929
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-630 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '25
March '25
+11
in 0 channels
February '25
+17
in 0 channels
Get PRO
January '25
+34
in 0 channels
Get PRO
December '24
+13
in 0 channels
Get PRO
November '24
+35
in 0 channels
Get PRO
October '24
+43
in 0 channels
Get PRO
September '24
+76
in 0 channels
Get PRO
August '24
+25
in 0 channels
Get PRO
July '24
+119
in 0 channels
Get PRO
June '24
+83
in 0 channels
Get PRO
May '24
+14
in 0 channels
Get PRO
April '24
+33
in 0 channels
Get PRO
March '24
+19
in 0 channels
Get PRO
February '24
+96
in 0 channels
Get PRO
January '24
+36
in 0 channels
Get PRO
December '23
+628
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 23 March | 0 | |||
| 22 March | +2 | |||
| 21 March | 0 | |||
| 20 March | 0 | |||
| 19 March | 0 | |||
| 18 March | +1 | |||
| 17 March | 0 | |||
| 16 March | 0 | |||
| 15 March | 0 | |||
| 14 March | +1 | |||
| 13 March | +1 | |||
| 12 March | 0 | |||
| 11 March | 0 | |||
| 10 March | 0 | |||
| 09 March | +1 | |||
| 08 March | 0 | |||
| 07 March | +2 | |||
| 06 March | +1 | |||
| 05 March | 0 | |||
| 04 March | 0 | |||
| 03 March | +2 | |||
| 02 March | 0 | |||
| 01 March | 0 |
Channel Posts
Repost from Ethio Matric
"የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ስርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ-12ኛ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲሁም ለስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በናሙናነት ተመርጠው የተሳተፉ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ2016 ዓ.ም ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የሚፈተኑም አሉ፡፡
በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና "ከላይ የተገለፁትን ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባና ሁሉንም ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል" ብሏል አገልግሎቱ።
የፈተና ዝግጅቱ:
1. ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣
2. ከ10ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣
3. ከ11ኛ ከፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣
4. ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል።
የኢኮኖሚክስ ትምህርት በአዲሱ ስራአተ ትምህርት የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይዘጋጃል ተብሏል።
| 2 | HPE G-10 Unit 4 & 5.docx | 680 |
| 3 | HPE G-10 Unit 4 & 5.docx | 635 |
| 4 | No text... | 976 |
| 5 | No text... | 965 |
| 6 | Grade 12(social) special Grade 12E class new metfetnut | 1 125 |
| 7 | Grade-12(Natural) and Grade-10 special-2 Room-2 Grade 12A class new metftenut | 929 |
| 8 | Grade-12(Natural) and Grade-10 special-1 Room-1 Library new metftenut | 846 |
| 9 | ውድ የ 12^ተኛ ክፍል ተማረዎች ሶሻልም ናቹራልም ሁላቹም ICT unit-1 and unit-2 ነው ምታነቡት: ፈተናው የተዘጋጀው በሁለቱም Unit ነው። | 800 |
| 10 | No text... | 822 |
| 11 | No text... | 644 |
| 12 | 📝 የፈተና አሰራር 📝
📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦
✅ 1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ (Courage) ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል ማለቴ ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል።
❇️2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️አና ✔️ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።
✳️ 3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው ከቻላቹ በሆነ ጋፕ ፈታኙን ሰዓት በመጠየቅ ስንት ሰዓት እንደቀረን ማወቅ እንችላለን።ፈተናችንን on time ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦
⭕️ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ።
✏️ እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦
🟥 የ calculation ጥያቄዎችን እንደ Maths ad Physics ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን።
1⃣ መሰረታዊ መርሆችን (Fundamental Rules) መረዳት።
2⃣ ቁልፍ መረጃን(key information ) መለየት::
3⃣ ችግሩን (problem) በጥንቃቄ መገንዘብ እና አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች እና የሚጠየቁትን ያደምቁ (ምልክት) ወይም ያስተውሉ
4⃣ ንድፎችን መተጠቀም (diagram) ፡- • ለፊዚክስ ችግሮች ዲያግራም መሳል ሁኔታውን በዓይነ ሕሊናህ ለማየት እና አቅጣጫዎችን ወዘተ ለመለየት ይረዳል
አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።
❇️ 4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን:: | 868 |
| 13 | 📝 የፈተና አሰራር 📝

❇️ 4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን:: | 1 |
| 14 | +5 ▍⚡ join and share🚀 ▍
@Model_Exam | 1 034 |
| 15 | +5 G-12 Physics - Akaki 2017 1st semester model.pdf | 847 |
| 16 | No text... | 495 |
| 17 | ተጓዳኝ የት/ቤታችን ከት/ት ሰዓት ውጪ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች | 388 |
| 18 | No text... | 428 |
| 19 | የሐሙስ ቀን 08/5/17 ጨወዋታ 9ኛC,D,E ከ 10C,D ሲሆን 10ኛC,D 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል። | 392 |
| 20 | No text... | 485 |