ar
Feedback
ቀለሜ

ቀለሜ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @ExitPassEthiopia Comment: @Keleme2013_bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ቀለሜ

تُعد قناة ቀለሜ (@keleme_2013) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 102 520 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 349 في فئة التعليم والمرتبة 311 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 102 520 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 553، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -17، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 13.34‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.91‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 13 671 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 7 085 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 42.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @ExitPassEthiopia Comment: @Keleme2013_bot

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

102 519
المشتركون
-1724 ساعات
+2467 أيام
+55330 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+169
في 9 قنوات
أغسطس '26
+1 130
في 28 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+351
في 11 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+33
في 7 قنوات
Get PRO
مايو '26
+154
في 16 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+240
في 23 قنوات
Get PRO
مارس '26
+140
في 27 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+399
في 29 قنوات
Get PRO
يناير '26
+1 023
في 26 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+2 255
في 23 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+6 460
في 33 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+989
في 55 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+737
في 61 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+451
في 45 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+253
في 25 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+41
في 11 قنوات
Get PRO
مايو '25
+338
في 19 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+560
في 18 قنوات
Get PRO
مارس '25
+292
في 22 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+871
في 32 قنوات
Get PRO
يناير '25
+3 305
في 29 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+9 240
في 28 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+6 356
في 41 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+3 496
في 34 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 686
في 35 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+1 285
في 33 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+208
في 17 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+1 276
في 22 قنوات
Get PRO
مايو '24
+2 048
في 26 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+2 723
في 41 قنوات
Get PRO
مارس '24
+3 383
في 27 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+3 354
في 32 قنوات
Get PRO
يناير '24
+4 855
في 30 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+3 116
في 29 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+3 274
في 26 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+6 707
في 10 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+9 204
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+802
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+1 196
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+962
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+1 830
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+2 796
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+4 035
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+1 768
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+1 825
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+2 288
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+2 096
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+1 955
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+1 087
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+2 580
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+3 311
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+3 524
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+3 071
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+2 742
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+2 537
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+1 093
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+1 395
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+1 709
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+1 742
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+956
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+1 045
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+1 583
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+3 489
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+4 245
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
06 سبتمبر+31
05 سبتمبر0
04 سبتمبر+26
03 سبتمبر+16
02 سبتمبر+26
01 سبتمبر+70
منشورات القناة
ለኛ ቤተሰቦች የመጨረሻ መልእክት ​አሁን ማድረግ የሚጠበቅባችሁ፦ 📌 በ Topic የተከፋፈሉትን UAT Maraki notes መከለስ 📌 ​Prediction 100 ጥያቄዎችን መስራት እና Video Solutions ማየት (ሁሉንም ርዕሶች ስለሚያካብቱ cover ለማድረግ በእጅጉ ይጠቅሟችኋል) 📌 ጊዜ ካላችሁ Competition 1-10 ያሉትን የተሳሳታችኋቸውን ጥያቄዎች እንደገና በመሄድ ድጋሚ መስራት እና ​ጨርሶ አትጨነቁ፤ እስካሁን ከተዘጋጃችሁበት ውጪ አዲስ ነገር አይመጣባችሁም። ​በድጋሚ መልካም ፈተና!😊

2
መልካም ምኞት! ​ለሁሉም የ UAT ተፈታኞች፤ ዝግጅታችሁ ፍሬ አፍርቶ የልብ ምኞታችሁ ወደሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በድል እንድትቀላቀሉ እንመኛለን! ​መልካም የፈተና ጊዜ!
3 922
3
Dear UAT Test Takers, Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference. We wish you the best of luck on your examination! Best regards, AAU Testing Center
6 179
4
+1
1_UAT_Test_Taker_Schedule_–_AAU_Test_Site_–_September_7–8,_2026.xlsx
6 515
5
لا يوجد نص...
6 008
6
❗️የ AAU UAT ተፈታኞች በዚ አጭር ጊዜ ምን እናንብብ ለምትሉ! ​ባለፈው ዓመት የFreshman ጎበዝ የ AAU ተማሪ ከነበረችው ተማሪያችን የተገኘ ልዩ የ UAT ፈተና መረጃ! ​በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባችሁ እና ፈተናው ምን ምን አካቶ እንደነበር ገልጻልናለች፤ አዳምጧት! "...እኛ  በደፈናው model ከመስጠት በ ቅድሚያ ከ Competition 1 - Competition 5 important topics በማለት ስናዘጋጃችሁ የነበረ ለዚህ ነበር።🤗 ከእኛ ጋር እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ AAU በአሪፍ ውጤት እንደምትገቡ እሙን ነው። 👍 @keleme_2013
6 605
7
📺 Episode 1 ተለቋል🎉 በዚህ Episode ግቢ ከመግባታችሁ በፊት ስለሚያስፈልጋችሁ የአእምሮ ዝግጅት እና የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመጀመር ስለምትችሉበት መንገድ እንወያያለን። �
📺 Episode 1 ተለቋል🎉 በዚህ Episode ግቢ ከመግባታችሁ በፊት ስለሚያስፈልጋችሁ የአእምሮ ዝግጅት እና የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመጀመር ስለምትችሉበት መንገድ እንወያያለን። 📌 ከቤት ስንርቅ የሚመጣውን ስሜት እንዴት እንቋቋም? 📌 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከጠበቅነው በተለየ ሲሆን ምን እናድርግ? 📌 ተማሪዎች “ሌሎች ከእኔ የተሻሉ ናቸው” ብለው ለምን ያስባሉ? 📌 ከአዲስ አካባቢና ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እንላመድ? ቪዲዩውን በማየት በስነ-ልቦና ዝግጁ ሁኑ💋 https://youtu.be/QEdMNJB7Owo ⭐️ ቀጣይ ክፍሎች ወዲያው እንዲደርሷችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ። 👍 @keleme_2013
12 961
8
የ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን በእነዚህ በ5ቱ የዩኒቨርስቲ የትኩረት መስኮች ለዩ! 1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች። 2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ። 5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ። በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ። 👍 @keleme_2013
6 293
9
📢 ለ UAT ተፈታኝ ጎደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው ፤ ለእነሱ የቀረበ ታላቅ ቅናሽ! 🔥 ​የኛን: 📌 ከፍተኛ ውጤት የሚያስገኙ Prediction Questions (ከቪዲዮ ማብራሪያ ጋር)፣ 📌 ሁሉንም Tutorial Videos 📌 Model Exams ሳይሰሩ ወደ ፈተና ክፍል እንዲገቡ አንፈልግም! 🎉 ​ስለዚህም ለሁላችሁም እንዲደርስ ከ 50% በላይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል!🤩 ​💵 በ 190 ብር ብቻ! ​ይህን አጋጣሚ በመጠቀም በአፑ ላይ ያሉትን ሁሉንም Features አሁኑኑ Access በማድረግ ለፈተናው ሙሉ በሙሉ ተዘጋጁ! ❗️እኛ ኖት እና video ለሰራንላቸው Topic ትኩረት አድርጉ በ 2016፣ 17፣ 18 የመጡ ስለሆነ! ​🎯 Take the opportunity now!👇🏾 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams 👍 @keleme_2013
6 393
10
UAT Model 5 እየተሰጠ ነው በሰዓቱ Join ያላደረጋችሁ Star፣ Rank፣ leaderboard አይያዝላችሁም! ​ዛሬ በሰዓቱ Join በማለት እንድትሳተፉ እናበረታታለን!
7 192
11
🎒Qeleme Campus life 101 | Psychology Session 🟢 Episode 1፦ ግቢ ከመግባት በፊት የአዕምሮ ዝግጅት! 🧠 By Psychologist Mr. Abiy 📌 ከቤት ስንርቅ
