለመማር ወደ ሪፈራል ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በሪፈራል የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።🤗 ስለሆነም ወደ ሪፈራል የምትገቡ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እንጠይቃለን። ተባረኩ🤍
Join & share to ur friends👇👇👇 https://t.me/hufellow2018
HU CMHS ECSF 2018 batch group
True Love One Family Strong Fellowship

2
#መዝጊያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። እስከዚህ ድረስ ከእኛ ጋር በመሆናችሁና በኦንላይን አገልግሎቱ ላይ በመሳተፋችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ከአገልግሎቱ በረከትን እንደተካፈላቹ እና ጥቅምም
#መዝጊያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። እስከዚህ ድረስ ከእኛ ጋር በመሆናችሁና በኦንላይን አገልግሎቱ ላይ በመሳተፋችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ከአገልግሎቱ በረከትን እንደተካፈላቹ እና ጥቅምም እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ለዛሬ ፕሮግማችንን በዚህ አጠናቀቅን... ጌታ ቢፈቅድ በሚቀጥለውም ሳምንት በዚሁ ሰዓትና በዚሁ ቦታ እንደገና እንደምንገናኝ ተስፋ አለን። መልካም ምሽት! ብሩካን🙌 #EVANGE_TEAM #ONLINE_SERVICE #ወንጌል_ይቀጥላል
120
3
ይሆኛውን ደሞ እስቲ comment ለይ አስቀምጡልን😊 #Question: የስጋ ሥራን ከስንት ክፍል አንፃር ከፍለን አየን?
110
4
የተማርነዉ የትምህርት ሀሳቡ ምን ነበር?
102
5
‎ዛሬ የሰማነዉ ትምህርት ዋናዉ አዕማድ ከየትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው የተወሰደዉ?
106
6
‎ዛሬ የሰማነዉ ትምህርት ዋናዉ አዕማድ ከየትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው የተወሰደዉ?
2
7
#ጥያቄ_እና_መልስ በእግዚአብሔር ቃል ያገለገለን ምንቴ ጌታ አብዝቶ ይባርከው😊 እስቲ ደሞ እስካሁን የተማርነውን በጥቂቱ ለመከለስ ያህል እኚን ጥያቄዎች ዳሰስ እናድርግ👇🙏
#ጥያቄ_እና_መልስ በእግዚአብሔር ቃል ያገለገለን ምንቴ ጌታ አብዝቶ ይባርከው😊 እስቲ ደሞ እስካሁን የተማርነውን በጥቂቱ ለመከለስ ያህል እኚን ጥያቄዎች ዳሰስ እናድርግ👇🙏
85
8
#Word_Of_God #With Minte #በመንፈስ_መመላለስ
84
9
#Word_Of_God #With Minte ከዚህ በመቀጠል በመንፈስ መመላለስ በሚል ርዕስ የእግዚአብሔርን ቃል ከተወደደ ወንድማችን ከምንቴ ጋር ሆነን እንካፈላለን።
#Word_Of_God #With Minte ከዚህ በመቀጠል በመንፈስ መመላለስ በሚል ርዕስ የእግዚአብሔርን ቃል ከተወደደ ወንድማችን ከምንቴ ጋር ሆነን እንካፈላለን።
86
10
በዝማሬ ያገለገለችንን Tsiን ጌታ አብዝቶ ይባርካት🙏✨ በፕሮግራማችን እየተባረካቹ እንደሆነ እንደሆነ እናምናለን😊 አብራቹሁን ቆዩ✨
69
11
Hawassa 59.m4a
73
12
#worship_Time #with Mom tsi አሁን ደግሞ mom tsi ጋር ሆነን ጌታን አንድ ለይ እናመልካለን።
#worship_Time #with Mom tsi አሁን ደግሞ mom tsi ጋር ሆነን ጌታን አንድ ለይ እናመልካለን።
76
13
በፀሎት ሰዓት ያገለገሉንን Bura እና maraን ጌታ ይባርካቸው😊✨
69
14
#Prayer_For_UPG #with Mom Maranata
76
15
#Prayer_For_Unreached_groups #with Mom maranata በመቀጠል ካልተደረሱ ህዝቦች መካከል በቻይና ለሚገኙ ቡዬይ(bouyei) ሀ‍ዝብ ክፍል ከMom ማራናታ ጋር ሆነን እነፀልያለ
#Prayer_For_Unreached_groups #with Mom maranata በመቀጠል ካልተደረሱ ህዝቦች መካከል በቻይና ለሚገኙ ቡዬይ(bouyei) ሀ‍ዝብ ክፍል ከMom ማራናታ ጋር ሆነን እነፀልያለን።
75
16
#Prayer_Time #with Bura
73
17
#Prayer_Time #with Bura አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን
#Prayer_Time #with Bura አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura  ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን
77
18
#Prayer_Time #with Bura
1
19
#Prayer_Time #with Bura አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን
#Prayer_Time #with Bura አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura  ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን
1
20
We have officially started our online service Join us😊
We have officially started our online service Join us😊
78