✨ሊላህ ኢስላማዊ ዳዕዋ✨
Open in Telegram
{የተመረጡ ኢስላማዊ እና አለማዊ የሆኑ ትምህርቶችን በመልቀቅ ኡማውን እናሳውቃለን ፣ እናስታውሳለን!!!}
Show more1 622
Subscribers
-124 hours
+47 days
+630 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '26Oct '26
October '26
+3
in 0 channels
September '26
+52
in 0 channels
Get PRO
August '26
+39
in 0 channels
Get PRO
July '26
+46
in 0 channels
Get PRO
June '26
+52
in 0 channels
Get PRO
May '26
+34
in 0 channels
Get PRO
April '26
+36
in 0 channels
Get PRO
March '26
+21
in 0 channels
Get PRO
February '26
+22
in 1 channels
Get PRO
January '26
+22
in 0 channels
Get PRO
December '25
+22
in 0 channels
Get PRO
November '25
+20
in 0 channels
Get PRO
October '25
+31
in 0 channels
Get PRO
September '25
+45
in 1 channels
Get PRO
August '25
+69
in 0 channels
Get PRO
July '25
+403
in 0 channels
Get PRO
June '25
+478
in 6 channels
Get PRO
May '25
+215
in 0 channels
Get PRO
April '25
+530
in 0 channels
Get PRO
March '25
+380
in 0 channels
Get PRO
February '25
+57
in 0 channels
Get PRO
January '25
+84
in 0 channels
Get PRO
December '24
+63
in 0 channels
Get PRO
November '24
+117
in 0 channels
Get PRO
October '24
+116
in 0 channels
Get PRO
September '24
+24
in 0 channels
Get PRO
August '24
+88
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '24
+167
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 03 October | 0 | |||
| 02 October | +1 | |||
| 01 October | +2 |
Channel Posts
| 2 | ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ።
ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል።
©️ባለዕዳው | 24 |
| 3 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑨]👌
#ቁርኣን | 29 |
| 4 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑧]👌
#ቁርኣን | 35 |
| 5 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑦]👌
#ቁርኣን | 39 |
| 6 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑥]👌
#ቁርኣን | 49 |
| 7 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑤]👌
#ቁርኣን | 49 |
| 8 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤④]👌
#ቁርኣን | 63 |
| 9 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤③]👌
#ቁርኣን | 53 |
| 10 | "እንደው 60 አመት ብትኖር በቀን 8 ሰዓት ብትተኛ 20 አመት ተኝተህ ታሳልፋለህ...20 አመት ካባከንክ አይበቃህም ወይ ?" ይላሉ ኢማመል ጘዛሊ
እኔ እንቅልፍ ከሚወድ ሰው እንደመሆኔ ስለ እንቅልፍ የፃፉትን አይቼ ብርግግ አልኩኝ ። አሁን ባለው ተጨባጭ ብዙዎቻችን 20 አመትን በሌሎች እቅድ ውስጥ ነው የምናሳልፈው ከዛ ኋላ ሁሉም የምርጫውን ህይወት ሀ ብሎ ይጀምራል ።
በዚህ ስሌት ያለን 40 አመት ሲሆን ከዚህ ውስጥም በመተኛት ወደ 14 አመት ገደማ እንጨርሳለን ...ቀሪ 26 አመት ብቻ ! ከዚህ ውስጥም በቀን 4 ሰዓትን በስልክ ላይ ተጥደን ብናሳልፍ ከ 4 አመት በላይ እናባክናለን ።
ሲጨመቅ 22 አመት ገደማ ብቻ ይቀረናል ...ከዚህ ውስጥስ ምን ያህሉን በቁም ነገር እንጠቀማለን ? አስቡት አንድ ሰው 60 አመት ቢኖር እንኳ በቅጡ 20 አመት አይኖርም ...ይህን አመትም በአግባቡ ይጠቀም አይጠቀም ራሱና አላህ ብቻ ያውቃሉ ።
እናስብበት በቃ 🙌 copied from ባለዕዳው | 100 |
| 11 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤②]👌
#ቁርኣን | 53 |
| 12 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤①]👌
#ቁርኣን | 64 |
| 13 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤∅]👌
#ቁርኣን | 72 |
| 14 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑨]👌
#ቁርኣን | 72 |
| 15 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑧]👌
#ቁርኣን | 73 |
| 16 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑦]👌
#ቁርኣን | 68 |
| 17 | የዱሃ ሶላት...
ነቢዩ (ﷺ) እንዳስተማሩን በሰውነታችን ውስጥ 360 መገጣጠሚያዎች ያሉ ሲሆን፣ በየቀኑ በሰላም ለተንቀሳቀሰበት ለእያንዳንዱ
መገጣጠሚያችን ምስጋናና ሰደቃ ማቅረብ ይጠበቅብናል።
ይሁን እንጂ የአላህ እዝነት ሰፊ ነውና—በረፋድ ሰዓት የምንሰግዳት ሁለት ረከዓ የዱሃ ሶላት ብቻዋን ለእነዚህ ሁሉ 360
መገጣጠሚያዎች እንደ ሙሉ ሰደቃና ምስጋና ሆና በቂ ሆና ትተካለች።
የመስገጃ ወቅቱም ፀሐይ ወጥታ ከፍ ካለችበት (ረፋድ) ጀምሮ እስከ ዙህር ጥቂት ደቂቃዎች እስኪቀረው ድረስ ነው። በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን ሰጥተን ይህችን ውድ ሶላት በማዘውተር የሰውነታችንን ጤና ጸጋ እናመስግን!
@yasin_nuru @yasin_nuru | 73 |
| 18 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑥]👌
#ቁርኣን | 61 |
| 19 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑤]👌
#ቁርኣን | 68 |
| 20 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④④]👌
#ቁርኣን | 81 |
