HU_fellow_Evangelism and Mobilizing Team🔥🔥
Open in Telegram
609
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+230 days
Posts Archive
ከሀዋሳ ሪፈራል ፌሎውሺፕ
ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል?
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ የጤና ትምህርቶችን ለመማር ወደ ሪፈራል ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በሪፈራል የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።🤗
ስለሆነም ወደ ሪፈራል የምትገቡ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እንጠይቃለን።
ተባረኩ🤍
Join & share to ur friends👇👇👇 https://t.me/hufellow2018HU CMHS ECSF 2018 batch group
True Love One Family Strong Fellowship
#መዝጊያ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። እስከዚህ ድረስ ከእኛ ጋር በመሆናችሁና በኦንላይን አገልግሎቱ ላይ በመሳተፋችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ከአገልግሎቱ በረከትን እንደተካፈላቹ እና ጥቅምም እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ለዛሬ ፕሮግማችንን በዚህ አጠናቀቅን... ጌታ ቢፈቅድ በሚቀጥለውም ሳምንት በዚሁ ሰዓትና በዚሁ ቦታ እንደገና እንደምንገናኝ ተስፋ አለን።
መልካም ምሽት! ብሩካን🙌
#EVANGE_TEAM
#ONLINE_SERVICE
#ወንጌል_ይቀጥላል
ይሆኛውን ደሞ እስቲ comment ለይ አስቀምጡልን😊
#Question: የስጋ ሥራን ከስንት ክፍል አንፃር ከፍለን አየን?
ዛሬ የሰማነዉ ትምህርት ዋናዉ አዕማድ ከየትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው የተወሰደዉ?
ዛሬ የሰማነዉ ትምህርት ዋናዉ አዕማድ ከየትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው የተወሰደዉ?
#ጥያቄ_እና_መልስ
በእግዚአብሔር ቃል ያገለገለን ምንቴ ጌታ አብዝቶ ይባርከው😊 እስቲ ደሞ እስካሁን የተማርነውን በጥቂቱ ለመከለስ ያህል እኚን ጥያቄዎች ዳሰስ እናድርግ👇🙏
#Word_Of_God
#With Minte
ከዚህ በመቀጠል በመንፈስ መመላለስ በሚል ርዕስ የእግዚአብሔርን ቃል ከተወደደ ወንድማችን ከምንቴ ጋር ሆነን እንካፈላለን።
በዝማሬ ያገለገለችንን Tsiን ጌታ አብዝቶ ይባርካት🙏✨
በፕሮግራማችን እየተባረካቹ እንደሆነ እንደሆነ እናምናለን😊
አብራቹሁን ቆዩ✨
#worship_Time
#with Mom tsi
አሁን ደግሞ mom tsi ጋር ሆነን ጌታን አንድ ለይ እናመልካለን።
#Prayer_For_Unreached_groups
#with Mom maranata
በመቀጠል ካልተደረሱ ህዝቦች መካከል በቻይና ለሚገኙ ቡዬይ(bouyei) ሀዝብ ክፍል ከMom ማራናታ ጋር ሆነን እነፀልያለን።
#Prayer_Time
#with Bura
አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን
Repost from N/a
#Prayer_Time
#with Bura
አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን
