✨ሊላህ ኢስላማዊ ዳዕዋ✨
Ir al canal en Telegram
{የተመረጡ ኢስላማዊ እና አለማዊ የሆኑ ትምህርቶችን በመልቀቅ ኡማውን እናሳውቃለን ፣ እናስታውሳለን!!!}
Mostrar más1 624
Suscriptores
-124 horas
+47 días
+630 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+5
en 0 canales
septiembre '26
+52
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+39
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+46
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+52
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+34
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+36
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+21
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+22
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+22
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+22
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+20
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+31
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+45
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+69
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+403
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+478
en 6 canales
Get PRO
mayo '25
+215
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+530
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+380
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+57
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+84
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+63
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+117
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+116
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+24
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+88
en 0 canales
Get PRO
julio '240
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+167
en 2 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 03 octubre | +2 | |||
| 02 octubre | +1 | |||
| 01 octubre | +2 |
Publicaciones del Canal
| 2 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑥①]👌
#ቁርኣን | 23 |
| 3 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑥∅]👌
#ቁርኣን | 31 |
| 4 | ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ።
ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል።
©️ባለዕዳው | 36 |
| 5 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑨]👌
#ቁርኣን | 39 |
| 6 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑧]👌
#ቁርኣን | 39 |
| 7 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑦]👌
#ቁርኣን | 46 |
| 8 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑥]👌
#ቁርኣን | 52 |
| 9 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤⑤]👌
#ቁርኣን | 53 |
| 10 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤④]👌
#ቁርኣን | 70 |
| 11 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤③]👌
#ቁርኣን | 58 |
| 12 | "እንደው 60 አመት ብትኖር በቀን 8 ሰዓት ብትተኛ 20 አመት ተኝተህ ታሳልፋለህ...20 አመት ካባከንክ አይበቃህም ወይ ?" ይላሉ ኢማመል ጘዛሊ
እኔ እንቅልፍ ከሚወድ ሰው እንደመሆኔ ስለ እንቅልፍ የፃፉትን አይቼ ብርግግ አልኩኝ ። አሁን ባለው ተጨባጭ ብዙዎቻችን 20 አመትን በሌሎች እቅድ ውስጥ ነው የምናሳልፈው ከዛ ኋላ ሁሉም የምርጫውን ህይወት ሀ ብሎ ይጀምራል ።
በዚህ ስሌት ያለን 40 አመት ሲሆን ከዚህ ውስጥም በመተኛት ወደ 14 አመት ገደማ እንጨርሳለን ...ቀሪ 26 አመት ብቻ ! ከዚህ ውስጥም በቀን 4 ሰዓትን በስልክ ላይ ተጥደን ብናሳልፍ ከ 4 አመት በላይ እናባክናለን ።
ሲጨመቅ 22 አመት ገደማ ብቻ ይቀረናል ...ከዚህ ውስጥስ ምን ያህሉን በቁም ነገር እንጠቀማለን ? አስቡት አንድ ሰው 60 አመት ቢኖር እንኳ በቅጡ 20 አመት አይኖርም ...ይህን አመትም በአግባቡ ይጠቀም አይጠቀም ራሱና አላህ ብቻ ያውቃሉ ።
እናስብበት በቃ 🙌 copied from ባለዕዳው | 107 |
| 13 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤②]👌
#ቁርኣን | 57 |
| 14 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤①]👌
#ቁርኣን | 68 |
| 15 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③⑤∅]👌
#ቁርኣን | 74 |
| 16 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑨]👌
#ቁርኣን | 77 |
| 17 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑧]👌
#ቁርኣን | 73 |
| 18 | የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑦]👌
#ቁርኣን | 73 |
| 19 | የዱሃ ሶላት...
ነቢዩ (ﷺ) እንዳስተማሩን በሰውነታችን ውስጥ 360 መገጣጠሚያዎች ያሉ ሲሆን፣ በየቀኑ በሰላም ለተንቀሳቀሰበት ለእያንዳንዱ
መገጣጠሚያችን ምስጋናና ሰደቃ ማቅረብ ይጠበቅብናል።
ይሁን እንጂ የአላህ እዝነት ሰፊ ነውና—በረፋድ ሰዓት የምንሰግዳት ሁለት ረከዓ የዱሃ ሶላት ብቻዋን ለእነዚህ ሁሉ 360
መገጣጠሚያዎች እንደ ሙሉ ሰደቃና ምስጋና ሆና በቂ ሆና ትተካለች።
የመስገጃ ወቅቱም ፀሐይ ወጥታ ከፍ ካለችበት (ረፋድ) ጀምሮ እስከ ዙህር ጥቂት ደቂቃዎች እስኪቀረው ድረስ ነው። በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን ሰጥተን ይህችን ውድ ሶላት በማዘውተር የሰውነታችንን ጤና ጸጋ እናመስግን!
@yasin_nuru @yasin_nuru | 73 |
| 20 | የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️
[Part: ③③④⑥]👌
#ቁርኣን | 61 |