🎒Qeleme Campus life 101 | Psychology Session 🟢 Episode 1፦ ግቢ ከመግባት በፊት የአዕምሮ ዝግጅት!       🧠 By Psychologist Mr. Abiy 📌 ከቤት ስንርቅ የሚመጣውን ስሜት እንዴት እንቋቋም? - ከቤተሰብ መለየት በተማሪዎች አእምሮ ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል? - ቤተሰብን መናፈቅ እና ብቸኝነት ሲሰማን ምን ማድረግ አለብን? - ይህ ስሜት መደበኛ ነው? መቼ ነው መጨነቅ ያለብን? 📌 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከጠበቅነው በተለየ ሲሆን ምን እናድርግ? - ከመግባታችን በፊት ስለግቢ ያለን እሳቤ ከእውነታው ቢለይ እንዴት እንላመድ? - በመጀመሪያ ወራት ችግር ሲገጥመን “የተሳሳተ ውሳኔ ነው የወሰንኩት” ብለን መሰማት ለምን ይከሰታል? - አዲስ ሕይወትን በአእምሮ እንዴት መቀበል እንችላለን? 📌 ተማሪዎች “ሌሎች ከእኔ የተሻሉ ናቸው” ብለው ለምን ያስባሉ? - ራስን መጠራጠር እና Impostor Syndrome ምንድነው? - በእውነት ችሎታ ቢኖረንም “እኔ አልችልም” የሚለው ስሜት ሲመጣ ምን እናድርግ? - ራሳችንን ማመን እንዴት እንገነባ? 📌 ከአዲስ አካባቢና ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እንላመድ? - ከተለያየ ባህል፣ አስተሳሰብና አኗኗር የመጡ ተማሪዎች ጋር መኖር ምን ችግር እና ጥቅም ሊያመጣ ይችላል? - የአካባቢ ለውጥ በአእምሮአችን ላይ ምን ተፅዕኖ አለው? - ልዩነቶችን እየተቀበልን ከራሳችን ማንነት ጋር እንዴት እንቀጥል? 👍ለእነዚህ ሁሉ የ ስነ-ልቦና ማብራሪዎች ነገ You tube ቻናላችን ላይ Subscribe በማድረግ ጠብቁን! ⭐️Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSN5KBlrszY3qRyz1DZQfqQ 👍 @keleme_2013
7 031
12
🎒Qeleme Campus life 101 | Psychology Session 🟢 Episode 1፦ ግቢ ከመግባት በፊት የአዕምሮ ዝግጅት! 🧠 By Psychologist Mr. Abiy 📌 ከቤት ስንርቅ
🎒Qeleme Campus life 101 | Psychology Session 🟢 Episode 1፦ ግቢ ከመግባት በፊት የአዕምሮ ዝግጅት!       🧠 By Psychologist Mr. Abiy 📌 ከቤት ስንርቅ የሚመጣውን ስሜት እንዴት እንቋቋም? - ከቤተሰብ መለየት በተማሪዎች አእምሮ ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል? - ቤተሰብን መናፈቅ እና ብቸኝነት ሲሰማን ምን ማድረግ አለብን? - ይህ ስሜት መደበኛ ነው? መቼ ነው መጨነቅ ያለብን? 📌 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከጠበቅነው በተለየ ሲሆን ምን እናድርግ? - ከመግባታችን በፊት ስለግቢ ያለን እሳቤ ከእውነታው ቢለይ እንዴት እንላመድ? - በመጀመሪያ ወራት ችግር ሲገጥመን “የተሳሳተ ውሳኔ ነው የወሰንኩት” ብለን መሰማት ለምን ይከሰታል? - አዲስ ሕይወትን በአእምሮ እንዴት መቀበል እንችላለን? 📌 ተማሪዎች “ሌሎች ከእኔ የተሻሉ ናቸው” ብለው ለምን ያስባሉ? - ራስን መጠራጠር እና Impostor Syndrome ምንድነው? - በእውነት ችሎታ ቢኖረንም “እኔ አልችልም” የሚለው ስሜት ሲመጣ ምን እናድርግ? - ራሳችንን ማመን እንዴት እንገነባ? 📌 ከአዲስ አካባቢና ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እንላመድ? - ከተለያየ ባህል፣ አስተሳሰብና አኗኗር የመጡ ተማሪዎች ጋር መኖር ምን ችግር እና ጥቅም ሊያመጣ ይችላል? - የአካባቢ ለውጥ በአእምሮአችን ላይ ምን ተፅዕኖ አለው? - ልዩነቶችን እየተቀበልን ከራሳችን ማንነት ጋር እንዴት እንቀጥል? 👍 ለእነዚህ ሁሉ የ ስነ-ልቦና ማብራሪዎች ነገ You tube ቻናላችን ላይ Subscribe በማድረግ ጠብቁን! ⭐️ Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSN5KBlrszY3qRyz1DZQfqQ 👍 @keleme_2013
1
13
Senior የ ቀለሜ ወዳጆች፤ ግቢ ከመግባታችሁ በፊት “ይህን ባውቅ ኖሮ...” ያላችሁት ነገር ነበር? በግቢ ቆይታችሁ ያጋጠማችሁ ችግር፣ መጀመሪያ ላይ ያላወቃችሁት ነገር፣ ከስህተታችሁ የተማራችሁት ትምህርት፣ ስለ Department'ታችሁ እና ግቢያችሁ የምታውቁት ጠቃሚ መረጃ፣ የDorm Life ገጠመኞች ወይም አስቂኝ የግቢ ታሪኮች... እነዚህ ለግቢ ሕይወታቸውን ለሚጀምሩ Freshman ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ። ❤️ Qeleme ላይ የግቢ ልምዳችሁን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የምታካፍሉበትን ዕድል እንሰጣለን። ለዚ ቅን ልባችሁ? 📌 የተሳትፎ ምስክር ወረቀት 📌 እውቅና 📌 Qeleme App ላይ ነፃ Scholarship እና ሌሎች ማበረታቻዎች እናበረክታለን። ❤️ እናንተ ያለፋችሁበት መንገድ ለሌላ ተማሪ መመሪያ ሊሆን ይችላል። ልምዳችሁን ለማጋራት ፈቃደኛ ከሆናችሁ፣ ከታች ባለው bot አሳውቁን👇🏾 @QelemeCampusLife101_bot ለበለጠ በዚ አግኙን @QelemeExamsAdmin
6 509
14
+3
✨ Ego is the enemy
7 203
15
