HU_fellow_Evangelism and Mobilizing Team🔥🔥
Ir al canal en Telegram
609
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+230 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+4
en 0 canales
agosto '26
+9
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+7
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+11
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+14
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+17
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+58
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+13
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+8
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+19
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+19
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+14
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+9
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+6
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+2
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+8
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+17
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+45
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+43
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+12
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+18
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+26
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+31
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+367
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 06 septiembre | 0 | |||
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | +2 | |||
| 01 septiembre | +2 |
Publicaciones del Canal
ከሀዋሳ ሪፈራል ፌሎውሺፕ
ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል?
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ የጤና ትምህርቶችን ለመማር ወደ ሪፈራል ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በሪፈራል የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።🤗
ስለሆነም ወደ ሪፈራል የምትገቡ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እንጠይቃለን።
ተባረኩ🤍
Join & share to ur friends👇👇👇 https://t.me/hufellow2018HU CMHS ECSF 2018 batch group
True Love One Family Strong Fellowship
| 2 | #መዝጊያ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። እስከዚህ ድረስ ከእኛ ጋር በመሆናችሁና በኦንላይን አገልግሎቱ ላይ በመሳተፋችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ከአገልግሎቱ በረከትን እንደተካፈላቹ እና ጥቅምም እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ለዛሬ ፕሮግማችንን በዚህ አጠናቀቅን... ጌታ ቢፈቅድ በሚቀጥለውም ሳምንት በዚሁ ሰዓትና በዚሁ ቦታ እንደገና እንደምንገናኝ ተስፋ አለን።
መልካም ምሽት! ብሩካን🙌
#EVANGE_TEAM
#ONLINE_SERVICE
#ወንጌል_ይቀጥላል | 111 |
| 3 | ይሆኛውን ደሞ እስቲ comment ለይ አስቀምጡልን😊
#Question: የስጋ ሥራን ከስንት ክፍል አንፃር ከፍለን አየን? | 103 |
| 4 | የተማርነዉ የትምህርት ሀሳቡ ምን ነበር? | 96 |
| 5 | ዛሬ የሰማነዉ ትምህርት ዋናዉ አዕማድ ከየትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው የተወሰደዉ? | 100 |
| 6 | ዛሬ የሰማነዉ ትምህርት ዋናዉ አዕማድ ከየትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው የተወሰደዉ? | 2 |
| 7 | #ጥያቄ_እና_መልስ
በእግዚአብሔር ቃል ያገለገለን ምንቴ ጌታ አብዝቶ ይባርከው😊 እስቲ ደሞ እስካሁን የተማርነውን በጥቂቱ ለመከለስ ያህል እኚን ጥያቄዎች ዳሰስ እናድርግ👇🙏 | 82 |
| 8 | #Word_Of_God
#With Minte
#በመንፈስ_መመላለስ | 83 |
| 9 | #Word_Of_God
#With Minte
ከዚህ በመቀጠል በመንፈስ መመላለስ በሚል ርዕስ የእግዚአብሔርን ቃል ከተወደደ ወንድማችን ከምንቴ ጋር ሆነን እንካፈላለን። | 82 |
| 10 | በዝማሬ ያገለገለችንን Tsiን ጌታ አብዝቶ ይባርካት🙏✨
በፕሮግራማችን እየተባረካቹ እንደሆነ እንደሆነ እናምናለን😊
አብራቹሁን ቆዩ✨ | 68 |
| 11 | Hawassa 59.m4a | 72 |
| 12 | #worship_Time
#with Mom tsi
አሁን ደግሞ mom tsi ጋር ሆነን ጌታን አንድ ለይ እናመልካለን። | 74 |
| 13 | በፀሎት ሰዓት ያገለገሉንን Bura እና maraን ጌታ ይባርካቸው😊✨ | 68 |
| 14 | #Prayer_For_UPG
#with Mom Maranata | 75 |
| 15 | #Prayer_For_Unreached_groups
#with Mom maranata
በመቀጠል ካልተደረሱ ህዝቦች መካከል በቻይና ለሚገኙ ቡዬይ(bouyei) ሀዝብ ክፍል ከMom ማራናታ ጋር ሆነን እነፀልያለን። | 74 |
| 16 | #Prayer_Time
#with Bura | 72 |
| 17 | #Prayer_Time
#with Bura
አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን | 74 |
| 18 | #Prayer_Time
#with Bura | 1 |
| 19 | #Prayer_Time
#with Bura
አሁን የመጀምሪያውን ፕሮግራማችን የሚሆነው የፀሎት ጊዜ ነው ከወንድም Bura ጋር ሁላችንም በአንድ ልብ እና መንፈስ ሆነን አብረን እነፀልያለን | 1 |
| 20 | We have officially started our online service
Join us😊 | 77 |