​📢UAT- የ Model 5 ፈተና ለ ክለሳ! ​የእስካሁኑን ዝግጅታችሁን የምትገመግሙበትና የምትከልሱበት Model 5 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። በርካታ ተማሪዎች ከ 50% በላይ ነው
​📢UAT- የ Model 5 ፈተና ለ ክለሳ! ​የእስካሁኑን ዝግጅታችሁን የምትገመግሙበትና የምትከልሱበት Model 5 ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል። በርካታ ተማሪዎች ከ 50% በላይ ነው Model እየሰራችሁ ያላችሁት በዚ አያያዛችሁ Adiss መግባታችሁ የማይቀር ነው፤ All the best!🔥
7 255
16
🔔 Universty Placement የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስ
🔔 Universty Placement የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን። ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል። 📨 @keleme_2013
8 378
17
📢 ግቢ ውስጥ ከ አቻ-ግፊቶች እራሳችሁን እንዴት ትጠብቃላችሁ? ሰላም እንዴት ቆያችሁ! 💐 ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ብዙ አዳዲስ ነገሮች ያጋጥሟችኋል። ከነዚህ ነገሮች ደግሞ አንዱ ከማታውቋቸው ሰዎች ጋር በ አንድ ዶርም መመደብ ነው፤  አብራችሁ የምትኖሩት ልጆች ደግሞ የየራሳቸው ባህሪ ይኖራቸዋል። አንዳንዶቹ ሊጠጡ፣ ሲጋራ ሊያጨሱ ወይም ደግሞ ጭፈራ ቤት Over የሚወጡ ሊሆኑ ይችላሉ። So እናንተ በዚህ ጊዜ ራሳችሁን እንዴት ነው ከእነዚ ድርጊቶች መጠበቅ የምትችሉት? ቀስ በቀስ ሳታስቡት ወደማትፈልጉት ነገር እንዳትገቡ ምን ብታደርጉ ጥሩ ነው? እኔን እንደ ጓደኛችሁ ቁጠሩኝ እና አንዳንድ ነገሮችን ላካፍላችሁ.... 🌻 ለራሳችሁ ደንበር አብጁ!፦ ማለትም ምን እንደምትፈልጉ እና እንደማትፈልጉ ለራሳችሁ በግልጽ ንገሩ። አንድ ነገር ማድረግ ካልፈለጋችሁ "አልፈልግም" ብላችሁ ለመናገርም አትፍሩ። 🌻 ለምን እንደሆነ እስቡበት: አንድን ነገር ከመቀበላችሁ እና ከማድረጋችሁ በፊት ለራሳችሁ "ይሄ ነገር ለኔ ምን ጥቅም አለው?" ብላችሁ ጠይቁ። ጥቅሙንና ጉዳቱን በሚዛን አስቀምጡት ፤ ከእምነታችሁና ከአስተዳደጋችሁ ጋር ይሄዳል ወይስ አይሄድም? ራሳችሁን ጠይቁ! 🌻 ጥሩ ጓደኛ ምረጡ፦ " ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ" አይደለ ተረቱ፤ አውቃችሁትም ሆነ ሳታውቁት አብራችሁት የምትሆኑት ሰው influence ያደርጋችኋል። ስለዚህ ጥሩ ነገር የሚያስተምሯችሁን ጓደኞች ምረጡ። ተመሳሳይ ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ከሆናችሁ አብራችሁ ጊዜያችሁን አሳልፉ። 🌻 ራሳችሁን Busy አድርጉ፦ የትምህርት ጊዜያችሁን ለትምህርታችሁ፣ ትርፍ ጊዜያችሁ ደግሞ ጠቃሚ ለሚባሉ ነገሮች ስጡ። ስራ በበዛባችሁ ቁጥር ለመጥፎ ነገሮች ጊዜ አይኖራችሁም፤ ምቾት መጥፊያ ነው ምቾት አይሰማችሁ። 🌻 ሃይማኖታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ፦ እምነት ትልቅ ጥንካሬ ይሰጣችኋል። ጸሎት አድርጉ፤ ወደ ቤተ ክርስቲያን ወይም መስጊድ መሄድ ትችላላችሁ። ደስ የሚለው ነገር ግቢ ላይ ሀይማኖታዊ የሆኑ ማህበሮች አሉ እንደየ እምነታችሁ እነሱን ተቀላቀሉ። 📨 @keleme_2013
6 596
18
📢 Academic Program What is an Academic Program? ✅ It is a structured set of courses and related activities that leads to an academic award, such as a Degree, Certificate, or Diploma. ✅ It is a specific area of study. 👉🏾Degree Programs may be classified as:- 📌 Undergraduate degree:-        Bachelor of Science (BSc) degree        Bachelor of Arts (BA)  degree        May include Specializations such as Major and Minor 📌 Graduate Degree (Post Graduate):-    Masters of Science (MSc)    Masters Arts (MA) 📌 Doctoral-Level Programs:-     Philosophy of Doctorate (PhD), 📌 Others Specializations and  Sub-Specializations Completion of Freshman Programs leads you to Undergraduate Programs Here are the list of Undergraduate Programs in different Schools,  Colleges, and Institute of Technology of Dire Dawa University 1️⃣ College of Medicine and Health Science 1. School of Medicine -Medicine 2. Anesthesia 3. Nursing 4. Midwifery 5. Medical Laboratory Science 6. Psychiatry Nursing 2️⃣ Dire Dawa University Institute of Technology #️⃣1️⃣ College of Civil Engineering and Architecture 1. Architecture 2. Civil Engineering 3. Surveying Engineering 4. Construction Technology and Management 5. Property Valuation #️⃣2️⃣ College of Electrical and Computer Engineering 1. Electrical and Computer Engineering               (Streams:                 1. Communication Engineering                 2. Power Engineering                 3. Computer Engineering) #️⃣3️⃣ College of Mechanical and Industrial Engineering 1. Mechanical Engineering 2. Industrial Engineering #️⃣4️⃣ School of Chemical and Bioengineering 1. Chemical Engineering 2. Food Engineering #️⃣5️⃣ School of Textile and Fashion Design 1. Textile Engineering 2. Apparel and Fashion Design #️⃣6️⃣ School of Computing 1. Computer Science 2. Information Technology 3. Software Engineering 3️⃣ College of Natural and Computational Science 1. Biology 2. Chemistry 3. Mathematics 4. Physics 5. Geology 6. Statistics 7. Sport Science 4️⃣ College of Social Science and Humanities 1. English Language and Literature 2. Amharic Language and Literature 3. Oromo Language and Literature 4. Somali Language and Literature 5. Sociology 6. Psychology 7. Political Science and International Relations 8. Journalism and Communication 9. Geography and Environmental Study 10. History and Heritage Management 11. Civics and Ethical Studies 5️⃣ College of Business and Economics 1. School of Management -Management 2. Accounting and Finance 3. Marketing Management 4. Banking and Finance 5. Logistics and Supplies Chain Management 6. Public Administration and Development 7. Economics 6️⃣ School of Law 1. Law Via diredawa student 👍 @keleme_2013
7 084
19
2019 BATCHES!! የባለፈው ዓመት ተማሪዎች በ freshman year 4.0 ካመጡ፣ እናንተ የማታመጡበት ምክንያት አይኖርም! ያውም ዘንድሮ ኮርሱን በደንብ በሚያውቁት የዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር አብረን እያስተማርናችሁ። ​4.0 የማታመጡት መዘናጋት ካለ ብቻ ነው፤ እሱንም ቢሆን በአብሮነት ቆይታችን በ Discipline እና Weekly Competitions እንፈታዋለን! 💪 🏆ትምህርቶቻችንን በደንብ ተከታተሉ፣ እራሳችሁን ከወዲሁ አዘጋጁ በርካታ Exam Battles ይኖረናል!
8 053
20
🧑‍🎓Logic Maraki Note | Chapter 2: Basic Concepts of logic. የእኛን Maraki Note በማንበብ በርካታ የ 2018 ተማሪዎቻችን 4 ማምጣት ችለዋል!👇🏾 https://t.me/keleme_2013/17297?single https://t.me/keleme_2013/17344 https://t.me/keleme_2013/17270 https://t.me/keleme_2013/17288 ​ኖቶቹን ያዘጋጀነው Exam-based በሆነ መንገድ በመሆኑ ለፈተና ውጤታማነትህ ትልቅ አስተዋጽዖ እንዳላችው ምስክሮቻችን ናቸው። አፑ ላይ PDF Reading Tools ስለተካተቱ፣ ኖቶችን Zoom፣ Highlight እና Draw እያደረጋችሁ በምቾት ማንበብ ትችላላችሁ! 👍 @keleme_2013
8 810